ሰውን ማታለል ቢቻልም አላህን ግን በፍፁም ማታለል አይቻልም፡፡
“አህባሽ ብልሹ አቂዳ አለው፣ ተክፊር ነው፣ መጅሊሱን አህባሽ ሙሉ ለሙሉ ካለቀቅ ትግላችን አይቆምም፣ ተከትለናቸው አንሰግድም ካፊሮች ናቸው….” እና የመሳሰሉትን ሁሉ ያለ፣ ስለ አህባሾች የተናገረው እውነቱን ከነበር፣ ለአቂዳቸው ከተጣላቸው፣ ዛሬ በአንድ ጀንበር አህባሾች ከዚህ ሁሉ መጥፎ እምነታቸው ሳይመለሱ “አውፍ ተባብለናል… በጋራ አብረን እንሰራለን” ብለው ያውም ተቃቅፈው እና ተሳስቀው ስናያቸው ጌታችን አላህ ሐቁን ስላወጣልን ከልብ እናመሰግነዋለን፡፡
ሰው ከዲን ጋር ያልተያያዘ፣ ጠቡን አውፍ (ይቅር ይቅር) ይባባላል፡፡ ከዛ ውጭ የሀይማኖት ልዩነት ሲመጣ መንገድ የሳተው ወደ ሐቁ እስኪመለስ ድረስ በማስረጃ ትፋለመዋለህ፡፡ ከተመለሰ እሰየው፡፡ ካልተመለስ ከእሱ እና ይዞ ከመጣው ሃይማኖትን ከሚጋጨው ነገር እያስጠነቀቅክ ጠላትንት ይፋ ሆኖ ትቀጥላለህ፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት የአላህ ዲን ስለተነካ፣ ውዴታና ጥላቻ ደግሞ የሚመሰረተው ለአላህ ተብሎ ስለሆነ፡፡ ይህን የጥፋት ቡድን፣ መሪዎቹ፣ ተጣሪዎችን የግል ጠብ ኖሮህ ሳይሆን ለአላህ ስትል ትጣላቸዋለህ፡፡ ለአላህ ስትል የተጣላሀውን ሰው ደግሞ ለአላህ ስትል የምትታረቀው ያ ያጠፋውን የተሳሳተ እምነት ሲያስተካክል እና ማስተካከያ ሲሰጥ ብቻ እና ብቻ ነው፡፡ አለበለዚያ ዝም ብለህ ከተታረቅከው መጀመሪያውን በሃይማኖት ሽፋን ተጠቅመህ እንጅ ለአላህ ስትል አልነበረም የተጣላሀው፡፡
አላህ ደግሞ ውስጥ አዋቂ ነው፡፡ ማን ለዲኑ ማን ለግል ጥቅሙ እና ዱንያ ሲል እንደሚጣላ ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ አላህ በራጅ፣ በሲቲ እስካን፣ በኤም አር አይ የማይገኘውን ሁሉ የተደበቀ ነገር በጠቅላላ ያውቃል፡፡ አላህ በልብ ውስጥ ያለውን፣ የቅርቡን የሩቁንም ያውቃል፡፡ ሰውን በተለይ ምስኪኖችን ማታለል ቢቻልም፣ አላህን ግን ማታለል አይቻልም፡፡ የፍርዱ ቀን አላህ ውስጥ የተደበቀውን ሁሉ አውጥቶ ፍርድ ስለሚሰጥ የጌታችንን ፍርድ በትግስት እንጠብቃለን፡፡
ከዚህ በላይ ምን ሐቁ ይውጣ፡፡ እራሳቸውን በራሳቸው ጊዜ አጋልጠዋል፡፡ ሐቅን ለሚቀበል ኢኽዋን እና አህባሽ የአቂዳ (የእምነት) ልዩነት (ጠብ) እንደሌላቸው በግልፅ ይመለከታል፡፡ ከዚህ በፊት በኢኽዋን ፍልስፍና የተመረዘ አንድ ወጣት “አህባሽን ለፖለቲካል አጀንዳው ብቻ ነው የምንቃወመው” ሲል ከፖለቲካ ውጭ ያለውን መርዝ የሆነ (የአህባሾችን) እምነታቸውን እንደማይቃወም “ብቻ” በሚለው ቃሉ ገልፆ ነበር፡፡ አስገራሚው ኡመተል ኢስላም እነዚህን አይነት ሰዎችን ስለሆነ የሚከተለው ቁም ሲሉት ይቆማል፣ ቁጭ በል ሲሉት ቁጭ ይላል፣ አህባሽን ተከትለህ እንዳትሰግድ ሲሉት አይሰግድም፣ ወድያው አቋማቸውን ቀይረው አህባሾች መሲጂድ ግቡ ሲሏቸው ይገባሉ፣ ኑር (በኒ) መስጂድ ሄደህ ከጁምኣ ሰላት በኋላ ፊኛ ነፍተህ ወደ ላይ ልቀቅ ሲሉት ይለቃል….. ሌላም ሌላም፡፡
ሙስሊሞች ሆይ! ንቁ፡፡ አላህ ያንቃን፡፡ እስከመቼ ጭፍን ተከታይ ሆናችሁ ህይወታችሁን፣ ንብረታችሁን፣ ጊዜያችሁን ለውሸት መስዋት ታደርጋላችሁ?
ከኢማን ስራ ሁሉ በላጭ ለአላህ ብሎ መውደድ ለአላህ ብሎ መጥላት ነው፡፡ ማንም ይናገር ማን በሸሪኣ ማስረጃ ያልተገኘለትን ነገር አሽቀንጥራችሁ ጣሉት፡፡ ከእንዲህ አይነት በየጊዜው ተለዋዋጭ ሰዎች እና ቡድኖች እራሳችሁንም ቤተሰባችሁንም ጠብቁ፡፡ ተጠንቀቁም አስጠንቅቁም፡፡
ጌታዬን አላህ አመሰግነዋለሁ፡፡ በዚህ ባለፉት አመታት በፈተናው ወቅት በነበርኩበት አቋም ላይ ላፀናኝ፡፡ ስለ ኢኽዋኖችም ተንኮል እና ተለዋዋጭነት በተግባር አሳይቶኝ ልቤን በኢማን ላፀናልኝ እና ላደላደለልኝ፡፡ አላህ ከዚህም በኋላ ከሚመጡ ፈተናዎች ይጠብቀን፡፡ በሐቅ ላይ ያፅናን፡፡
የአላህ ሰላትና ሰላም በነብያት ሁሉ መደምደሚያመ በባለቤቶቻቸው፣ በባልደረባዎቻቸው እና ሐቅን በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts

መውሊድ?
ነብዩ ከሞቱ ከ1400 አመት በላይ ተቆጥሯል፡፡
ሰው ከሞተም በኋላ የልደት በአሉ ይከበርለታልን?
እንደ ውቡ፣ ሙሉው እስልምና ከሆነ፣ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተወለዱበትን ቀን አመት ጠብቀው በህይወት በነበሩበት ጊዜ እንኳን አንድም ጊዜ የራሳቸውንም ይሁን የሌሎች ነብያት ወይንም የሌላን ግለሰብ አላከበሩም፡፡ አይደለም ሰው ሞቶ ልደቱ ሊከበር ቀርቶ፡፡
ግን አሳዛኙ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተወለዱበት ቀን በቁርጥ ባይታወቅም፣ የሞቱበት ቀን ግን አሁን ሰዎች ረቢአል አወል 12 እያሉ የሚጨፍሩበት ቀን ነው፡፡ ሰይጣን ይህን ያህን የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን) ዲን ነብዩን እንወዳለን በሚል ስም ሲንዱት ተግባራቸውን አሳምሮ አቀረበላቸው፡፡
አላህ በሱና ከሚብቃቁት ያድርገን፡፡ የነብዩን ሱና በቢድኣ ከመናድ ይጠብቀን፡፡

