ከሚሊዬኖች 40ዎቹ ይበልጥብኛል
==================
እንደሚታወቀው ሀገራችን ላይ የሺርክ መአት ተስፋፍቷል፡፡ በመላው ኢትዬጵያ 40 ሚሊዬን ሙስሊም አለ ይባላል፡፡ ነገር ግን በስም ብቻ ኢስላም ነኝ ይላል እንጂ አብዛኛው ከኢስላም አሽቀንጥሮ የሚያወጣውን ክህደት፣ በአላህ ላይ ማጋራት (ሺርክ)፣ ቢድኣ ያጨማልቃል፡፡
ይህ ሁሉ ከመሆኑ ጋር ህዝቡን እውነተኛ ሙስሊም ከማድረግ ይልቅ ለጥቅማቸው ሲሉ ባለበት ጥፋት ላይ የተዉት ብዙ የሃይማኖት እውቀት ተሸካሚዎች ነን የሚሉ አሉ፡፡
የሚከተለው የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሀዲስ ላለንበት ለዚህ ከባድ ጥፋት እና ዝም ብሎ ከመንጋው ጋር መንጎድ ታላቅ ዳኛ ነው ባይ ነኝ፡፡ ሀዲሱም እንደሚከተለው ነው፡፡
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ “አንድ ሰው ሙስሊም ሆኖ አይሞትም፡፡ በእሱም ላይ በአላህ ላይ የማያጋሩ 40 ሰዎች አይሰግዱበትም አላህ ምልጃቸውን ቢቀበላቸው እንጂ፡፡”
ይህ የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ንግግር “ሚሊዬን ነን” እያሉ ከማግበስበስ ጥራት ኖሯቸው 40 መሆን እና ጥራት ካላቸው 40 ዎች ጋር መሆን ያለውን ቱሩፋት ያፀድቅልናል፡፡
የተውሂድ እና የሱና ሰዎች ዳእዋ ለዛም ነው ከምንም በላይ ለሰዎች በማዘን ሰዎች ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት ወጥተው በተውሒድ፣ በሱና፣ በኢስላማዊ ወንድማማችነት እንዲሰባሰቡ ጥረት የሚያደርገው፡፡
አላህ እውነተኛ በተውሒድ፣ በሱና፣ ዘረኝነት የሌለበት አንድነት ይስጠን፡፡ ሁላችንንም ሁለት ሀገር አትራፊ የሆነውን የተውሒዱን መንገድ ይምራን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
እንዳያመልጥዎ!!
·
ያለ ድካም ሙሉ ሌሊትን በሶላት ማሳለፍ ትፈልጋለህ? ይሄውልህ እንግዲያው። ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: —
·
((من صلى العشاء في جماعة فكأنما قام نصف الليل، ومن صلى الصبح في جماعة فكأنما صلى الليل كله)) ،
"ዒሻን በጀማዐ የሰገደ ልክ ግማሽ ሌሊትን እንደሰገደ ነው። ሱብሒን በጀማዐ የሰገደ ደግሞ ሙሉ ሌሊቱን እንደሰገደ ነው።"
·
[ሶሒሕ ሙስሊም: 656]

በአላህ ፍቃድ እና እገዛ “አላህን ማወቅ” የሚል አጠር ያለች መፀሀፍ በቅርብ ቀን ትለቀቃለች፡፡
እስከዛው ከ300 በላይ የድምፅ ሙሀደራ እና ቂርአት ፋይሎችን ለማግኘት የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
እስከዛው ከ300 በላይ የድምፅ ሙሀደራ እና ቂርአት ፋይሎችን ለማግኘት የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሒጃብ ቀን የሚባል የለም። የኢስላማዊ አለባበስን አስፈላጊነት ለማስተማር የትኛውንም የአመቱን ቀን መጠቀም ሲቻል አላስፈላጊ ፈጠራ በኢስላም ውስጥ መሰንቀር ተገቢ አይደለም። ለኢስላም መቆርቆር በሸሪዐ ሚዛን እንጂ በመሰለኝ እና በደሳለኝ ሊሆን አይገባም። ደግሞ'ኮ የአንዳንዶቹ የሒጃብ ግንዛቤ ፀጉርን ከመሸፈን የማይዘል ነው። ይቺኑ ቁሪንጣጣ አለባበስ "የሒጃብ ቀን" ብለው ሊያሳዩ ደፋ ቀና ሲሉባት፣ ብዙ ሲያፈሱባት፣ ለገበያ ሲያቀርቧት ያሳዝናሉ።
