ኢትዬጵያዊው ሺአ
ይህ ግለሰብ ሺኣን በኢትዬጵያ ለማስፋፋት ከሚሞክሩ ግለሰቦች ውስጥ ነው፡፡ ፒያሳ አወልያ እሁድ እሁድ ኢኽዋኖች ከሚመለምሏቸው ተማሪዎች ውስጥ ነበር፡፡ ፒያሳ አካባቢ የሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ላይ “ኡመር” የሚል ድራማ ቢጤ ሰርቶ ነበር፡፡ ዛሬ ግን ትላንት ኡመር ባለበት አፉ የኡመርን ጠላቶች ይሀው ተቀላቅሎ ኢትዬጵያ ውስጥ ሺኣን ሊያስፋፋ ነው፡፡ ሙስሊሞች ሆይ! ሺኣዎች ማለት የአላህ፣ የመልክተኛው ﷺ፣ የሰሃባዎች እና የአማኞች ጠላቶች ናቸው እንጠንቀቃቸው፡፡ ሙስሙን ማህበረሰብ ትክክለኛውን ተውሒድ በማስተማር፣ ከሺርክ እና ከሺአዎች የክህደት እምነቶች እንዲቆጠብ በሰፊው በማስተማር ሙስሊሙን ወደ ጀሀነም እንዳይነዱት ተግተን እንስራ፡፡ እኛ እጃችንን አጣጥፈን ብንቀመጥ የሰሃባዎች ጠላት የሆኑትን ሺአዎች አላህ እራሱ ይበቀላቸዋል፡፡ ግን እኛ የአቅማችንን ብንጥር አላህ በሁሉም ጠላቶቻችን ላይ ድልን ያጎናጥፈናል፡፡ ሺአዎች አቅም ስላላቸው በሀገሪቱ ላይ በገንዘብ ሀይል ተጠቅመው ኡማውን እንዳይሸውዱት ትክክለኛውን የሰሃባዎች እምነት እና ውድቅ የሆነውን የሺአዎች ክህደት ማስተማር አለብን፡፡ አላህ ሆይ! እኛ ደካማዎች ነን እርዳታህን ለግሰን፡፡ https://t.me/SadatTextPosts

የሺአ ሰባኪ ህዝቡን አላህን ትተው ሁሴንን እንዲያመልኩ እንዲህ ሲል የክህደት ንግግርን ያስተምራል
“ካንተ ውጭ እኮ ማንም የለንም፡፡ ጨሎታችንን ስማን አንተ የአብደላህ አባት ሁሴን ሆይ! ዱንያችን እና አኸይራችን ነህ፡፡ ችግር ባጋጠመህ ጊዜ ወደ ሁሴን ተመልከት፣ ለምነው፡፡ ሁሴን ወዳንተ በእርግጥ መጥቶ ጉዳይህን ይፈፅምልሀል፡፡ ሁሴን ያንተን ጥሪ ለመስማት አገናኝ አማላጅ አይፈልግም፡፡”
ተመልከቱ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! የብቸኛው ፈጣሪን አላህ መብት ሙሉ በሙሉ አንስተው ለፍጡር ሲሰጡት፡፡ ይሄ ነው ሺርክ ማለት፡፡ ሺርክ ማለት እየሰራው ለሞተ ዘላለም አለሙን ከጀሀነም እሳት አይወጣም፡፡ ጀነት በእርሱ ላይ እርም ናት፡፡
የኢትዬጵያ ሙስሊሞች ሆይ! ሺአዎች በጣም አደገኛ የጥመት ቡድኖች ናቸው፡፡ ኡማውን ስለነሱ ማስጠንቀቅ እና በእውቀት ማነፅ አለብን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts

ሱዳንን አላህ ይጠብቃት፡፡
ሱዳን ላይ የዳቦ ዋጋ ተወደድ ብለው ተቃውሞ ሰልፍ መንግስታቸው ላይ ወጥተዋል፡፡ የሚገርመው የሶርያ ስደተኞች ሰላም አጥተው የሚበሉት አጥተው ሱዳን ውስጥ ይለምናሉ፡፡ የሱዳን ሰልፈኞች ይህንን እንኳን እያዩ እንዴት አይማሩም፡፡
ሱዳን ላይ ስንት እና ስንት ሺርክ (በአላህ ላይ ማጋራት፣ በአድ አምልኮ)፣ ቢድኣ (በሀይማኖት ላይ ጭማሪ)፣ ወንጀል አለ፡፡ ይህን ሁሉ ዝም ብለው፣ አብዛኛዎቹ እራሳቸው በነዚህ ወንጀሎች ተዘፍቀውበት ዳቦ ዋጋው ተወደድ ብለው ሀገራቸውን ለማፍረስ ደፋ ቀና እያሉ ነው፡፡ አላህ ልብ ይስጣቸው፡፡ ብልጥ ማለት ከሌሎች የሚማር ነው ተብሏል፡፡ እነ ቱኒስያ፣ ግብፅ፣ ሊቢያ፣ የመን፣ ሶሪያ ላይ ሰላማዊ ተቃውሞ ሰልፍ ብለው ሀገራቸውን ያፈረሱ ሰዎች አሁን ተፀፅተዋል፡፡ ነገር ግን ዋጋ የለውም፡፡
ችግር የሚመጣብን በራሳችን ጥፋት እንደሆነ አላህ እንዲህ ሲል ይነግረናል
[Q 16:112] وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًا قَرْيَةً كَانَتْ ءَامِنَةً مُّطْمَئِنَّةً يَأْتِيهَا رِزْقُهَا رَغَدًا مِّن كُلِّ مَكَانٍ فَكَفَرَتْ بِأَنْعُمِ ٱللَّهِ فَأَذَٰقَهَا ٱللَّهُ لِبَاسَ ٱلْجُوعِ وَٱلْخَوْفِ بِمَا كَانُوا۟ يَصْنَعُونَ