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ባሪያዎች ሆይ!
አል-ቀዋኢዱል አርበኣ ሙሉው ደርስ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል አራት ከሚከተለው የቴሌግራም ቻናል ማውረድ ትችላላችሁ፡፡
https://t.me/Kitaboch
ከዚሁ የተመሳሳይ ቻናል
1) አቂደቱል ዋሲጥያ ሙሉ ደርስ፣
2) ኡሱሉ ሰላሳ ሙሉ ደርስ፣
3) ኹዝ አቂደተክ እምነትህም ከቁርኣን እና ከሀዲስ ያዝ ሙሉ ደርስ፣
4) አል-ዋጂባት ሙሉ ደርስ ማግኘት ትችላላችሁ
ላልደረሳቸውም አድርሱት
ከ200 መቶ በላይ ለሚሆኑ የድምፅ ፋይሎች ከሚከተሉት የቴሌግራም ቻናል ማውረድ ትችላላችሁ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
አላህ ይቀበለን፡፡

"የአላህን ህግጋቶች ብትከተሉ አላህ ይረዳችሇል"
አላህ እና መልክተኛውን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እያመፁ ኢስላምን መርዳት ይቻላልን ወይንም ኢስላም እርዳታ ማግኘት ይችላልን???
======================
1) ሽርክ ፈጦ እየታየ፣
2) የሽርክ እና የጭፈራ መንዙማዎች በየመንገዱ በትልቅ ስፒከር እየተደመጡ፣
3) ቢድዓ በአይነታው ተንሰራፍቶ፣
4) የወላጆች ሃቅ ተጓድሎ
5) በስሜት እና መሃይምነት መመራት፣
6) ዲን ምን ይላል ሳይሆን ኢንተርኔት ላይ ያለን ማንነቱ የማይታወቅን ካፊር ይሁን ሙስሊም አለ ብሎ መከተል፣
7) ፊልም፣ ድራማ፣ አርት እያሉ ወንድ እና ሴት መጨባበጥ፣ የአጅነቢዮችን ምስል አላህ ቤት ላይ ለጥፎ መስጂዶችን ማቆሸሽ፣
8) ኢስላም ውሸትን ከልክሎ ሲያበቃ፣ በቻናል ላይ የሌለን የውሸት ታሪክ ድራማ ብሎ ከካፊር ተመሳስሎ ሰዎችን ከቁርዓን ማዘናጋት፣
9) ሴት ልጆች አላህ እና መልክተኛው የረገሙትን "ቅንድብ ማስቀንደብ እና መቀንደብ፣ ዊግ መቀጠል እና ማስቀጠል፣ ንቅሳት መንቀስ እና ማስነቀስ"፣ መጥፎ አለባበስ እየለበሱ፣
10) ወንዶች ኳስ፣ ጫት እያሉ ጀመዓ ሰላትን ትተው (በወንድ ላይ ግዴታ ነው ጀመአ ሰላት)፣ ጭራሽ የማይሰግድም ብዙ አለ፣
11) ነጋዴዎች ዘካን በስነስርአት ሳያወጡ፣
12) ዝሙት ተንሰራፍቶ፣ ኒካህ ላይ የጣጣ መዓት ተደርድሮበት፣
እና የመሳሰሉት ሁሉ ችግሮች እያሉ ከፈተና መውጣት ይቻላል???
በፍፁም፣ አይታሰብም ጭራሽ ፈተናው ቢብስ እንጂ።
የሀዲስ ሊቅ የሆኑት ሸይቭ አልባኒ (ረሂመሁላህ) "ኢንተንሱሩላህ የንሱርኩም" የሚለውን አንቀፅ ሲያብራሩ "የአላህን ህግጋቶች ብትከተሉ አላህ ይረዳችሇል" ብለዋል።
እስቲ ግዜ ሳንሰጥ ዛሬውን በጣም አሳሳቢ የሆነውን አገራችን ላይ የተስፋፋውን እና የተንሰራፋውን ሽርክ ከምንም ነገር በማስቀደም አስከፊነቱን እራሳችን አውቀን፣ ለማህበረሰቡ አዝነን ማስተማር እንጀምር።
አላህ በጣም አዛኝ ነው ባርያዎቹ እሱን ብቻ አምልከው 2 አገር ነጃ እንዲወጡ ነብያትን ላከ፣ መፀሃፍትን አወረደ፣ በዋነኝነት የእዝነት መገለጫ የሆነውን የሰው ልጆችን ከጨለማ የሚያወጣውን ተውሂድ አስቀደሙ መልክተኞች ሁሉ።
ታድያ መልክተኞች የሄዱበትን ተቃርኖ የሚሄድ እውነት ለማህበረሰቡ ያዝናል??? በፍፁም።
የተውሂድ እና ሱና ትልቅነት፣ የሽርክ እና ቢድአ አስከፊነት አውቀን እናሳውቅ። በነዚህ ጉዳዮች ላይ ቸልተኛ የሆነ ሰው፣ የለፋውን ቢለፋ ጠብም አይልለትን።
ከምንም በፊት ቅድሚያ ለተውሂድ እና ሱና።
አላህ ሆይ! ሃቅን በሃቅነቱ አሳየን የምንከተለውም አድርገን፣ ባጢልን በባጢልበቱ አሳየን የምንርቀውም አድርገን።
የአላህ ሰላት እና ሰላም በነብያት መደምደሚያ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በሰሃባዎቻቸው፣ ሀቅን በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን።