ከጠዋቱ ለ 12 ሰዓት 5 ጉዳይ የሚሰገደውን ፈጅር ሰላት መስጂድ ሄዶ የማይሰግድ በየጫት ቤቱ፣ በየ እስታድየሙ፣ በየ ፊልም እና ቲያትር ቤት የማይጠፋው የሙስሊም ወጣት ሶሻል ሚድያ ላይ መጥቶ “ተበደልን፣ ጥያቂያችን አልተመለሰም…..” ይላል፡፡
መልሱ በጣም አጭር ነው፡፡ አላህ ያዘዘንን ስንተገብር አላህ የሚያስፈልገንን ሁሉ ይለግሰናል፡፡
ሰው የዘራውን ያጭዳል፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
መልሱ በጣም አጭር ነው፡፡ አላህ ያዘዘንን ስንተገብር አላህ የሚያስፈልገንን ሁሉ ይለግሰናል፡፡
ሰው የዘራውን ያጭዳል፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ውርደት እና ክብረቢስነት ትእዛዜን በጣሰ ላይ ሆነች” ብለዋል፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
https://t.me/SadatTextPosts
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የማርያም ወዳጅ እንጂ ጠላት አይደለንም!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ሰሞኑን #እስቴ ላይ መስጂዶች የተቃጠሉት በአንድ የሙስሊም ሰርግ ላይ ለዲኮርነት በተበተነ ወረቀት ላይ "የማርያም ምስል" መገኘቱ ነው። በርግጥ ወረቀቱ ባህርዳር ከተማ ውስጥ ከሚገኝ ማተሚያ ቤት የተገዛ ሲሆን በተበተነው ወረቀት ውስጥ የተገኘው ዘግይቶ ከሰአት በኋላ ነው። ሆን ተብሎ አልተፈፀም ማለት ነው።
·
በርግጠኝነት ይሄ ወረቀት የተገኘው ከአንድ ክርስቲያን ሰርግ ላይ ቢሆን የአራት የአምስት ሰዎች አጀንዳ እንኳን መሆን አይችልም ነበር። ስለዚህ ጉዳዩ ያ ሁሉ ጥፋት የተከተለው አጀንዳ የሆነው ከሙስሊም ቤት መገኘቱ ነው። ሙስሊሞች ሆነ ብለው ለትንኮሳ አድርገውታል ብሎ ከማሰብ ወይም ለማርያም ክብር የላቸውም ከሚል እሳቤ የመነጨ ይመስለኛል።
በርግጥ እኛ እንደ ሙስሊም የማንም ምስል ቢሆን ለስእል ክብር የለንም። የእየሱስም ተባለ የሙሐመድ፣ የማርያምም ተባለ የዓኢሻ ለኛ ልዩነት የለውም። ነገር ግን ይህንን አቋማችንን
ለትንኮሳና ለብጥብጥ አናውለውም።
·
ስለ ማርያም ያለን እምነት ግን በአክብሮት የተሞላ ነው። አክብሮታችንም ከቁርኣንና ከነብያችን (የአላህ ሶላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈንና) አስተምህሮት የተቀዳ ነው። ለምሳሌ ያክል ጥቂት ብናይ:–
① ማርያም በአምላካዊ እንክብካቤ ስር በሥርዓት ተኮትኩታ ያደገች እንደሆነች ቁርኣን ይመሰክራል
(وَأَنْبَتَهَا نَبَاتًا حَسَنًا)
"(ጌታዋም) በመልካም አስተዳደግ አሳደጋት፡፡" [ኣሉ ዒምራን: 37]
② ማርያም ጌታዋን ፈሪ፣ ህጉን አክባሪ፣ የተሟላ ስብእና ባለቤት ነች ይላል የፈጠራት ጌታ
(وَإِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَاكِ وَطَهَّرَكِ وَاصْطَفَاكِ عَلَى نِسَاءِ الْعَالَمِينَ * يَا مَرْيَمُ اقْنُتِي لِرَبِّكِ وَاسْجُدِي وَارْكَعِي مَعَ الرَّاكِعِينَ )
"መላእክትም ያሉትን (አውሳ)፡፡ «መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጠሸ፡፡ አነፃሽም፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ፡፡» «መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡» [ኣሉ ዒምራን: 42–43]
ስለዚህ ማርያም የከበረች ሙስሊም ነች። ሙስሊም ማለት ለፈጣሪ እጅ የሰጠ፣ ለትእዛዙ ያደረ ማለት ነው። ማርያም ደግሞ በሚገባ ለጌታዋ እጅ የሰጠች ነበረች።
