መውሊድ በበፊት አክባሪዎቹ ሲጋለጥ
ከዚህ በታች የምታነቡት መውሊድ የሚሄድ የነበረ ሰው ይፈፅም የነበረውን ሺርክ፣ አላህን ማመፅ፣ የሙስሊሞች ብር ዘረፋ እንዲህ ሲል ያስቀምጠየዋል
እኔ ገጠር ያደኩ ሥሆን በዛን ጊዜ ሥለድን ከቤተሠቦቼ እንኳን አንዳችንም አናቅ፡፡
ታዲያ መወልድ ደረሠና ሥንቃችንን ይዘን በጧት ተነሥተን ወደ ጀማ ንጉሥ መጎዝ ጀመረን፡፡
ይሄንን ቁልቁለት ሸቅበት በሥንት ጉድ ጨርሠን፡፡
ማታ ጀማ ንጉሥ ገባን፡፡
ከዛ ማታ ህዝቡ እደ ጉድ ተሠብሥቧል፡፡
ከዛ መንዙማ ተከፈተ ሤቱም ወንዱም እደ ዲልቂያ ተደበላልቆ እሥክታ ይመታ ጀመረ፡፡
ብቻ እኔ ሥለድኔም ምንም ባላቅ አልጣመኝምና ወደ ዳሡ ሄጂ ተኛሁኝ፡፡
ጧት ቀሠቀሡኝ እና እንሄድ አሉኝ፡፡
የት አልካቸው?
ወረፉ እንያዝ አሉኝ፡፡
ለምኑ?
ሸሆቹ እየመረቁ ነው እኮ አሉኝ፡፡
ሠልፉን ያዘን ከዛ እበራፉ ላይ ሁለት ጥምጣም የጠመጠሙ እየመረቁ የሄንን ብር ለጉድ ሠብሥበውታል፡፡
ከዛም አልፉ ወደ ቤቱ እየተገባ በመሥኮቱ ወደ ውሥጥ ብር ይወረወራል፡፡
እውሥጥ በድቦራ የተሸፈነ ትልቅ ጎራ የሚመሥል አለ፡፡
በዛ በመሥኮት ባለሀጃው መቶ ሥቅሥቅ ብሉ ያለቅሣል፣ ይለምናል፡፡
የሄንን ካደረጋችሁልኝ ኮርማ አቀርባለው፡፡
ብቻ አምልኮ በሙሉ ለፍጡር ይደረጋል፡፡
እኔ በአይኔ ያየሁት ጉዳይ ነው፡፡ ከዛ ለአንድ ጎደኛየ ይሄንን ነገር ነገርኩትና ያማ በድቦራ የተሸፈነው ቀብር ነው አለኝ፡፡
ጀማ ንጎሥ የሽርክ መነሀሪያ መሆኑን አወኩ፡፡
አሏህ ሽቶልኝ ወደ ሣወዲ አምጥቶ ዲኔን አሣወቀኝ፡፡ ጀህልና ወልቅ ብላ ሄደች አልሀምዱሊላህ እና ይሄንን ለመናገር የፈለኩት አንዳንድ ሠዎች መውሊድ እምናከብረው እና ሥናከብር ድሆችን ለማብላት ቁራአን ለመቅራት ወዘተ ይላሉ ወሸት ነው፡፡
የዚህ ወንድም ምስክርነት በዚህ አበቃ፡፡
ከዚህ የምንወስደው ትምህርት ሀገራችን ላይ
- ሱፊዬች የተውሒድ ሰዎች ናቸው እያሉ የሚያጭበረብሩት ውሸት ነው፡፡ ሱፍዬች ይሀው ሺርክ እና ቢድኣን አስፋፊ ናቸው፣
- መውሊድ ላይ ቀብር አምልኮ ይፈፀማል፣
- የድሆች ብር ይበዘበዛል፣
- ለሆዳቸው የደሩ አሊም ተብየዎች ይህንን ጥፋት በማስፋፋት ላይ የመጀመሪያውን ድርሻ ይይዛሉ፣
- መውሊድ ላይ ነብዩን እናወድስበታለን እያሉ የሚያጭበረብሩት ኪስ አውላቂዎች የነሱን ሀብት ለማዳለብ እንጂ ለነብዩ ውዴታ አይደለም፣
- መውሊድ በሃበሻ ዲን ለመስፋፋት አስተዋፅኦ አድርጓል የሚሉን ሰዎች ውሸታሞች ናቸው፡፡ መውሊድ ይሀው ዲንን አፍራሽ ለመሆኑ ሰሜን አካባቢ የሚሰራውን የአይን እማኞች የተናገሩት ከበቂ በላይ ማስረጃ ነው፡፡
አላህ ኡማውን ከማጭበርበር እና በአጭበርባሪዎች ከመጭበርበር ይጠብቀን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts

ለአቂዳ ስንል ነው የታሰርነው ያሉት ሰዎች አቂዳቸው ከተበላሹ አህባሾች ጋር የሺርክ መነሀሪያ መውሊድ ላይ ምን ይሰራሉ?
