በጨለማ በሞትም ጥላ የተቀመጡ፥ በችግር በብረትም የታሰሩ፤
የእግዚአብሔርን ቃል ስለ ዐመፁ፥ የልዑልንም ምክር ስለ ናቁ፥
ልባቸው በድካም ተዋረደ፤ ታመሙ የሚረዳቸውም አጡ።
#በተጨነቁ_ጊዜ_ወደ_እግዚአብሔር_ጮኹ_በመከራቸውም_አዳናቸው።
ከጨለማና ከሞት ጥላ አወጣቸው፥ እስራታቸውንም ሰበረ።
መዝ 107:10-15
የእግዚአብሔርን ቃል ስለ ዐመፁ፥ የልዑልንም ምክር ስለ ናቁ፥
ልባቸው በድካም ተዋረደ፤ ታመሙ የሚረዳቸውም አጡ።
#በተጨነቁ_ጊዜ_ወደ_እግዚአብሔር_ጮኹ_በመከራቸውም_አዳናቸው።
ከጨለማና ከሞት ጥላ አወጣቸው፥ እስራታቸውንም ሰበረ።
መዝ 107:10-15
"እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌነው።
የሚታዩትና የማይታዩትም፥
#ዙፋናት ቢሆኑ ወይም
#ጌትነት ወይም
#አለቅነት ወይም
#ሥልጣናት፥
#በሰማይና_በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው።
ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።"
ቆላ 1:15-16
የሚታዩትና የማይታዩትም፥
#ዙፋናት ቢሆኑ ወይም
#ጌትነት ወይም
#አለቅነት ወይም
#ሥልጣናት፥
#በሰማይና_በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው።
ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።"
ቆላ 1:15-16
❤1
ሳኦል ዳዊትን። ''ልጄ ዳዊት ሆይ፥ ቡሩክ ሁን፤ ማድረግን ታደርጋለህ፥ መቻልንም ትችላለህ አለው። ዳዊትም መንገዱን ሄደ፥ ሳኦልም ወደ ስፍራው ተመለሰ።''
1ኛሳሙ 26:25
1ኛሳሙ 26:25
Forwarded from ቤተሰቦች
4 More join us👇
@Wintana_wb @Winaedit2
በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ፤ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል።
https://t.me/joinchat/UuHwHi9qRPlrCOx0
✝️✝️✝️
@Wintana_wb @Winaedit2
በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ፤ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል።
https://t.me/joinchat/UuHwHi9qRPlrCOx0
✝️✝️✝️
Forwarded from SAMI Printing And Advertising (Sami Daneil l Graphics Designer l)
ኢትዮጵያ የሚለው ስም በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ባይፃፍ ኖሮ ትልቅ ደረጃ እንደርስ ነበር
ኢትዩጵያ የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ አለ ማለት ጠንክረን ሳንሰራ ሳንተሳሰብ እንለወጣለን ማለት አይደለም ራሳችንን አናታል
ከማንም አናንስም ከማንም አንበልጥም ጠንክረን ካልሰራን ካልተሳሰብን ሃላፊነት ካልተሰማን
መቼም ከችግር ከድህንት አንወጣም
2015ስ ከማንም እንደማንለይ አውቀን ጠንክረን የመስራት የመተሳሰብ ይሁን
ኢትዩጵያ የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ አለ ማለት ጠንክረን ሳንሰራ ሳንተሳሰብ እንለወጣለን ማለት አይደለም ራሳችንን አናታል
ከማንም አናንስም ከማንም አንበልጥም ጠንክረን ካልሰራን ካልተሳሰብን ሃላፊነት ካልተሰማን
መቼም ከችግር ከድህንት አንወጣም
2015ስ ከማንም እንደማንለይ አውቀን ጠንክረን የመስራት የመተሳሰብ ይሁን
👍2