③ ማርያም ከሃዲዎች ከወነጀሏት የዝሙት ፍፁም የራቀች፣ ይልቁንም በአምላክ ፈቃድ በተአምር ፀንሳ የወለደች ናት። አላህ በቁርአን እንዲህ ይላል:–
(إِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ يُبَشِّرُكِ بِكَلِمَةٍ مِنْهُ اسْمُهُ الْمَسِيحُ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ وَجِيهًا فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ وَمِنَ الْمُقَرَّبِينَ )
"መላእክት ያሉትን (አውሳ)፡- ‘መርየም ሆይ! አላህ ከርሱ በሆነው ቃል ስሙ መሲሑ ዒሳ የመርየም ልጅ በዚህ ዓለምና በመጨረሻውም ዓለም የተከበረ ከባለሟሎችም በሆነ (ልጅ) ያበስርሻል፡፡’ " [ኣሉ ዒምራን: 45]
④ ልጇም የዝሙት ልጅ ሳይሆን ከታላላቅ የፈጣሪ መልእክተኞች እንደሆነ በቁርአን ተመስክሯል።
( إِنَّمَا الْمَسِيحُ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ رَسُولُ اللَّهِ وَكَلِمَتُهُ أَلْقَاهَا إِلَى مَرْيَمَ وَرُوحٌ مِنْهُ )
"መሲሑ የመርየም ልጅ ዒሳ የአላህ መልክተኛ፣ ወደ መርየም የጣላት ‘የሁን’ ቃሉ እና ከእርሱ የሆነ መንፈስም ነው፡፡" [አንኒሳእ: 171]
⑤ ማርያም የእውነተኞች ተምሳሌት ናት። ፈጣሪ እንዲህ ይገልፃታል:–
(مَا الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ إِلَّا رَسُولٌ قَدْ خَلَتْ مِنْ قَبْلِهِ الرُّسُلُ وَأُمُّهُ صِدِّيقَةٌ كَانَا يَأْكُلَانِ الطَّعَامَ)
"መሲሑ የመርየም ልጅ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የሆነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ እናቱም በጣም እውነተኛ ናት፡፡" [አልማኢዳህ: 75]
⑥ ባጠቃላይ ማርያም የጌታ ተአምር ነች ማለት ይቻላል። በቁርአን እንዲህ ተገልፃለች: –
(وَجَعَلْنَا ابْنَ مَرْيَمَ وَأُمَّهُ آيَةً )
"የመርየምን ልጅና እናቱንም ተዓምር አደረግናቸው፡፡" [አልሙእሚኑን: 50]
⑦ መርየም ከታላላቅ የጀነት (ገነት) ሴቶች ውስጥ እንደሆነች ነብያችን መስክረዋል ። [ሙስነድ አሕመድ: 2668]
·
ይሄ እምነታችን ከቁርኣን የወሰድነው፣ ከቀደምቶቻችን የወረስነው ነው። ይሄ ሐቅ ሙስሊሞች በጣም ጥቂትና ደካሞች በነበሩበት የመካ ዘመን ጀምሮ ሃገር እስከመሰረቱበት የመዲና ዘመን ድረስ የፀና ነው። በአንድ ወቅት የቁረይሽ ዐረቦችን እንግልት ሸሽተው ወደ ሐበሻ ተሰደው ይኖሩ የነበሩ ሙስሊሞችን የኢትዮጵያው ንጉስ ስለ ዒሳ (እየሱስ) ሊጠይቃቸው ፈልጎ ሰው ላከባቸው። ንጉሱ በጊዜው አልሰለመም ነበርና ምን ብለው ሊመልሱለት እንደሚገባ ለመመካከር ተሰባሰቡ። ስለ ዒሳ ከጠየቃችሁ ምንድነው መልሳችሁ?" ተባባሉ።
"ወላሂ! በዚህ ጉዳይ ላይ የፈለገ አካል ቢመጣ ስለሱ አላህ የተናገረውን ፣ ነብያችን ያደረሱንን ነው የምንናገረው!!" ተባባሉ።
ንጉሱ ዘንድ እንደገቡም "የማርያም ልጅ ስለሆነው እየሱስ ምን ትላላችሁ?" የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው። እየመራቸው የገባው የነብዩ የአጎት ልጅ የሆነው ጀዕፈር እንዲህ አለ:–