የኢትዩጵያ ሙስሊሞች ሆይ! አሁንስ አትነቁም?
እንደሚታወቀው እነ አቡበክር አሕመድ፣ ካሚል ሸምሱ፣ አህመዲን ጀበል እና ሌሎችም ከዚህ በፊት ከመንግስት ጋር ተጋጭተው በታሰሩ ጊዜ “ለአቂዳ ነው የታሰርነው፡፡ ለዲን መሞት ክብር ነው፡፡” ሲሉ እና ሲባልላቸው ነበር፡፡ ዛሬ ግን በአንድ ጀንበር ተገልብጠው ከአህባሽ ጋር ምንም እንዳልተፈጠረ “የአንድነት እና የሰላም ኮንፍረንስ” ይላሉ፡፡ እኛን የሺርክ መናሀሪያ የሆነውን መውሊድ ስንቃወም “መውሊድ መውሊድ እያላችሁ ኡማውን አትበታትኑት፣ መውሊድ አቂዳ አይደለም” እንዳላሉ
መውሊድ አቂዳቸው ከሆኑት አህባሾች ጋር አቡበክር አህመድ፣ አህመዲን ጀበል እና ጓደኞቻቸው ይሀው “እንኳን ለመውሊድ አደረሰን” የሚል ዝግጅት ላይ ንግግር ሁሉ አደረጉ፡፡ ትላንት ከአህባሽ ጋር ያጣላቸው ስልጣን እንደሆነ በማስረጃ ስንናገር “የመንግስት ቅጥረኞች” ሲሉን ነበር…. ዛሬስ? ዛሬማ ህዝብ ነቃ ቅጥረኛ ምናምን ቡሊ ሰሚ የላቸውም፡፡ ሰውን ቢሸውዱ አላህን መሸወድ አይቻል፡፡ አልሐምዱሊላህ አላህም ህዝቡን አነቃው፡፡ ኢንሻአላህ ገና ያልነቃውም ይነቃል፡፡
ህዝቡ ከነቃ አይገደድም፡፡

እሺ እዚህስ ምን ሊሰሩ ነበር የሄዱት?