አላህ ጸጥተኛ፣ የረካች፣ ሲሳይዋ ሰፊ ኾኖ ከየስፍራው ይመጣላት የነበረችውንና በአላህ ጸጋዎች የካደችውን አላህም ይሠሩት በነበሩት ኃጢኣት የረኃብንና የፍርሃትን ቅጣቶች ያቀመሳትን ከተማ (መካን) ምሳሌ አደረገ፡፡
[Q 42:30] وَمَآ أَصَٰبَكُم مِّن مُّصِيبَةٍ فَبِمَا كَسَبَتْ أَيْدِيكُمْ وَيَعْفُوا۟ عَن كَثِيرٍ
ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት (ኃጢኣት) ምክንያት ነው፡፡ ከብዙውም ይቅር ይላል፡፡
እስቲግፋር (አላህን ማረን) እያልን ለሰራነው ወንጀል አላህን ማህርታውን መጠየቅ ሲገባን፣ ሱዳኖቹ ይሀው አላህ እና መልክተኛው (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያዘዙትን ትተው የጥፋት ተጣሪዎችን ተቀብለው ሀገራቸውን ሊያፈርሱ ነው፡፡
አላህ ሱዳንን ከመፍረስ ይጠብቃት፡፡

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
*የዱንያ ነገር!!*
~~~~~~~~~~~~~~~
ዐልይ ኢብኑል ሀይሠም እንዲህ ይላሉ:–
"አምሳያ ያላየሁለት የዘመን መገለባበጥ፣ የጊዜ መለዋወጥ አይቻለሁ።
★ የአልፈድል ኢብኑ ረቢዕ ንብረት በአንድ ሺህ ግመል ተጭኖ አይቻለሁ። ሌላ ጊዜ ግን ጠቅላላ ንብረቱ አንዲት ዘንቢል ውስጥ ሆና ተደብቄ አይቻለሁ። በውስጧ መድሃኒቶቹ ተጨምረው።
★ አልሐሰን ኢብኑ ሰህልን ደግሞ ጠቅላላ ንብረቱ አንዲት ዘንቢል ውስጥ ሆና ተመልክቻለሁ። ከዚያ ግን ንብረቱ በአንድ ሺ ግመል ላይ ተጭኖ አይቸዋለሁ።"
||
ዱንያ እንዲህ ነች። መርጋት የማታውቅ ወላዋይ!!
♣ ሃያላን ይዋረዳሉ። ደካሞች ይነግሳሉ።
♣ ሀብታሞች ጎዳና ላይ ይወድቃሉ። ምንዱባን በሰማይ ጠቀስ ህንፃ ይንፈላሰሳሉ።
♣ ሳር ቅጠሉን የተፀየፈው ጨፍጫፊ አረመኔ አለም ጠባው ከአይጥ ጎሬ ሲያደፍጥ ታየዋለህ። የትላንቱ ተሳዳጅ ተራውን ሲያሳድድ ትመለከታለህ።
® ይሄው ነች ዱንያ!! ብልጭ ብላ ድርግም፣ ቦግ ብላ እልም የምትል። ሁሌ ሳቅ የለም! ሁሌ ድል የለም።
|
♣ በድር ላይ ለያዥ ለገናዥ ያስቸገሩ፣ ጥጋብ ያስከራቸው ቁረይሾች፣ 70 መኳንንቶቻቸው ትላንት ሲያሳድዷቸው በነበሩ ሶሐቦች ሰይፍ ተበልተው፣ ሌላ 70 ደግሞ በምርኮ አስረክበው የሐዘን ማቅ ለብሰዋል። መካ በዋይታ ተንጣለች።
|
♣ ኡሑድ ሌላ ቀን ነው። ሌላ ተራ!! አጋሪዎች የፈነደቁበት፣ እነ ሐምዛን፣ እነ ሙስዐብን ጨምሮ ከ70 በላይ ታላላቅ ጀግኖች ወድቀው ሌላ 70 የቆሰሉበት፣ አሳዝኝ ክስተት እውን የሆነበት ቀን። ሶሐቦች አካላቸው በስለት፣ ልባቸው በሐዘን ቢቆስል ጊዜ አላህ እንዲህ ሲል አሳሰባቸው: –
(إِنْ يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِثْلُهُ ۚ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسَ)
"ቁስል ቢያገኛችሁ ሰዎቹንም መሰሉ ቁስል አግኝቷቸዋል፡፡ እናም እነዚህን ቀናት በሰዎች መካከል (በመልካምና በሌላ) እናቀያይራቸዋለን፡፡" [ኣሉ ዒምራን: 140]
|||
ዱንያ አመሏ ነው። ዛሬም እንዲሁ ናት።
ግን ማነው የሚማረው? ግን ማነው የሚመረምረው? ግን ማነው የዱንያን ከንቱነት ተገንዝቦ ለዘላለም ቤቱ ከልብ የሚጨነቀው?
እስከ መቼ ነው የምናንቀላፋው?
እስከ መቼ ነው የምንዘናጋው?
እስከ መቼ ነው በከንቱ የምንባዝነው?
ኢንና ሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን!!
ኢላሂ ልብ ስጠን!!