"ስለሱ ነብያችን ያመጣልንን ነው የምንለው። እሱ (ዒሳ) የአላህ ባሪያና መልእክተኛ ነው። እርሱ ከፈጠራቸው ነፍሶች ውስጥና ወደ ድንግሏ መርየም የጣለው የሁን ቃሉም ነው።"
ንጉሱ በዚህን ጊዜ በእጁ መሬቱን መታና እንጨት አንስቶ የመርየም ልጅ ዒሳ ከተናገርከው እቺን እንጨት የምታክል አላለፈም" አለ። [ሙስነድ አሕመድ: 1742]
·
ይህ ነው ስለ ማርያም ያለን እምነት። ድንበር ማለፍ የሌለበት፣ አሷን ወደ ማምለክና ወደ መማፀን የማይሻገር ፍፁም አክብሮት። ይሄ ስለሷ ብቻ ሳይሆን ስለሌሎችም ፃድቃን ያለን እምነት ነው።
በእርግጥ "የማርያም ምስል" ተብሎ አሁን ክርስቲያኖች ዘንድ የሚገኘውን ስእል በተመለከተ እሷን ለመምሰሉ ማንም ማረጋገጫ ሊያቀርብበት አይችልም። ምክንያቱ ለማንም አይሰወርም።
·
በነገራችን ላይ ስእሎችን ማክበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት የለውም። ለምሳሌ ያክል ጥቂት ጥቅሶችን እንይ:–
"በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር #የማናቸውንም_ምሳሌ፥ #የተቀረጸውንም_ምስል ለአንተ አታድርግ።"
(ኦሪት ዘጸአት 20:4)
" እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ #የተቀረጸም_ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።"
(ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1)
"እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥ "
(ኦሪት ዘዳግም 4:16)
"አምላካችሁም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር የተማማለውን ቃል ኪዳን እንዳትረሱ፥ አምላክህም እግዚአብሔር የከለከለውን #በማናቸውም ቅርጽ የተቀረጸውን ምስል እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ።" (ኦሪት ዘዳግም 4:23)
"በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር #የማናቸውንም_ምሳሌ #የተቀረጸውንም_ምስል ለአንተ አታድርግ፤"

(ኦሪት ዘዳግም 5:8)
" #ለተቀረጸ_ምስል የሚሰግዱ #ሁሉ፥ በጣዖቶቻቸውም የሚመኩ ይፈሩ፤ መላእክቱ ሁሉ፥ ስገዱለት።" (መዝሙረ ዳዊት 97:7)
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 28/2011)

ሙስሊም በሙስሊም ላይ አምስት መብት አላቸው
1) ሰላምታን መመለስ (አሰላሙ አለይኩም ሲባል ወአለይኩም ሰላም ብሎ መመለስ)፣
2) በሽተኛን መጠየቅ (ሲታመም መጠየቅ)፣
3) ሲሞት ሪሳውን (ጀናዛውን) መሸኘት (መቅበር)፣
4) ጥሪን ማክበር (ጥሪ ሲጠራህ ጥሪውን ተቀብለህ መሄድ)፣
5) ሲያነጥስ (አልሐምዱሊላህ ሲል) የርሀሙከላህ (አላህ ይዘንልህ) ብሎ መልስ መስጠት
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
https://t.me/SadatTextPosts
1) ሰላምታን መመለስ (አሰላሙ አለይኩም ሲባል ወአለይኩም ሰላም ብሎ መመለስ)፣
2) በሽተኛን መጠየቅ (ሲታመም መጠየቅ)፣
3) ሲሞት ሪሳውን (ጀናዛውን) መሸኘት (መቅበር)፣
4) ጥሪን ማክበር (ጥሪ ሲጠራህ ጥሪውን ተቀብለህ መሄድ)፣
5) ሲያነጥስ (አልሐምዱሊላህ ሲል) የርሀሙከላህ (አላህ ይዘንልህ) ብሎ መልስ መስጠት
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
https://t.me/SadatTextPosts
የኢትዬጵያ ሚድያዎች?