በያዝነው ሳምንት ከሊፋ ህንፃ ላይ “መውሊድ በሀበሻ ያበረከተው አስተዋፆ” በሚል ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቦ ከራምሳ ጀምሮ መንዙማዎች በአማርኛና በኦሮምኛ ሁሉ ተዜሟል፡፡
ቦታው ላይ የተገኙት ሀሰን ታጁ (የፁሁፉ አቅራቢ)፣ ኢድሪስ ሙሐመድ፣ ካሚል ሰምሹ እና ሌሎችም ናቸው፡፡
እዚህ ፕሮግራም ላይ መቼም ካሚል ሸምሱ ምን ሊላቸው ነበር የተሳተፈው? “አላህን ፍሩ መውሊድ ቢድኣ ነው” በፍፁም አይላቸውም፡፡
የሺርክ መናሃሪያ የሆነውን፣ ነብዩ ይመጡበታል ብለው የሚዋሽበትን ኢስላም የማያውቀው መውሊድ እነሱ ሲያከብሩት “ዝም በሉ የሙስሊሞች አንድነት አትበትኑ” ይሉናል፡፡ እኛ ደግሞ እናንተ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያላዘዙትን በመስራት የሙስሊሞችን አንድነት አትበትኑ እንላችኋለን፡፡ አንድነት ማለት በሐቅ ላይ መሰብሰብ እንጂ፣ ቢድኣን በማንገስ፣ አደንዛዥ ቅጠል በመቃም፣ የምስኪኖችን ብር በመዝረፍ ላይ አይደለም፡፡ የሚገርመው አህባሾች እንኳን አላመኗቸውም፡፡

ከሰሃባዎች በላይ ነብዩን የሚወድ አለን?
አላህ አማኞች፣ እውነተኞች ያላቸው ነብዩን ﷺ ከአላህ ቀጥሎ ከምንም በላይ የሚወዱት፣ በህይወታቸው፣ በገንዘባቸው የረዱት ሰሃባዎች መውሊድ አላከበሩም፡፡
ታድያ የእኛ ሀገሮቹ ይህንን የሺርክ መነሃሪያ፣ የቢድኣ ቁንጮ፣ አደንዛዥ ቅጠል ጫት የሚበላበት፣ መስጂድ ውስጥ የሚጨፈርበትን ሲያከብሩ ኢስላምን ከሰሃባዎች በላይ ተረድተውት ነውን?
መልክተኛውን ﷺ ከሰሃባዎች በላይ ወደዋቸው ነውን?
በፍፁም
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው፡፡”
ሰባሃዎች ያልታዘዙትን አይሰሩም ነበር፡፡ የዛሬዎቹ አታላዬች በነብዩ ﷺ ስም ይነግዳሉ፣ ሃይማኖት ያፈርሳሉ፡፡
አላህ ከጠሞ አጥማሚዎች ይጠብቀን፡፡

ዛሬ አላህ ሲታመፅ የዋለበት ቀን ነው።
አምልኮ ምን እንደሆነ በዝርዝር የነገረን ውብ ኢስላም ውስጥ የሌለን መውሊድ በአል ነው ብለው በድፍረት መስጂዶች ውስጥ ሲጨፍሩ ዋሉ።
ደግነቱ የቢድአ ጠበቆች ተጋለጡበት።
አላህ ከሸራቸው ይጠብቀን።
https://t.me/SadatTextPosts
አምልኮ ምን እንደሆነ በዝርዝር የነገረን ውብ ኢስላም ውስጥ የሌለን መውሊድ በአል ነው ብለው በድፍረት መስጂዶች ውስጥ ሲጨፍሩ ዋሉ።
ደግነቱ የቢድአ ጠበቆች ተጋለጡበት።
አላህ ከሸራቸው ይጠብቀን።
https://t.me/SadatTextPosts
ሰኞ እና መውሊድ?