ያለ ማስረጃ የሚነገረንን ሁሉ አሜን ብለን ብንቀበል ኖሮ ዲናችንን አፍርሰን ነበር፡፡
አንዳንድ ሰዎች “አሊም፣ ሙፍቲ” ናቸው እየተባለ የሚከተለውን አይነት ማስረጃ ሰንሰለት የሌለው ንግግር፣ ተሰምቶ የማያውቅ ወደ ኢስላም አስጠግተው ቢድኣ የሆነውን መውሊድ የዲን አካል አድርገው ሊያቀርቡልን አህባሾች ሬድዬ ላይ ቀርበው ነበር
“…እንዲሁም ከሰሃባዎች ውስጥ ከቶም አንዱ ሰሃባ ዝግጅት አዘጋጅቶ እንዲሁ ደግሶ ለነብያችን መላክ መወለድ ደስታ ዝግጅት አድርጎ ሰብስቦ አብልቷል….”
ታድያ ይህንን ከላይ ያለውን ንግግር የሚናገርን እና በኢስላም የሌለን ነገር ሊደነግግ የሚሞክርን ሰው “ሙፍቲ” ቢባል እንኳን ልንቀበለው ነው ወይ?
እነዛ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን) ከነፍሳቸው በላይ ይወዱ የነበሩ ሰሃባዎች ይህንን ተግባር (መውሊድን) አያውቁትም፡፡ እነሱ ላይ መዋሸት ደግሞ በአደራ ያስተላላፉልንን ንፁህ ዲን እንደመናድ ነው የሚቆጠረው፡፡

ለሙስሊሙ ብሎም ለሀገራችን ያሰበ “ጫት ሸርጡ ተጠብቆ ስላልተቃመ እንጂ መሻኢሆቻችን ጫት ቅመው ዝናብ ያዘንቡ ነበር” እያለ ባልዋሸና ባልሰበከ ነበር፡፡
የሚያሳዝነው እንዲህ አይነቱ ሀይማኖት እና ሀገር አፍራሽ ግለሰብ የሀይማኖት ሰው ተደርጎ መወሰዱ ነው፡፡
ጫት ሙስሊሙን ያሽመደመደ፣ ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ያስቀረ አደገኘ መርዘኛ አደንዛዥ ቅጠል ነው፡፡
አላህ ለሙስሊሙም ለሀገርም የሚጨነቁ እውነተኛ የሀይማኖት አባቶች ይለግሰን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
የሚያሳዝነው እንዲህ አይነቱ ሀይማኖት እና ሀገር አፍራሽ ግለሰብ የሀይማኖት ሰው ተደርጎ መወሰዱ ነው፡፡
ጫት ሙስሊሙን ያሽመደመደ፣ ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ያስቀረ አደገኘ መርዘኛ አደንዛዥ ቅጠል ነው፡፡
አላህ ለሙስሊሙም ለሀገርም የሚጨነቁ እውነተኛ የሀይማኖት አባቶች ይለግሰን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
ከ 7 ሰማይ በላይ…..
የአላህ ባርያዎች ሆይ! ማንኛውንም ስራ ስንሰራ ከ7 ሰማያት በላይ ያለውን ሁሉን አዋቂ፣ ተመልካች፣ ሰሚ አላህ አስበን፣ ፈርተን እንስራ፡፡
ምክንያቱም የሰራናት ስራ እሱ ዘንድ ተቀባይነት ካለት የእድለኞች ሁሉ እድለኞች እንሆናለን፡፡ እሱ ከተቆጣብንም የከሳሪዎች ሁሉ ከሳሪ እንሆናለን፡፡
ስለዚህ ለአላህ ብቻ አጥርተን እንስራ፡፡ ወንጀል ስንሰራ ወዲያውኑ በንሰሀ ወደ እሱ እንመለስ፡፡
የምንናገረው እና የምንሰራው መልካም መሆኑን እናረጋግጥ አላህ ዘንድ ይደርስልን ዘንድ፡፡ አላህ እንዲህ ይላል
إِلَيْهِ يَصْعَدُ ٱلْكَلِمُ ٱلطَّيِّبُ وَٱلْعَمَلُ ٱلصَّٰلِحُ يَرْفَعُهُۥ ۚ
መልካም ንግግር ወደርሱ (ወደ አላህ) ይወጣል፡፡ በጎ ሥራም ከፍ ያደርገዋል፡፡
[ 35:10]
አላህ ለእርሱ ብቻ ስራቸውን ከሚያጠሩት፣ እሱን ብቻ ከሚፈሩት፣ ሲሳሳቱ ወደ እሱ ከሚመለሱት ባሪያዎች ያድርገን፡፡