ሀገራችን አሁንም ዱኣ ያስፈልጋታል፡፡ አብዛኛዎቹ ሰዎች በፖለቲካ፣ በዘረኝነት እና በሌላም ነገር ተወጥረው አላህን የረሱ አሉ፡፡ ይሀው ሀገራችን ግን በተለያዩ አቅጣጫዎች ደም ይፈስባታል፡፡ አላህን ማረን፣ እዘንልን፣ ይቅር በለን፣ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ብለን መለመን ከመቼውም ጊዜ በላይ ያስፈልገናል፡፡
ወንዶች ሆይ! አደራ ጀመአ ሰላትን በአላህ ቤቶች ላይ እንስገድ፡፡ ሰሞኑን እንዲያውም ፈጅር እየተሰገደ ያለው ለ 12 አስር ጉዳይ አካባቢ ነው፡፡ አላህ ያዘዘንን ትተን እንዴት ነው በምድር ላይ መመቻቸትን የምንከጅለው?
አላህን እንፍራ፡፡ አላህ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት የጠራ አንድነት ይስጠን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
ወንዶች ሆይ! አደራ ጀመአ ሰላትን በአላህ ቤቶች ላይ እንስገድ፡፡ ሰሞኑን እንዲያውም ፈጅር እየተሰገደ ያለው ለ 12 አስር ጉዳይ አካባቢ ነው፡፡ አላህ ያዘዘንን ትተን እንዴት ነው በምድር ላይ መመቻቸትን የምንከጅለው?
አላህን እንፍራ፡፡ አላህ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት የጠራ አንድነት ይስጠን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor
የነብዩ ባልደረቦች በብዙ ችግርና ፈተና ውስጥ አለፉ ።
ለናሙና ያህል ፣
ሙስዐብ ኢብኑ ዑመይር ያደገው የተቀማጠለ ኑሮን ከተላመደች ሃብታም እናቱ ዘንድ ነበር ።
የነብዩን ጥሪ በተቀበለ ማግስት እናቱ ጦር ሰበቀችበት ። ወደኔው እምነት ካልተመለስክ አይንህን ላፈር አለቸው! ! የተውሒዱ ጥሪ ልቡ ውስጥ ጠልቋልና አልሰማትም !! ለዛቻዋ ቁብ አልነበረውም ። ከእናቱ ጋር ተቆራረጠ!!
እናም መከራና ችግር ተፈራረቀበት!! በምቾት ያደገ ገላው ተጎሳቆለ! ቆዳው ተሸልቅቆ እስኪረግፍ ድረስ በብርቱ ተንገላታ! ሙስዐብ ዱንያን በአኺራው ለውጧልና የሆዱ ነገር አላሳሰበውም ነበር ! ! አቀማጥላ ከሳደገቸው እናቱ ይልቅ ወደ ኢስላምና ወደ ተውሒድ የጠሩትን ታላቅ ነብይ አስበለጠ! !
መጨረሻም ከሃዲያንን ሲታገል በህይወት እያለ ችላ በማለት የተሰናበታትን ዱንያ በሞት ተሰናበተ ። ቀብር ከመግባቱ በፊት ገላው ሊከፈን ይገባው ነበር ። ነገር ግን ከራሱ እስከ እግሩ ድረስ የሚሸፍን ጨርቅ አልተወም ነበርና ገላውን በከፈን ማዳረስ አልተቻለም ። በነብዩ ትእዛዝ እግሩ ላይ ሳር ብጤ ተደርጎና ሌላው አካሉ በጨርቅ ተከፍኖ ተቀበረ — ያ ጀግና! !
ኢማን ይሏችሇል ይሄ ነው ‼
ምን ሆነናል እኛ ?! ኧረ እናስተውል ጎበዝ! !! ለዱንያ ስንል ሐራምን መዳፈር ፣ ለሆድ አቋምን መለዋወጥና መደበቅ! ....... ግዚያዊና እንስሳዊ ለሆነ ደስታ ወደ ሓራም መመልከት .... ኧረ ስንቱ ከንቱ ነገር ውስጥ ተነክረናል ጎበዝ !! ወደ አላህ እንመለስ! ! አላህ ይመልሰን! !!

ስለ ሰሞኑን ከባድ ብርድ እስልምና ምን ይላል፡፡
የአላህ ባርያዎች ሆይ! አሁንም አረፈደም ንሰሃ እንግባ
ኢስላም የነብያት ሁሉ ሀይማኖት ነው፡፡ እንደሚታወቀው በሀይለኛ ሙቀት እና በሀይለኛ ብርድ ሰው ተቸግሯል፡፡ ይህም ከመሆኑ ጋር ለአላህ ካጠፋነው ጥፋቶች ንሰሀ ከመግባት ይልቅ በየዜና አውታሩ “የአለም በረዶ ስለቀለጠ ነው፣ ዛፎች በመቆረጣቸው ነው፣ ኦዞን በመሳሳቱ ነው…..” እና የመሳሰሉትን ምክንያቶች ናቸው እየተባለ ይለፈፋል፡፡
እስቲ የነብያት ሁሉ መደምደሚያ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምን እንደሚሉ እንይ
አቡ ሁረይራ (ረድየላሁ አንሁ) ባስተላለፉት፣ ኡማሙ አል-ቡኻሪ በዘገቡት ትክክለኛ ሀዲስ ላይ የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ
“ጀሀነም (እሳት) ወደ ጌታዋ ስሞታ አቀረበች፡፡ ከፊሌ ከፊሌን በላው አለች፡፡ አላህ ሁለት ጊዜ እስትንፋስን ፈቀደላት፡፡ አንደኛው በቀዝቃዜ ወራት ሌላኛው ጊዜ በሙቀት ወራት፡፡ በሙቀት ጊዜ የምታገኙት ከባድ ሙቀት እና በቅዝቃዜ ጊዜ የምታገኙት ከባድ ውርጭ (ቅዝቃዜ፣ ቀቅ) (ናቸው)፡፡”
حَدَّثَنَا أَبُو الْيَمَانِ، أَخْبَرَنَا شُعَيْبٌ، عَنِ الزُّهْرِيِّ، قَالَ حَدَّثَنِي أَبُو سَلَمَةَ بْنُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " اشْتَكَتِ النَّارُ إِلَى رَبِّهَا، فَقَالَتْ رَبِّ أَكَلَ بَعْضِي بَعْضًا، فَأَذِنَ لَهَا بِنَفَسَيْنِ نَفَسٍ فِي الشِّتَاءِ وَنَفَسٍ فِي الصَّيْفِ، فَأَشَدُّ مَا تَجِدُونَ فِي الْحَرِّ، وَأَشَدُّ مَا تَجِدُونَ مِنَ الزَّمْهَرِيرِ ".