መውሊድ አክባሪዎች “ነብዩ ﷺ ሰኞን የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ፆመዋል፡፡ ይህም መውሊድን (ልደታቸውን) ለማክበር ማስረጃ ነው፡፡” ይላሉ፡፡
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ማስረጃ ብለው ያቀረቡት፣ ማስረጃ መሆን እንደማይችል በሰፊው እንየው፡፡
ነብዩ (ﷺ) ሰኞን ቀን እንደሚፆሙ በትክክለኛ ሀዲሶች ተረጋግጧል፡፡ የሚከተሉትን ሀዲሶች እንይ
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን ለምን እንደሚፆሙ ተጠየቁ፣ እሳቸውም “በዛ ቀን ተወለድኩ፣ እናም መለኮታዊ ራእይም በዛው ቀን መጣልኝ” ሰሂህ ሙስሊም 1162
በሌላ ዘገባ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” ቲርሚዚ 747
ከነዚህ ሁለት ሀዲሶች የምንማራቸው ትምህርቶች እንደሚከተለው ይቀርባሉ
1.) የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን የፆሙት ለሶስት ምክንያቶች ነው
a. የተወለዱበት ቀን ስለሆነ፣
b. ቁርኣን ለእሳቸው የወረደበት ቀን ነው፣
c. ስራዎችም ወደ አላህ የሚወጡበት ቀን ስለሆነ እና እሳቸው ስራቸው ፆመኛ ሆነው እንዲወጣላቸው ስለፈለጉ፡፡
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) የፆሙት ከላይ በተጠቀሱት ሶስት ምክንያቶች እንጂ ሰኞን ስለተወለዱበት ብቻ አልነበረም፡፡
2.) ከዚህ ሀዲስ ሰሃባዎች አመት ጠብቀው በረቢአል አወል የነብዩን (ﷺ) ልደት ማክበርን አልተረዱም፡፡ ሰሃባዎች ደግሞ ለኢስላም በጣም ቅርብ፣ ኢስላምን ጠንቅቀው አዋቂዎች እና ኢስላምን ከማንም በላይ የተረዱ ከመሆናቸውም ጋር “መውሊድ” የሚባል በአል አያከብሩም ነበር፡፡
3.) ታቢኢን በመባል የሚታወቁት የሰሃባ ተማሪዎች ከዚህ ሀዲስ መውሊድ የሚባል በአል አለ ብለው አልተረዱም፡፡
4.) አራቱ ታላላቅ የፊቂህ ኢማሞች አቡ ሀኒፋ፣ ኢማሙ ማሊክ፣ ኢማሙ ሻፊኢ እና ኢማሙ አህመድ ይህን ሀዲስ እያወቁ፣ ሀዲሱን መውሊድ (የነብዩን ልደት) ማክበር ይቻላል ለሚል ማስረጃ አልተጠቀሙትም ፡፡
5.) በዚህ ሀዲስ የተገደበው አምልኮ ፆም ነው፡፡ ስለዚህ ፁሙ፡፡ ከዚህም አትለፉ፡፡ ዲኑ ገር ነው፡፡ ነብዩ (ﷺ) የሰሩትን እንስራ ያልሰሩትን አንስራ፡፡
አንዳንድ ሰዎች ይገርማሉ ሀዲስን ትርጉሙን ያዛባሉ፣ ይጠመዝዙታል ለምን ሲባል ቢድኣን ለማንገስ፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ አላህን አዋቂ፣ ፈሪም፣ አላህ ዘንድ እውነተኞችም አይደለንም፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ ነብዩ (ﷺ) አንወድም፣ አናከብርም፣ መስዋትም አልሆንም፡፡ ስለዚህ አደብ አድርገን እንቀመጥ፡፡
እንዲህ አይነት ጥፋቶችን ስናጋልጥ እናንተ በእድሜ ከጠገቡት ታላላቅ ኡለማዎች፣ ሙፍቲዎች፣ ዶክተሮች፣ ኡስታዞች ትበልጣላችሁን? ሲሉ ይጠይቃሉ
መልሱም ቀላል ነው
እነዚህ እናንተ ኡለማ ብላችሁ የምትከተሏቸው ሶዎች ከሰሃባዎች አላህን በመፍራት፣ አላህ እና መልክተኛውን በመውደድ፣ በእውቀት ይበልጣሉን?
አይበልጡም
ስለዚህ ሙፍቲም፣ ዶክተርም፣ ኡስታዝም፣ ሙነሺድም፣ ድቤ መቼም አርፈው ይቀመጡ፣ ዲን አይበጥብጡ፡፡
ኡማውን አይከፋፍሉ፡፡ ሺርክ እና ቢድኣን አያንግሱ፡፡
አላህ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት የፀዳ እውነተኛ አንድነት ይስጠን፡፡

አቡበክር አሕመድ ህዝቡን ገላግለው ግራ አታጋባው
አህባሾች ያዘጋጁት መውሊድ ላይ ተገኝተህ “የሀሳብ ልዩነት የነበረ ነው” ብለሀል፡፡
የብዙዎች ጥያቄ የሚሆነው ከአህባሽ ጋር ያለን የሀሳብ ወይንስ የእምነት ልዩነት?