ሙስሊሞች ሆይ! እንደሚታወቀው ዛሬ በሚድያ ብዙ ነገሮች ይደረጋሉ፡፡ ሙስሊሞችም ዘፋኝ፣ ፖለቲከኛ፣ ኳስ ተጫዋች፣ የፖለቲካ ሚድያ፣ ኢቢሲ፣ ፋና፣ ኢቢሴስ፣ ሸገር፣ ኤልቲቪ፣ ጄቲቪ፣ ኢሳት፣ ኦኤምኤን፣ አማራ ቲቪ እና ሌሎችም ጣቢያዎች አይቀራቸው በሰፊው ይከታተላሉ፡፡ ፊስቡክ እና ዩቲውብ ገፃቸውንም ላይክ ያደርጋል፡፡
ሁሉም ሚድያዎች ማለት ይቻላል ፍትሀዊ አይደሉም፡፡ ወገንተኞችም ናቸው፡፡ ለዚህ ታላቁ መድሃኒቱ እነዚህን ሚድያዎች እርግፍ አድርጎ መተው ነው፡፡ ምንም አይነት ግንኙነት ከነሱ ጋር አለማድረግ ነው፡፡ ተመልካች ባይኖራቸው ሐቁን ለማቅረብ ይገደዳሉ፡፡
እውነተኝነት ቢኖር ኖሮ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር፡፡ ነገር ግን በምላስ ስለ እውነት፣ ስለ ሀገር ፍቅር፣ የሰዎችን እምነት ስለማክበር፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በዘሩ ከማንም በላይ ከማንም በታች ሳይሆን ተከብሮ ይኖራል እየተባለ ይወራል፡፡ በተጨባጭ ግን ከፊል ሀይማኖቶችን የማንገስ ከፊሎቹን የማፍረስ፣ ከፊሉን ዘር ከፍ የማድረግ ከፊሉን የማግለል ተንኮል በደንም ይፈፀማል፡፡
እውነተኛው አምላክ ደግሞ ከሰባት ሰማይ በላይ ሆኖ ይህንን የውሸት ክምችት ስለሚመለከት ካለንበት መከራ መውጣት አቅቶናል፡፡
ሀገር በእውነት ላይ ካልተገነባች የሁሉ ፈጣሪ አላህ ካለችበት መከራ አያወጣትም፡፡
ሀገራችን ላይ ሚድያዎች እና ፖለቲከኞች ሙስሊሞች ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚያደርሱት ጫናዎች ከባዶች ናቸው፡፡ ከነዚህም ውስጥ ዋናው
“መቻቻል” የሚባለው ቃል ነው፡፡
መቻቻል ቃሉ መልካም የሚመስል ውስጡ እና ተግባሩ መርዝ የሆነ አካሄድ ነው፡፡
ለምሳሌ አንድ ሙስሊም የክርስትና እምነት መገለጫ የሆነውን የጥምቀት በአል አብሮ ወጥቶ ታቦት ካልሸኘ “ሀገራችን ላይ ኢስላማዊ አክራሪዎች እየተስፋፉ ነው፡፡” ይባላል፡፡
አንድ ክርስትያን ግን “የኢድ ስግደት ላይ እስታዲዬም አልገኝም፡፡”፣ ወይንም “እሬቻ በአል ከኦርቶዶክስ ጋር አይሄድም” ቢል፣ “ሃይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው” ተዉት ሁሉም ሃይማኖቱን ይከተል ይባላል፡፡
በሌላ ጎኑ አንድ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ “ጥምቀት በአል ላይ አልገኝም፣ ታቦት አልሸኝም፡፡” ቢል ማንም አይናገረውም፡፡
እኛ ሙስሊሞች ታቦት መሸኘትም ይሁን፣ እሬቻ፣ አሸንዳ ላይ መሳተፍ ሃይማኖታችን አይፈቅድልንም፡፡ ሃይማኖታችን የማይፈቅዳቸውን ነገሮች ደግሞ ለምን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ጫና ይፈጠርብናል?