ልብ እንበል ከባዱም ሙቀት እና ከባዱም ብርድ የአዋቂዎች ሁሉ አዋቂ፣ የአላህን ፈሪዎች ሁሉ ፈሪ፣ የነብያት ሁሉ መደምደሚያ እንደነገሩን የጀሃነም እሳት የምትተነፍሰው ሁለት ትንፋሽ ምክንያት ነው፡፡
ሌላው መገንዘብ ያለብን ነገር እስልምና ሙሉ መሆኑን ለማንኛውም አለም ላይ ላለ ክስተት በል እንዲያውም ለሚቀጥለው አለም ጉዳዩች፣ የሚቀጥለው አለም ላይ ምን እንደሚከሰት በዝርዝር እና በጥቅል የተናገር ዉድ፣ ልዩ፣ የማይበረዝ፣ የማይሰረዝ፣ የማይደለዝ፣ ዘመን የማያልፍበት ሀይማኖት ነውና አጥብቀን እንያዘው፡፡ ይሀው ተመልከቱ አለም “Economic Crises” ኢኮኖሚክ ክራይስስ ብለው ሲያወሩ አላህ ጥንትም የወለድ መጨረሻው ይህ መሆኑን ነግሮን ነበር፡፡
ትዳር እንዲመሰረት እና ከዝሙት እንድንታቀብ ከጥንትም የነብያት ሁሉ ሀይማኖት መክሮ ነበር፡፡ ግን ይህን አልሰማ ብለው አሁን አለም ላለችበት ከባባድ በሽታዎች ተዳርገዋል፡፡
በሁሉም የህይወት ዘርፍ ላይ የጥንት የጠዋቱ ኢስላም (ሰለፍያ) በሄደበት መንገድ መሄድ ብቻና ብቻ ነው ዋስትናው፡፡ ሁለት ሃቅ የለም፡፡ ሁሉም ሙስሊም ከጥመት ቡድኖች እርቆ ወደ ብቸኛዋ አማራጭ እና ሁለተኛ ወደሌላት ሃቅ ጎዳና፣ ሰለፉነ ሷሊሂን የተጓዙባት ጎዳና መመለስ ግድ ይለዋል፡፡ አለበለዚያ በሙስሊሙ አለም ላይ እንዳየነው አሁንም ከባድ ኪሳራ ይከሰታል፡፡
ታድያ ምን ይበጀን?
አማኞች ወደ ጌታቸው በንሰሃ ሊመለሱ፣ ያችን “ጭማሪ አለን?” ብላ የምትጠይቀውን ጀሀነም ከሷ ጌታችን እንዲጠብቀን እሱን ዘውትር መለመን ግድ ይለናል፡፡ የአላህ ባርያዎች ሆይ! አሁንም አረፈደም ንሰሃ እንግባ፡፡ አላህ እነዚህን ሁሉ ተዓምራት የሚያሳየን በሰጠን አእምሮ የሱን ጌትነት፣ በቸኛ ተመላኪነት አውቀን ወደሱ እንድንመለስ ነው፡፡
አላህ ሆይ! ሁሌ ወዳንተ በጸጸት ከሚመለሱት አድርገን፡፡

Siyaasa addaa addaaf jecha dhiiga muslimaa tokko rakasa gochuun gamnummaa miti
Namni dhuguma muslimootaaf cinqamu ibidda jahannamaa irraa waan isaan ittiin baqatan barsiisu qaba malee ituu isaan shirkiifi wanjaloota guguddaa keessaa hin ba'in waan biraa dhaa isaaniin biizii gochuun isaaniin ganuu dha
Ummatni keenya akkuma beeknu diinii irraa fagaachaa jira sababa addaa addatiin kun kan baduu ykn hirrachuu danda'u sirritti qur'aanaafi hadiisa xuquu dhaan nama geeddaruu yaaluu dhaani dha malee waan isaan jaallatan qofa itti himaa kolfisiisaa gowwomsuu dhaan miti , haqqii itti himtee isa qacheelchuu keetu faayidaa qaba .
Kun hin ta'u taanaan nuti karaa ergamaa rabbii عليه السلام irra jiraachuu keenya deebinee sirritti haa mirkaneefannu !
Fuad Mohammed
https://t.me/dawwaa

هل تريد أن تعرف الإخواني من أول نظرة ؟ فهاك إذن صفاته اللازمة !
Mallattoolee ikhwaaniyyootaa irraatii...
1 -Gara tawhiida rabbiitti waamuu dhiisuu ykn haala xiqqoo ta'een waamuu fii mata dureelee biroo irraatti xiyyeefannaa cimaa dhaan hojjechu kan akka siyaasaafii k.k.f .
2 - Mata jajjaboon ikhwaaniyyoota waan ittiin adda ba.an qabu isaan keessaatti Areeda haaduu ykn gabaabsuufii suurree isaanii gabaabsuu dhiisuun mallattoo isaanii isa cimaa keessaatii isa tokko.
3 -dhiiraaf dhalaa walitti makanii barsiisuu
4 - salafiyyootatti hamma danda'aniin warana jaba banuu kan akka maqaa balleessuutiin .