ይህንን መልስ በግልፅ ብትናገር አህባሾችንም ከአህባሽ ጋር የእምነት ልዩነት ያለውንም ትገላግለው ነበር፡፡
6 አመት ሙሉ ሰው የተገደለው፣ የታሰረው፣ ሀገር ለቆ የሄደው መስጂዶች የተደፈሩት ከአህባሽ ጋር የእምነት ልዩነት አለን ተብሎ እንደነበር አሁንም ድረስ ብዙዎች ያውቁታል፡፡
አላህ እውነተኞች ሁኑ ብሏል፡፡ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር፡፡

700 መቶ እንጀራ?
አላህ ለደነገገው ኢድ እና አራፋ የማያደርጉትን አላህ እና መልክተኛው (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ላለዘዙት ቢድኣው መውሊድ ሀገራችን ላይ የሚከተለውን ዝግጅት ያደርጋሉ፡፡
“40 በርሚል ቡሆ ይቦካል፡፡
ከዚያ ሲቀጠን ከ50-60 ይደርሳል፡፡
አንዱ በርሚል እስከ 700 መቶ እንጀራ ይሆናል፡፡
700 እንጀራ ይመጣል አንዱ በርሚል ብቻ፡፡”
ኢቢሲ ላይ ቀርበው የሰጡት ቃለ ምልልስ
ቢድኣ ለዚህ ኡማ ምንም አስተዋፅኦ የለውም፣ ዲንን መናድ እንጂ፡፡ ይሉ ይሆናል “በመውሊድ ይህን ያህል አውጥተን ድሀ ብናበላ ምኑ ላይ ነው ችግሩ?”
መልሱም
- አላህ ያላዘዘውን በኣል እኛ መደንገግ አንችልም፣
- ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው (አላህ አይቀበለውም)” ብለዋል፡፡ ልደቴን አመት ጠብቃችሁ አክብሩልኝ፣ አርዳችሁ አብሉልኝ ብለው አላዘዙም፡፡ ኢስላም ያላዘዘውን የሰራ ሰው ደግሞ ወደ አላህ መቃረብ ሳይሆን ከአላህ ይርቃል፣
- ድሃን ለማብላት አመት መጠበቅ አያስፈልግም… እውነተኛ ለደሃ ተጨናቂ ከአመት እስከ አመት ማብላት ይችላል፡፡
አላህ ሆይ! ህዝቡክ ከዚህ አደገኛ ቢድኣ አንቃልን፡፡

ልብ ሲታወር አደጋ ነው፡፡
አንዳንድ መውሊድ አክባሪ አህባሾችና ሱፍዬች የሚከተለውን ልባቸውን የታወሩበትን ግጥም ይገጥማሉ
“ሱናቸውን ይዘን ነቢን ተከትለን፣
ያስያዙንን ይዘን ያዘዙትን ወደን፣
የከለከሉትን እኛም ተከልክለን፣
የዊላዳውን ቀን እናከብረዋለን!!”
እስቲ እነ ሸህ ደፋሩ ልባቸው ታውሮ የሚያቀነቅኑትን ስንኝ መስመር በመስመር እንየው
1) “ሱናቸውን ይዘን ነቢን ተከትለን”
የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ማለት እንግዲህ
- በቃል ያዘዙት፣
- በተግባር የሰሩት፣
- ሰሃባዎቻቸው ሲሰሩ አይተው ዝም ያሉት ነው፡፡
መውሊድ እንግዲህ በቃላቸውም አላዘዙበትም፣ በተግባራቸውም አልሰሩትም፣ እነዛ ስለስርዓት ያላቸው ሰሃባዎችም አልሰሩትም….. ታድያ እንዴት “ሱናቸው ይዘን ነቢን ተከትለን” ይላሉ?