ከወራት በፊት እራሱ በመቻቻል ስም “የማስመሰል” ተግባር ተፈፅሟል፡፡ አላህ የሁሉ ፈጣሪ ደግሞ አስመሳይነትን አይወድም፡፡ አስመሳይነት የተጣላ ባህሪ ነው፡፡ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች ሃይማኖታቸው የማያዛቸውን አንዋር መስጊድ መጥተው አፀዱ፡፡ የእስልምና እምነት ተከታዬች ነን የሚሉትም አማኑኤል ቤተክርስትያንን ሄደው የማያምኑበትን መስቀል ቲሸርታቸው ላይ አሳትመው ለብሰው አፀዱ፡፡ ይሄ በፍፁም መቻቻል አይደለም፡፡ ይሄ ማስመሰል ነው፡፡ አስገራሚው ኡስታዝ ተብየዎች ይህንን ተግባር የተወደደ እና የተወደሰ ነው ሲሉ በኢቲቪ ቀርበው ተናግረዋል፡፡ አላህ ከአስመሳይነት ይጠብቀን፡፡
መቻቻል ማለት አንድ ክርስትያን ሲቸገር፣ ሲታመም፣ ሲታረዝ ሙስሊም የሆኑ ሰዎች ይረዱታል፡፡ እምነቱን ግን አብረውት ያከብራሉ ማለት አይደለም፡፡ ልክ እንደዚሁ አንድ ሙስሊም ሲቸገር፣ ሲታመም፣ ሲታረዝ ክርስትያኖች ይረዱታል፡፡ አብረናችሁ ረመዳንን እንፁም ወይንም በኢስላም አመኑ ማለት አይደለም፡፡ ሀገራችን ላይ በለቅሶ፣ በድርቅ በተለያዩ መከራ እና ደስታዎች ሁሉም የእራሱን እርድ አርዶ በጋራ ተኑሯል፡፡ ይሄ ትክክለኛ መቻቻል ነው፡፡
ሙስሊሞች የበዙበት አካባቢ ክርስትያኖቹን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ለመስጂድ መስሪያ አዋጡ ሊባሉ አይገባቸውም፡፡ ወይንም ክርስትያኖች የበዙበት አካባቢ መስጂዶችን ማቃጠል ወይንም የሙስሊሞችን ሱቅ መዝረፍ ይቻላል ማለት አይደለም፡፡ ይሄ መቻቻል አይደለም፡፡
ቤተክርስትያን ሲቃጠል ያውም ከጀርባው ድብን ያለ የፖለቲካ ትርፍ የሚተረፍበት ብሎም በሙስሊሙ እና በክርስትያኑ መካከል ጠብ እንዲነሳ የሚፈለግበትን ተግባር፣ የኢትዬጵያ ሚድያዎች ሞቅ አድርገው ደጋግመው ይዘግባሉ፡፡ በተገላቢጦሹ ሙስሊሞች መስጊዳቸው ሲቃጠልባቸው በጆሮ ዳባ ልበስ ይታለፋል፡፡ ለምን የሙስሊሞች መስጊድ መቃጠል አልተዘገበም ማለት ቤተክርስትያን መቃጠሉን መደገፍ ማለት አይደለም፡፡ ቤተክርስትያኖቹን ማን እንዳቃጠላቸው፣ አቃጣዬቹን ማን እንደላካቸው በደንብ ማጣራትም ይበጃል፡፡ ዛሬ ሀገሪቱን ለማፍረስ የተለያዩ አላማ ያላቸው ፖለቲከኞች የበዙባት ሀገር ናት፡፡ አላህ ፍትህን እና ሰላም ያስፍን፡፡
ፍትህ ማለት በምላስ የምትነገር ቃል ብቻ አይደለችም፡፡ በተግባር የምትሰራም ጭምር ብትሆን እንጂ፡፡
አላህ ሀገራችንን ከገባችበት መከራ ያውጣት፡፡