5 - Gariin isaanii gariin Sobaan wal faarsuu .
6 - tokkoon isaanii yoo bida'aafii shirkiyyata addaa addaa keessa lixee wal gorsuu dhiisuufii walii dhoksuu nama waan kana dhowwuuf yaaluu immoo jibbuufii jibbisiisuu
7 - Firqaa kami wajjiin iyyuu yoo ta'e wal gargaaruu , selefiyyoota waliin irraan kan hafe
8 -Akka gaararraa hundaaf bifa isaaf maluun itti dhiyaachuu yaaluu.
9 -dhiiga muslimootaa dhaan daldaluu .
10 - hiriira nagaa jechuun maqaa waan itti baasaniin biyyoota arabaa daakuu gochuu.

ታላቅ ለውጥ ከአማራ ክልል፡፡
ሌሎች የኢትዬጵያ ክልሎችም ላይ ይህን መርዝ ጫት ከሀገራችን መሬት በማስወገድ ትውልዱን ከክስረት እንጠብቅ፡፡
………..
የባሕር ዳር አርሶ አደሮች ጫት ከማሳቸው ማስወገድ ጀመሩ
***********************************
በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ጎርደማ አካባቢ በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ ነዋሪዎች ለዓመታት ሲያለሙት የነበረውን ጫት ከማሳቸው ማስወገድ ጀመሩ፡፡
አርሶ አደሮቹ ጫት እያስከተለ ያለውን ማኅበራዊ ጉዳት በመረዳት ነው ከማሳቸው በማስወገድ በሌላ ጠቃሚ ሰብልና የጓሮ አትክልት ለመተካት እንቅስቃሴ የጀመሩት፡፡
ዛሬ በአንድ ሄክታር ማሳ ላይ ያለሙትን ጫት ማስወገድ የጀመሩት አቶ ምስጦፋ ታደሰ የተባሉ የጎርደማ አካባቢ ነዋሪ ናቸው፤ ሌሎችም የእርሳቸውን አርዓያነት እንደሚከተሉ ይጠበቃል፡፡
ጫት በባሕር ዳር አካባቢ ማኅበራዊ ችግር እየሆነ መምጣቱን በመጥቀስ በርካቶች መፍትሔ እንዲሰጠው ሲጠይቁ መኖራቸውን ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡
ምንጭ፤ የአማራ ብዙሃን መገናኛ

በሐጁሪዮች እና በሺዐዎች መካከል የተደረገ ስምምነት!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
የሐጁሪ ተከታዮች ልዩ መገለጫ በየሄዱበት ቦታ የፊትና አራጋቢ መሆናቸው ነው። ከየትኛውም አካል በላይ ሁሌ የሚነዘንዙት ይበልጥ የሚቀርባቸውን ነው። በሃገራችንም የምናየው ይሄንኑ ነው። ኢኽዋንና ሱፍያ ላይ ከሚዘምቱት በላይ "ጀምዕዮች" የሚል ሐሰተኛ ታፔላ በለጠፉባቸው ሰለፍዮች ላይ ነው የሚዘምቱት። ጀምዕያን በተመለከተ በጣት ከሚቆጠሩ ዑለማዎች ውጭ ብዙሃኑ እንደሚፈቅዱት የታወቀ ነው። እነዚህ የሐጁሪ ጭፍራዎች ግን ጀምዒያ በኢጅማዕ የተወገዘ እያስመሰሉ ሲያቀርቡ ነበር። ይሄ ሸፍጣቸው ሲጋለጥ "ዑለማዎች የፈቀዱት የጀምዕያ አይነት በሸሪዐዊ ስርኣት ስር ያለውን ነው" የሚል ሌላ ቅጥፈት አመጡ። በሸሪዐ በማይተዳደሩ በርካታ ሃገራት የነበሩ ዑለማዎች ጀምዒያ እንደመሰረቱ ለምሳሌ በህንድ፣ በአልጀሪያ፣ በግብፅ፣ በሱዳን፣ በፓኪስታን፣ ወዘተ የነበሩ ጀምዒያዎችና ዑለማዎች እየተጠቀሱላቸውም አይናቸውን ግንባር አድርገው ያልፋሉ። በሉ እነ አሕመድ ሻኪርን፣ እነ ሙሐመድ ሓሚድ ፈቂን፣ እነ ዐብዱረዛቅ ዐፊፊን፣ እነ ዐብዱረሕማን አልወኪልን፣ ወዘተ ተብዲዕ አድርጓ? አ?ሰው እንዴት በራሱ ጭንቅላት ላይ ያምፃል? አታገናዝቡም?