የሐጅ ጉዟችሁ በመጅሊስ በኩል ያልሆናችሁ ሰዎች አደራችሁን በሚናም ሆነ በዐረፋ የመጅሊሱን ድንኳን (ኸይማ) እንዳትጠቀሙ። በመጅሊስ በኩል ገንዘባቸውን ከስክሰው የሄዱ ወገኖች ድንኳን እየሞላባቸው በዚያ ከባድ ፀሐይ እየተለበለቡ፣ ለድንኳኑ ያልከፈላችሁ ሰዎች ድንኳኑን በማጨናነቅ የሌሎችን ሐቅ ልትጋፉ አይገባም። ይሄ ቀላል ጥፋት አይደለም። ሴቶችና አቅመ ደካሞች ድንኳኑ ዘንድ ለመድረስ ጊዜ ይፈጅባቸዋል። እንዳቅማቸው ተጉዘው እቦታው ሲደርሱ በወጣቶች፣ በተለይም ሳዑዲ ኗሪ በሆኑት ተስሪሕ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ወንድሞች ድንኳኑ ሞልቶ ይጠብቃቸዋል። በዚህም ሳቢያ ለዚያ ፈፅሞ ለማያውቁት ከባድ የፀሐይ ቃጠሎ (በተለይም ዐረፋ ላይ) ይጋለጣሉ። መቋቋም አቅቷቸው ነስር በነስር የሚሆኑ አሉ። በርግጠኝነት እነዚያ ያለ ሐቃቸው ቀድመው ኸይማውን የሚሞሉ ወጣቶች ይህን የደካሞችን እንግልት ከውጭ ሆነው ቢያዩ በጥፋታቸው ይሸማቀቃሉ። ይህ እንዳይሆን ዘንድ ያልከፈልንበትን አገልግሎት ለማግኘት ከመጋፋት ልንቆጠብ ይገባል። ደካሞችን ከተጨማሪ እንግልት፣ ሌሎቹን ደግሞ የሰው ሐቅ ከመጋፋት ለማትረፍ ሰበብ እንሆን ዘንድ መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩኝ። (ወንድማችሁ ኢብኑ ሙነወር፣ ሐምሌ 24/ 2010)
አቂዳ አንድ ያላደረገውን የበሬ አጥንት አንድ አያደርገውም፡፡
**********************************
በአቂዳ (በእምነት) እና በሱና አንድ ሳይሆኑ እጅ ለእጅ ተያይዞ ፎቶ በመነሳት፣ በሬ አርዶ ስጋ በመብላት አንድ መሆን አይቻልም፡፡
እምነት ያልሰበሰበውን አጥንት መጋጥ እና እጅ ለእጅ ተያይዞ ፎቶ መነሳት አንድ አያደርገውም፡፡
ፎቶ መነሳቱ፣ ሆቴል ተከራይቶ መደስኮሩ፣ እጅ ለእጅ ተያይዞ አንድ ነን ማለቱ አንድ ቢያደርግ ኖሮ ስንት የፖለቲካ ፓርቲዎችን አንድ ባደረገ ነበር፡፡
እባካችሁ የአላህና መልክተኛውን አማና አትብሉ፡፡ ነፍሳችሁን እንጂ ማንንም አታታሉም፡፡
አቂዳ አንድ ያላደረገውን የበሬ አጥንት አንድ አያደርገውም፡፡ ቅድሚያ ለእውነተኛ አንድነት፡፡