ለሙስሊሙ ብቸኛው መፍትሄ ወደ አላህ በተውበት በመመለስ፣ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት፣ ከተለያዩ ሱሶች በመራቅ ተውሒድን፣ ሱናን እውነተኛ ወንድማማችነትን አንግቦ መንቀሳቀስ ብቻ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ “ኮሚቴው መግለጫቸው ላይ ይህን ጠብቀን ነበር፣ ምርጫው መቼ ነው የሚካሄደው፣ አህባሽ መጅሊስ መቼ ነው የሚለቀው፣ ተበደልን……” እያሉ የሚፅፉ ሰዎች በጣም ይገርሙኛል፡፡
አላህ እንዲህ ይላል
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِن تَنصُرُوا۟ ٱللَّهَ يَنصُرْكُمْ وَيُثَبِّتْ أَقْدَامَكُمْ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የአላህን ህግጋት ብትፈፅሙ፤ (አላህ) ይረዳችኋል፡፡ ጫማዎቻችሁንም ያደላድላል፡፡
መስፈርቱን ሳናሟላ፣ መስፈርቱን ላሟሉ ሰዎች የተቀመጠውን ሽልማት ስንመኝ እንኖራለን፡፡ በጣም በሚገርም ሁኔታ አሁን ከምንም ጊዜ በበለጠ ወጥረን የምንሰራበት ጊዜ ነው፡፡ እውቀትን መገብየት የምናውቀውን አሉ በሚባሉ መንገዶች ሁሉ ማስራጨት፡፡ የላኢላሃኢለላህን ትርጉም ጠንቅቆ የማያውቅ ብዙ ማህበረሰብ ባለበት ሀገር ላይ “ጴንጤ ሙስሊሙን እያከፈረ ነው” ብሎ መፎከሩ የትም አያደርስም፡፡ ጠንክሮ ተውሒድን ሱናን ሌሎች ኢስላማዊ እውቀቶችን በሰፊው ለኡማው ማሰራጨት ነው፡፡
እስቲ ልብ በሉ
1) ከአህባሽ ጋር “የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት….ኮንፍረንስ” ብሎ የተደበለ ለሙስሊሙ ምን ያመጣል?
2) 300 “ኡለማዎች” ተሰብስበዋል በተባለበት ስብሰባ ላይ “እድሉ መጥቶልናል፡፡ ወላሂ ወቢላሂ ከአሁን በኋላ ሙሳም ቢመጡ ኢሳም ቢመጡ ነብዩና ሙሐመድም ቢመጡ ከዚህ የበለጠ እድል…” ሲል አደም ካሚል ሌሎቹ “አላሁ አክበር” እያሉ የገዛ ዲናችንን እየናዱ ከነዚህ ሰዎች ምን እንጠብቃለን? ለሙስሊም ምንስ ያመጣሉ?
3) የሺርክ መነሃሪያ የሆነውን “መውሊድ” የሚያንቆለፓፕስ ቴሌቭዥን ላይ ቀርበው የሚያጭበረብሩ ለኡማው ምን ያመጣል?
4) ሙስሊም ነኝ እያለ በጥንቆላ መፀሀፍ በሸህ ሁሴን ጂብሪል የሚያምን “መብቴ ተነካ፣ ተበደልኩ” ቢል ምን ያመጣል?
5) እውቀት አላቸው የሚባሉ ሰዎች ሐቅን ሳይናገሩ ብሎም ሐቅን እየደበቁ …. ለሙስሊሙ ምን ያመጣሉ?
