SAMI Printing And Advertising
242 subscribers
299 photos
1 file
16 links
Hello guys! This is Our telegram channel which We share my latest works. I would like to say thank you for being a part of this channel. If you have any Order, question, comment and ideas please contact me using this Phone number
0988 99-37-96
@Samson72
Download Telegram
[ Photo ]
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍1
#Bible_verses
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍1
#Bible_verses
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍1
#Bible_verses
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍1
#Bible_verses
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
ሰው ሲቀያየር
#የማይቀየረው
እግዚአብሔር ብቻ
ለሹ
ከዘላለም እስከ ዘላለም
ድረስ ምስጋና ይሁንለት

እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም
እሱ #እግዚአብሔር_ቅዱስ_ነው
ደግሞም
ከረከሰው ነገር ጋር አይተባበርም
❤3
ሳትመርጥ በተሰጠህ ማንነት ሰዎች ሲያገሉህ ሲሳለቁብህ
#በጣም_ያማል
በህይወት መንገድ መልካምነትን መርጠህ ስትጓዝ ያንተን መልካምነት
ተጠቅሞ የራሱ ስኬት ሲያደላድል
########+#####
ይሁን ብለህ ደሞ ዝም ስትል ደሞ
ያንተ ስኬት እንዳይሰምር ሲለፋ
#በጣም_በጣም_ያማል
አንድ ቀን እኮ ለመልካም ሰዎች ብርሃን ይወጣል
#መልካም_ሁን
#ያድናል_ይታደግማል
በሰማይና በምድርም ተአምራትንና ድንቅን ይሠራል፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታል። "
(ትንቢተ ዳንኤል 6:27)
👍3❤2
እግዚአብሔር ጽዮንን ይሠራታልና፥ በክብሩም ይገለጣልና።
ወደ #ችግረኞች ጸሎት ተመለከተ፥ #ልመናቸውንም አልናቀም።
ይህ ለሚመጣ ትውልድ ይጻፍ፥ የሚፈጠርም ሕዝብ #ለእግዚአብሔር #እልል ይላል፤
(መዝ 102:16)
----------
----------
#በሰነፍ ጆሮ አንዳች አትናገር፥
የቃልህን #ጥበብ ያፌዝብሃልና።
የቀድሞውን የድንበር ምልክት አታፍልስ፤ ወደ #ድሀ አደጎች እርሻ አትግባ፤
#ታዳጊአቸው ጽኑ ነውና፥ እርሱም ፍርዳቸውን ከአንተ ጋር #ይፋረዳልና።

ምሳሌ 23÷9(፴፫÷፰)
👍1
በጨለማ በሞትም ጥላ የተቀመጡ፥ በችግር በብረትም የታሰሩ፤

የእግዚአብሔርን ቃል ስለ ዐመፁ፥ የልዑልንም ምክር ስለ ናቁ፥

ልባቸው በድካም ተዋረደ፤ ታመሙ የሚረዳቸውም አጡ።

#በተጨነቁ_ጊዜ_ወደ_እግዚአብሔር_ጮኹ_በመከራቸውም_አዳናቸው።

ከጨለማና ከሞት ጥላ አወጣቸው፥ እስራታቸውንም ሰበረ።
መዝ 107:10-15
"እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌነው።

የሚታዩትና የማይታዩትም፥
#ዙፋናት ቢሆኑ ወይም
#ጌትነት ወይም
#አለቅነት ወይም
#ሥልጣናት፥
#በሰማይና_በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው።
ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።"

ቆላ 1:15-16
❤1
#Bible_verses
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍1
#Bible_verses
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
❤1
ሳኦል ዳዊትን። ''ልጄ ዳዊት ሆይ፥ ቡሩክ ሁን፤ ማድረግን ታደርጋለህ፥ መቻልንም ትችላለህ አለው። ዳዊትም መንገዱን ሄደ፥ ሳኦልም ወደ ስፍራው ተመለሰ።''
1ኛሳሙ 26:25
Forwarded from á‰¤á‰°áˆ°á‰Śá‰˝
4 More join us👇
@Wintana_wb @Winaedit2

በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ፤ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል።

https://t.me/joinchat/UuHwHi9qRPlrCOx0
✝️✝️✝️