እንዲያውም “ሱናቸውን ትተው ቢድዐን እና ሸይጧንን ተከትለው” የሚለው ነው እነሱ የሚፈፅሙትን የሚገልፀው፡፡
2) “ያስያዙንን ይዘን ያዘዙትን ወደን”
እዚህም ጋር መውሊድን ለማንም አላስያዙትም፡፡ ብሎም ያዘዙትን ወደን ካሉ እሳቸው ያዘዙት ሱናቸውን እንድንይዝ፣ ቢድዐን እንድንርቅ ነው፡፡ ይሀው እነሱ በተገላቢጦሽ ሸይጧን ጥፋታቸውን አሳምሮላቸዋል፡፡
3) “የከለከሉትን እኛም ተከልክለን”
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ቢድዐ በዲን ላይ የሚደረግን ፈጠራ ራቁ ብለው አዘው እነዚህ ሰዎች አያፍሩም ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ታላላቅ ከከለከሏቸው ነገሮች ውስጥ ቢድዐን ሆኖ ሳለ “የከለከሉትን እኛም ተከልክለን” ብለው ይዋሻሉ፡፡
ላይ ላዩን ቢዋሹ አላህ ውስጥ አዋቂ ነው፡፡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን) እያመፁ እሳቸውን መከተል የለም፡፡
4) “የዊላዳውን ቀን እናከብረዋለን!!”
ኩራተኛ ሰው እንዲህ ድርቅ ብሎ ሃቅን አልቀበል ብሎ የጀሀነም መንገድ የሆነውን ቢድዐ ዲን አድርጎ ይይዛል፡፡ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ግን ለ23 አመት ነብይ በነበሩበት ጊዜ አንድም ቀን አላከበሩትም፡፡ ታድያ ከዚህ በላይ ጥመት ምን አለ?
ሌላኛው ደፋራቸው ደግሞ እንዲህ ሲል ፃፈ
5) “የነቢ አሽክር እንደመሆን ምን መታደል አለ?”
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እራሱ የማን ባርያ ናቸው?
መልሱም የአላህ ናቸው፡፡
ታድያ እኛን እሳቸው “የአላህ ባርያዎች ሁኑ” እያሉ እንዳላስተማሩን ዛሬ “የነቢ አሽክር እንደመሆን ምን መታደል አለ?”
አንድ ሰው ተነስቶ “የኢሳ አሽክር እንደመሆን ምን መታደል አለ?” ቢል ይጠየፉታል፡፡ ለኢሳ ሲሆን እኛ ለአላህ፣ ለብቸኛው ፈጣሪ ብቻ ነው አሽከር ልንሆን የሚገባን አይነት መልስ ይሰጣሉ፡፡
ታድያ አላህ እኮ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምንም) ይሁን ኢሳን (አለይሂ ሰላም) የፈጠረ ብቸኛው አምላክ፣ ለእሱ ብቻ ባርያ ልንሆን የሚገባን ነን ሲባሉ፡፡
“ወሃብዬች” ብለው ፍየል ወድያ ቅዝምዝም ወዲህ ይሆኑብናል፡፡
አደለም እኛ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንኳን የአላህ ባርያ ናቸው፡፡ እሳቸው ያስተማሩን እሳቸውን በማወደስ ድንበር እንዳናልፍ እና ስለ እሳቸው ስንናገር “የአላህ ባርያውና መልክተኛው ነው” ብለን እንድንመሰክርልቸው ብቻ ነው ያስተማሩን፡፡ እኛም በአላህ ፍቃድ አደበኞች በመሆን ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) መልክተኛውና ባርያው ናቸው እንላለን፡፡
የአላህ ሰላትና ሰላም በነብያት ሁሉ መደምደሚያ፣ በባለቤታቸው፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረባዎቻቸው እና ሃቅን በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን፡፡
Bedegami Post yetederege