እውነት ጀምዒያ ከሰው ሰራሽ ህግ ጋር ንክኪ ስላለው ከሆነ ከሱንና የምታስወጡበት ይሄው በሐጁሪ እውቅና ከሺዐዎች ጋር የተደረገውን ስምምነት እዩና ሐጁሪን ከነ ጭፍራው ከሱንና አስወጡት!! የስምምነቱ 8ኛ አንቀፅ እንዲህ ይላል:–
"ይህ ስምምነት የሚመለከታቸውን ሰለፍዮችና ሑሢዮችን የሚገልፁ የማስታወቂያ እና የዲን ንግግሮች በሁለቱም ወገን በሰላም መኗኗርን በሚያግዝ መልኩ ማረቅና ማስተካከል ይገባል። ይህን ስምምነት የሚጥስ የትኛውም ወገን ኃላፊነቱን ይወስዳል። ይህም:–
👉🏽 ከማክፈር እና በግድያና በንብረት ላይ ወደ መተላለፍ ከሚያነሳሳ ንግግር በጥብቅ ከመከልከል ጋር ነው።
👉🏽 እንዲሁም
በግለሰብ መብት ላይ፣
👉🏽 በእምነት (በኢዕቲቃድ) ነፃነት ላይ፣
👉🏽 በእይታ (ነፃነት ላይ)፣
👉🏽 በአስተሳሰብ (ነፃነት ላይ)፣
መተላለፍን ከመከልከል ጋር ነው። ይህም:–
⛔ ከየመን ሪፐብሊክ #ህገ_መንግሥት እና
⛔ ተፈፃሚ ህጎች ጋር በማይፃረር መልኩ ነው።"
|
ሰነዱን ከስር አያይዤዋለሁ። የተወሰደው ከራሳቸው "አልዑሉም" ዌብሳይት ነው። በላዩ ላይ "ኻስ ሊ ሸበከቲል ዑሉም አስሰለፊያ" እንዳሉበት ተመልከቱ። ከሆነ ጊዜ ወዲህ ከዌብሳይቱ ላይ አንስተውት ነበር። ብልጠት መሆኗ ነው። ተንኮላቸውን የሚያውቁ ሰዎች ግን ሲያጠፉት ጠብቀው 'ሴቭ' አድርገው ለቀውላቸዋል። ሐጁሪ ሰነዱ እንዲተገበር የጠየቀበት አብሮ አለበት።
እንደሚታወቀው በኢስላም የእምነት፣ የእይታ፣ የአስተሳሰብ ነፃነት የሚባል የለም። ይሄ ለጥፋት እውቅና መስጠት ነው። ይህንን የሐጁሪ ጭፍራዎችም ያውቁታል። ከመሆኑም ጋር ይህን የጥፋት አንቀፅ ተቀብለው ፈርመዋል።
የየመን ህገ መንግስትም ያለ ጥርጥር ሰው ሰራሽ ህግ ነው። ከመሆኑም ጋር ለሃገሪቱ ህገ መንግስት እውቅና ሰጥተው ተፈራርመዋል።
ብዥታዎች
።።።።
ይህ ስምምነት በውስጡ አደገኛ ነጥቦችን እንዳካተተ በግልፅ የሚታይ ነው። ነጥቦቹ እነሱ ሌሎችን ከሱንና ከሚያስወጡባቸው የከፉም፣ ያገጠጡም ናቸው። ግና ሌሎችን በጅምላ እንደሚያጭዱት በዚህ ስምምነት ሰበብ ሐጁሪንና ጭፍራውን የሚያጭዱ እንዳይመስልህ። የመንጋው ምሰሶ ሐጁሪ ነው። ምሰሷቸውን አፍርሰው አውራ የሌለው የንብ መንጋ መሆን አይፈልጉም። እንግዲያው እነ ሐጁሪን ካልነኩ ሌሎችንም መንካት የለባቸውም ብትል ዋጋ የለውም። ጉዳዩ የህልውና ጉዳይ ነው። ስሜታቸውን እየተከተሉ የፈለጉትን ከሱንና ካላስወጡ "ሰለፊ" መሆን አይችሉም። ክፉ ልክፍት! እዚያ ሰፈር ማመዛዘን የሚባል የለም። ያለ ምንም ሁነኛ መለኪያ "የነሱ" የሚሉትን እንደዋዛ አሽቀንጥረው ከሱንና ሲያስወጡ፣ "የኛ" ሲሉ ግን ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ እያለም በጭፍን ይከላከሉለታል። ማሰቢያቸው የተዘጋ ፍጡሮች!!
ለምን ተፈራረሙ?
በአሁኑ ሰዓት ከያዙት ፅንፈኛ አቋም የተነሳ ለሐጁሪ ጭፍራዎች ስምምነቱ አስደንጋጭ ነው። ለዚያም ነው እየደበቁት ያለው። ይሄ ሰነድ ሲቀርብባቸው የተምታቱ ምላሾችን እንደሚሰጡ ይጠበቃል። የተለያዩ ሰዎቻቸውን ጠይቁና ታዘቡ ።
① ከፊሉ አይናቸውን ጨፍነው ሰነዱን ሊክዱ ይችላሉ። ይህንን ዋናዎቻቸው የሚያደርጉት አይመስለኝም። በቀላሉ ይዋረዳሉና። ከስር ያሉት ጭፍን ጀሌዎች ሊያደርጉት ይችላሉ። "ሰነዱ ሐሰት ነው የምትሉ ከሆነ ከኡስታዞቻችሁ የድምፅ ማረጋገጫ አቅርቡ" በሏቸው። አያደርጉትም።
② ከፊሉ "ሰነዱ የተፈረመው አስገዳጅ ሁኔታ ስለገጠመ ነው" ሊሉ ይችላሉ።
ግና በጊዜው ሑሥዮች መርከዝ ደማጅ የሚገኝበትን የሶዐዳ ግዛት እንጂ ሙሉ የመንን አልተቆጣጠሩም ነበር። ስለዚህ ይህን ኩፍር ያለበት ሰነድ ከመፈረም ለምን ወደሌሎች አካባቢ አልተዛወሩም? አማራጭ እያላቸው መፈራረም ዑዝር ይሆናል? ከሆነ ለምን ለሌሎች ዑዝር አትሰጡም? እናንተ ግን ለነ ሐጁሪ ሲሆን የተሸበበው አፋችሁ ሌሎችን አላለፈም። ማለፉም ይቅር። ከሱንና እስከማስወጣት ርቀት ነው የሄዳችሁት። ይህም ሳይበቃ ከሌሎች አንጃዎች በከፋ ጧት ማታ ማብጠልጠል ልዩ መታወቂያችሁ ሆኗል።
አፅንኦት!! በሰነዱ መሰረት እነ ሐጁሪ የሑሢ ሺዐዎችን
"""""""""
👉🏽 የግለሰብ መብት፣
👉🏽 የእምነት ነፃነት፣
