SAMI Printing And Advertising
242 subscribers
299 photos
1 file
16 links
Hello guys! This is Our telegram channel which We share my latest works. I would like to say thank you for being a part of this channel. If you have any Order, question, comment and ideas please contact me using this Phone number
0988 99-37-96
@Samson72
Download Telegram
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
1
ዛሬ ይናፍቅካል
አዎ!ዛሬ ቁጭ ብለህ በፌስቡክ ላይ ፃፍ፣ተሳደብ ቀስቅስ፣ ሰዎችን አጋጭ፣በሆነው ባልሆነው፤በረባው ባረባው
ተባላ…ነገ አገር ሲተራመስ ኔትዎርኩ ሲዘጋ፤መብራቱ
ሲጠፋ፤ውሀው ሲቋረጥ፤የምትበላው ስታጣ፤ገንዘብ
በኪስህ ሞልቶ ለሻይ ከቤትህ ለመውጣት ሲያቅትህ፣
የት እንደምትገባ ግራ ይገባሀል ልጅህ ዳቦ ሲልህ ወጥተህ
መግዛት ሲያቅትህ፣መኪናህን እያየከው ሳትነዳው
በቆመበት ሲነድ፣ስራ ብለህ መውጣት ሲያቅትህ፣ ቤተክርስቲያንን መሳለም ፣ሶላት መስገድ ሲያቅትክ፣ቸርች ሄደክ ጌታን ማመስገን ሳትችል ስትቀር፣ልጅህን ማጫወት
ያማረውን መግዛት ሲያቅት፣እናት አባትህን መጠየቅ ሲናፍቅ፣
መቃም ማጨስ መጠጣት መዝናናት ቢያምርክ፣መሞሸር መፋታት፣በወዳጅ በዘመድ ተከቦ አልቅሶ መቅበር ቢያምርክ፣
በህግ አምላክ ብትል፣ማንችስተር አርሰናል የለ፣ፍቅረኛ መቅጠር የለ፣እምትቃወመው ምትደግፈው መንግስት የለ፣
ጠላት የለ፣ወዳጅ የለ፣ማፍቀር የለ፣ያን ጊዜ ዛሬ ያቀለልካት ሰላም ደም እምባ ብታለቅስ መልሰህ አታገኛታም ።
ዛሬማ ሰላም ነው ፎክር እንጂ…የቤትህ አናት ላይ ሲተኮስ የቦንብ ናዳው ሲወርድ፤ሰው ወቶ ሲቀር ስትሰማ፤ህፃናት ሲረግፉ ስታይ፤ህዝብ እየተሰደደ የበረሀ ሲሳይ ሲሆን
ባህር ውስጥ ሰምጦ ሲቀር ስታይ …የዛሬዋን ቀን
#ትረግማታለህ።ምነው አምላኬ ባልፈጠርከኝ ትላለህ።
ያለወንድም፤ያለእናት፤አባት፤ያለዘመድ ስትቀር መፈጠርህን ትጠላለህ። ዛሬ ያቀለልካት ሰላም ደም ህምባ ብታለቅስ
መልሰህ አታገኛትም።
ዛሬ ሰላም ነው ፎክር… አቅራራ…ህዝብ ቀስቅስ…ተነሳ
በለው፣ግደለው በል !
የለኮስከው እሳት አመድ ሲያደርህ የሰላምን ዋጋ ያን ጊዜ
ትረዳዋለህ!
#ሰላም ዋጋውን በእጅህ ይዘኸው አይነግርህም
#ሰላም ከእጅህ ስታጣው ነው ዋጋውን ሚያስረዳህ
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1
👍2
1
1
1
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
1
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
1
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
1
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
1
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍2
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍4
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍4
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍3
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍2
[ Photo ]
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
👍2
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
1👍1
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx
1
[ Photo ]
#Amharic_Quote
#Photoshop
#Graphics Design

CONTACT:-
GFX BY @samson72

join us 4 more @samigfx