አላህ ሲያዝንልን እንወቅበት፡፡
ዙል-ሒጃ አስር ቀናትን ይመስል አዛኙ ለእኛ ሊያዝን ትንሹን ስራ ትልቅ አድርጎ ሊቀበለን፣ ወንጀላችንን ሊምረን በነዚህ እና በመሳሰሉት ቀናት ተጠቀሙባቸው ብሎ ቻንስ ሲሰጠን እንወቅባቸው፣ በአግባቡ እንጠቀምባቸው፡፡
መልካም ስራዎች ብዙ ናቸው፡፡ መፆም፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሰደቃ መስጠት፣ አላህን ማውሳት እና ማወደስ፣ ዘመድ መጠየቅ……..
አላህ ወንጀላቸውን ከሚማሩ፣ ስራቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ከሚቀበላቸው ያድርገን፡፡

አናሳ ብሄር፣ ትልቅ ብሄር አይባልም፡፡ ሰውን ትልቅ እና ትንሽ ያደረገው ከጌታው ጋር ያለው መልካም እና መጥፎ ግንኙነት ብቻ ነው፡፡ የትኛውም ዘር ከየትኛውም ዘር አይበልጥም አያንስምም፡፡ አናሳ እና ትልቅ ብሎ ብሄርን መከፋፈል አደለም ተምረናል ከሚሉና አልተማሩም ከሚባሉትም አይጠበቅም፡፡
የሁሉ ፈጣሪ አንድ አምላክ አላህ እንዲህ ይላል
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَٰكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَٰكُمْ شُعُوبًا وَقَبَآئِلَ لِتَعَارَفُوٓا۟ ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ ٱللَّهِ أَتْقَىٰكُمْ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡
አላህ እሱን ከሚፈሩት ያድርገን፡፡

ለአረፋ ቤተሰብ ዚያራ ለምትሄዱ
የሚከተሉትን ሶስት የተውሒድ ፓምፍሌቶች ከሚከተሉት ሊንኮች ብትወስዱ ወሳኝ መልክት አላቸው፡፡
1) አቂዳን ለሙስሊም ልጆች ማስተማር
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/1463
2) ወሳኝና አንገብጋቢ ነጥቦች በጥያቄና መልስ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/1465
3) የእምነት መሰረቶችን ለአጠቃላይ ሙስሊም ማህበረሰብ ማስገንዘብ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/1467
ሌሎች ከ200 በላይ ሙሃደራ እና ደርሶችን በድምፅ ለማረድ የሚከተለውን ሊንክ ተጠቀሙ

Telegram
SadatKemal Abu Meryem
ሐጅ ላይ ላልሆናችሁ የአላህ ባሪያዎች
ሰኞ ዙል-ሂጃ 9 መፆም እንዳንረሳ፡፡
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ያለፈውን አመት እና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል” ብለዋል፡፡ ኢማሙ ሙስሊም 1162 ዘግበውታል
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! አላህ ለእኛ ለማዘን ብዙ ሰበቦችን አስቀምጦልናል፡፡ እኛም እንወቅበት፡፡ ሰኞ 9ኛው የዙል ሒጃ ቀንን በመፆም በአላህ ፍቃድ የሁለት አመት ወንጀላችንን እናስምር፡፡ ላልሰሙ ሙስሊሞች ሁሉ አድርሱት፡፡ የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ወደ መልካም ያመላከተ እራሱ እንደሰራው ነው” ብለዋል፡፡

ቢላዋን በደንብ መሳል
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ስታርዱ አስተራረዳችሁን አሳምሩ፣ አንዳችሁ ቢላዋውን በድንብ ይሳል፣ የሚታረደውን ይገላግለው፡፡” ሙስሊም ዘግበውታል