👉🏽 የእይታ ነፃነት፣
👉🏽 የአስተሳሰብ ነፃነት፣
ያከብራሉ። ይህም:–
⛔ ከሸሪዓ ጋር ሳይሆን ከሃገሪቱ #ህገ_መንግሥት ጋር በማይፃረር መልኩ ነው የሚሆነው።
ከራሳቸው "አልዑሉም" ድረ ገፅ የተወሰደውን ስምምነት ከታች ካለው ሊንክ ገብተው ማውረድ ይቻላል። [አንቀፅ 8 ላይ ያነጣጥሩ‼]
:::::::::::::
ከገበሬ እስከ ነጋዴ፣ ከሰራተኛ እስከ ተማሪ፣ ከከተማ እስከ ገጠር፣ ከሃገር ቤት እስከ ዐረብ ሃገር ያለችዋ ሰራተኛ ድረስ እንዳበደ ውሻ ያልመሰላቸውን "ጀምዒያ" "ጀምዒያ" እያሉ ለሚናከሱ ሐጃዊራዎች በጮሁ ቁጥር ይችን መልእክት እንድታጎርሱልኝ እጠይቃለሁ። አመሰግናለሁ።
https://up.top4top.net/downloadf-994kvs1-pdf.html?fbclid=IwAR0NDpVPaXx-wh7tjGBV0ygKWHCoBWg1zIb4inAoup7u5PjXEthzdWUuwHY

top4top.io
وثيقة الحجوري | تحميل
مركز رفع و تحميل صور وملفات صوتية ومرئية بروابط مباشرة وأحجام ضخمة للأبد مع إمكانية إدارة ملفاتك، من الأشهر على مستوى الخليج والعالم العربي
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሆነ ሰው:– "የዐብደርረሕማን አባት ሆይ! ከየት ነህ?" ሲል ዙሀይር ኢብኑ ኑዐይምን ጠየቃቸው።
እሳቸውም:– "አላህ በኢስላም መልካም ከዋለላቸው ነኝ" አሉት።
"ዘርህን ማለቴ ነው" አላቸው።
በዚህን ጊዜ እንዲህ አሉት:–
فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ فَلا أَنسَابَ بَيْنَهُمْ يَوْمَئِذٍ وَلا يَتَسَاءَلُونَ
በቀንዱም በተነፋ ጊዜ በዚያ ቀን በመካከላቸው ዝምድና (ጎሳ፣ ዘር) የለም፡፡ አይጠያየቁምም፡፡"
[ሒልየቱል አውሊያእ: 4/ 319]
ዱንያን የማይሻገረውን የዘር ጉዳይ ከምንጎረጉር
ለነገ የሚበጀን ላይ እናተኩር!!
እሳቸውም:– "አላህ በኢስላም መልካም ከዋለላቸው ነኝ" አሉት።
"ዘርህን ማለቴ ነው" አላቸው።
በዚህን ጊዜ እንዲህ አሉት:–
فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ فَلا أَنسَابَ بَيْنَهُمْ يَوْمَئِذٍ وَلا يَتَسَاءَلُونَ
በቀንዱም በተነፋ ጊዜ በዚያ ቀን በመካከላቸው ዝምድና (ጎሳ፣ ዘር) የለም፡፡ አይጠያየቁምም፡፡"
[ሒልየቱል አውሊያእ: 4/ 319]
ዱንያን የማይሻገረውን የዘር ጉዳይ ከምንጎረጉር
ለነገ የሚበጀን ላይ እናተኩር!!
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"ለደሞዝ ሲባል አንዲት ሴት ለስራ አስኪያጇ መታዘዟን ‘ነፃነት’፣ እና ‘ስልጣኔ’ አድርገው ያዩታል።
ለባሏ ወይም ለወልዩዋ (ለሸሪዐዊ ሃላፊዋ) መታዘዟን ግን ‘ውርደት’ እና ‘ባርነት’ አድርገው ነው የሚመለከቱት።
እነሱ የመጨረሻ ወራዳ ፍጡሮች ናቸው! ፌሚኒስቶችና ሊብራሊስቶች!!"
*ተቀድቶ የተተረጎመ*
ለባሏ ወይም ለወልዩዋ (ለሸሪዐዊ ሃላፊዋ) መታዘዟን ግን ‘ውርደት’ እና ‘ባርነት’ አድርገው ነው የሚመለከቱት።
እነሱ የመጨረሻ ወራዳ ፍጡሮች ናቸው! ፌሚኒስቶችና ሊብራሊስቶች!!"
*ተቀድቶ የተተረጎመ*
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢብራሂም– አንድ ሰው፣ ሁለት ስም!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
አንተ ከሰዎች ዘንድ ማነህ? ደግ ወይስ ክፉ? ትሁት ወይስ በጥራራ? ፊተ በሻሻ ወይስ ጨፍጋጋ? ምራቅ የዋጠ በሳል ወይስ በቀዳዳ ሱሪ የሚጀነን ከንቱ ፍንዳታ? አንተ ማነህ? ሠዎች ስላንተ ምን ይላሉ? ምን እንደሚሉ ታውቃለህ? በክፉ መነሳት ያሳስብሀል? ወይስ የሰው ጉዳይ የማይጨንቅህ በራስህ ዛቢያ ላይ የምትሽከረከር ፍጡር ነህ?
አንቺስ ከሰው ዘንድ ማነሽ? ማን መባል ያምርሻል? ምን ስም እንዳይወጣልሽ ይጨንቅሻል? ባገር በመንደሩ ምን ስም አለሽ? ጨዋ? ዘልዛላ? ምላሳም? ቁጥብ? አጉል ነቃሁ ባይ? ግብረ ገብ? ቀብራራ? ኮስታራ?