6) አብዛኛው በዘረኝነት ተወሮ ላኢላሃ ኢለላህ ያለ ወንድሙን እህቱን የሚገድል፣ የሚዘርፍ፣ ክብራቸውን የሚያጎድፍ፣ ዲን ያውቃሉ የሚባሉት አላህ ካዘነላቸው ጥቂቶች ውጭ ይህንን እያዩ እየሰሙ ዝም ብለው ለኡማው ምን ያመጣል?
7) እስታድዬም ሄደው ጉሮሯቸው እስኪሰነጠቅ ሲጮሁ ይውሉና፣ ፊልም ሲያዩ ያመሹና አላህ ግዴታ ያለውን የፈጅር ሰላት ከነጋ እና ፀሃይ ከወጣ በኋላ እየሰገዱ “መብት፣ መብት” ቢሉ ምን ያመጣሉ?
8) ሴቷ ከጉልበቷ በታች፣ ከቁርጭምጭሚቷ በላይ እየለበሰች፣ ደረቷን እያሳየች፣ ሜክ አፕ እና ሽቶ ተቀብታ እየዞረች…. ምን ታመጣለች?
9) ሙስሊም ነኝ እያለ………..
ብቻ አላህን እንፍራ፡፡ ሐቅ ካልያዝን፣ በሐቅ ላይ ካልተሰባሰብን፣ በሐቅ ላይ ካልፀናን መሬት ብንቧጥጥ ምንም ጠብ አይልልንም፡፡
ሙስሊሞች ሆይ! የአላህን ህግጋት ስንተገብር አላህ በዱንያም በአኸይራም የገባልንን ቃል ይሞላልናል፡፡
የአላህ ሰላትና ሰላም በነብያት ሁሉ መደምደሚያ፣ በባለቤቶቻቸው፣ በባልደረባዎቻቸው እና ሀቅን በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን፡፡

👆🏻አላህን ማወቅ
አጠር ያለች መፀሀፍ
ዝግጅት ዶክተር ሷሊህ አል-ሷሊህ (ረሂመሁላህ)
አጠር ያ ማብራሪያዎች በሳዳት ከማል
ይህንን ሶፍት ኮፒ ከሚከተሉት የቴሌግራም ቻናል ሊንኮች ማውረድ ይችላሉ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/1630
https://t.me/SadatTextPosts/401
https://t.me/Kitaboch/38

Telegram
SadatKemal Abu Meryem
የሚከተለው የቴሌግራም ቻናል ጆይን በማለት ተቀርተው ያለቁ ሙሉ የኪታብ ኦዲዬዎችን ዳውን ሎድ ያድርጉ
https://t.me/Kitaboch
አርባኢን (40 ሀዲሶች)
አቂደቱል ዋሲጥያ (በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ)
አል-ዋጂባት
ኹዝ አቂደተክ
አል-ኡሱል አስ-ሰላሳ
አል-ቀዋኢዱል አል-አርበኣ
በተጨማሪ ከ300 በላይ ሙሃደራዎች ለማግኘት የሚከተለውን ቴሌግራም ቻናል ጆይን ይበሉ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
https://t.me/Kitaboch
አርባኢን (40 ሀዲሶች)
አቂደቱል ዋሲጥያ (በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ)
አል-ዋጂባት
ኹዝ አቂደተክ
አል-ኡሱል አስ-ሰላሳ
አል-ቀዋኢዱል አል-አርበኣ
በተጨማሪ ከ300 በላይ ሙሃደራዎች ለማግኘት የሚከተለውን ቴሌግራም ቻናል ጆይን ይበሉ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ባሪያዎች ሆይ!
አጀሩምያህ ሙሉው ደርስ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ሃያ ሶስት
በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር ግደይ
የሚከተለውን ሊንክ ጆይን በማለት ማግኘት ይችላሉ
https://t.me/Kitaboch
አጀሩምያህ ሙሉው ደርስ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ሃያ ሶስት
በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር ግደይ
የሚከተለውን ሊንክ ጆይን በማለት ማግኘት ይችላሉ
https://t.me/Kitaboch
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ባሪያዎች ሆይ!
ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ ሙሉው ደርስ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ሃያ አምስት