ይህ ከሰው ዘንድ ነው። ከአላህ ዘንድስ እኛ ማነን? ምንስ ቦታ አለን? እስኪ እራሳችንን እንመልከት? አላህ ካዘዘብን ቦታ አለን? አላህ ከከለከለን ቦታ ርቀናል? ከሆነ ምንኛ መታደል ነው?! ከሆነ ከሰው ዘንድ ያለን ስም አያስጨንቀንም።
ከሰዎች ዘንድ ጭብጥ የማይሞሉ፣ አይን የማይገቡ፣ ቢናገሩ ቃላቸው የማይሰማ፣ ቢጠይቁ ፊት የማይሰጣቸው፣ በሰዎች መለኪያ እዚህ ግባ የማይባሉ ከአላህ ዘንድ ግን የላቀ የመጠቀ ደረጃ ያላቸው ስንትና ስንት የአላህ ሰዎች አሉ?!!! አላህ ዘንድ "ሰው" ከሆኑ ሰዎች እንደ ሰው ባይቆጥሯቸው ምን ያጣሉ?! ኢብራሂምን አታይም? ከነዚያ ከበርቴዎች ዘንድ ማን ነበሩ? አንድ ተራ ወጣት!!
(قَالُوا سَمِعْنَا فَتًى يَذْكُرُهُمْ يُقَالُ لَهُ إِبْرَاهِيمُ)
«ኢብራሂም የሚባል #ወጣት (በመጥፎ) ሲያነሳቸው ሰምተናል ተባባሉ፡፡» [አልአንቢያእ: 60]
ከአላህ ዘንድስ ማን ነበሩ?
(إِنَّ إِبْرَاهِيمَ كَانَ أُمَّةً قَانِتًا لِلَّهِ حَنِيفًا وَلَمْ يَكُ مِنَ الْمُشْرِكِينَ)
"ኢብራሂም ለአላህ ታዛዥ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዘንባይ የሆነ #ሕዝብ ነበር፡፡ ከአጋሪዎቹም አልነበረም፡፡፡" [አንነሕል: 120]
ከሰዎች ዘንድ እንደ ዋዛ "አንድ ወጣት" ተብለው የተቃለሉት ኢብራሂም ከአላህ ዘንድ "ህዝብ" ተብለው ነበር የተሞካሹት!! አንዱ ኢብራሂም ሁለት ስም ሲኖራቸው ተመልከት። አንዱ እንደ ምድር፣ አንዱ እንደ ሰማይ። አንዱ ከምድር፣ ከሰማይ። ልዩነቱን አየኸው?! አላህ እንዲህ ከሰቀላቸው በኋላ ፍጡር ሊያወርዷቸው ቢጣጣር ምን ያመጣል?! በተውሒድ የነገሰን ማን ያወርደዋል?!
·
ድሮ ነው። ወሎ፣ ወረባቦ የተባለ ወረዳ ውስጥ የሚኖሩ ኡካሻ የተሰኙ በተውሒድ ጠንካራ የሆኑ፣ ህዝቡን የወረረውን ሺርካ ሺርክ የሚነቅፉና የሚፀየፉ ሸይኽ ነበሩ። "ከዘልማዳችን ወጣ" ብለው በጊዜው የነበሩ መሻይኾች ተሰብስበው "ፌንጥ" አሏቸው። ("ፌንጥ" አሁንም ድረስ ያለ አደገኛ ማህበራዊ ማእቀብ ነው። "ፌንጥ" የተባለ ሰው ከየትኛውም ማህበራዊ ህይወት ይገለላል። ሰላምታ እንኳን ይነፈጋል። ከሕዝብ መሐል እየኖረ በጫካ ውስጥ ከመኖር በላይ እየተሳቀቀ ባይተዋርነትን ይገፋል።)
ዑካሻ በጠንካራው የተውሒድ አቋማቸው የተነሳ አድማ ተመታባቸው። ከአቋማቸው ሊያሽመደምዷቸው በማለም ሸኾቹ ተሰብስበው "ፌንጥ ብለንሀል" አሏቸው። የዑካሻ መልስ ግን ያልተጠበቀ ነበር። "እኔም ፌንጥ ብያችሁዋለሁ! ምን ታመጣላችሁ?!!"
·
አዎ ሁለ ነገሩን ለአላህ የሰጠ ሰው፣ የሰው ሴራ ለአላህ ብሎ ከያዘው አቋሙ አያጥፈውም። የሰው ጭብጨባ በሙቀት አያቀልጠውም። አላህን የያዘ ምን አጥቷል? ከአላህ ጋር የሆነ ምን ያስፈራዋል?!
·
ወንድሜ ሆይ! እህቴ ሆይ! ከምንም በፊት ከአላህ ዘንድ ሰው እንሁን። በምኞት ሳይሆን በተግባር ሰው ለመሆንም እንጣር።

አደጋ‼
****
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን ሐፊዞሁላህ እንዲህ ይላሉ: –
·
"አንዳንዶች እንደሚሉት
~ ' ዛሬ ዘመኑ ተቀይሯል፤
~ በቁርአን እና በሱንና ማስተዳደር ዘመን ያለፈበት ነው፤
~ ዛሬ ያለንበት ጊዜ ለዘመኑ የሚበጅ አስተዳደር ማቅረብ ያስፈልጋል፤ …'
በማለት የሞገተ ሰው ይሄ ከኢስላም ሃይማኖት ማፈንገጥ ነው (ከእስልምና መውጣት ነው!!)"
·
[ሸርሑ ነዋቂዲል ኢስላም: 111]