Forwarded from Sarina school grade 3
ማሣሠቢያ
የሀይገር ሠርቪስ ተጠቃሚዎች በናፍጣ ችግር ምክንያት ሌሊቱን ሙሉ ቢሰለፍም ወረፋ ስላልደረሰው ለዛሬ እንደማይመጣ አሳውቋል። በተቻላችሁ መጠን የራሳችሁን መንገድ ተጠቀሙ።
የሀይገር ሠርቪስ ተጠቃሚዎች በናፍጣ ችግር ምክንያት ሌሊቱን ሙሉ ቢሰለፍም ወረፋ ስላልደረሰው ለዛሬ እንደማይመጣ አሳውቋል። በተቻላችሁ መጠን የራሳችሁን መንገድ ተጠቀሙ።
ለተማሪ ወላጆች
የወርሐዊ ክፍያን ይመለከታል
የተማሪዎችን ወርሀዊ ክፍያ ቢያንስ እስከ ሚያዝያ ወር ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን ከሚያዝያ 30/2018 በኋላ ስለማናስተናግድ ይህንኑ አውቃችሁ ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
የወርሐዊ ክፍያን ይመለከታል
የተማሪዎችን ወርሀዊ ክፍያ ቢያንስ እስከ ሚያዝያ ወር ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን ከሚያዝያ 30/2018 በኋላ ስለማናስተናግድ ይህንኑ አውቃችሁ ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
Forwarded from የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
https://t.me/yeka2016channel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Adugnaw Bamlaku
ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ወላጆች
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የዕለቱን 4 ፈተና ሰርተዋል። ነገ ሁለት ፈተናዎችን ልክ 5፡00 ሰዓት ላይ ይጨርሳሉ፡፡
ለልጆቻችን መልካም ፈተና እየተመኘን ልጆቻችሁን ከፈተና በኋላ ልክ ከ5፡20 ጀምሮ በፊት በሰርቪስና ከወላጅ ጋር የሚሄዱትን ከት/ቤቸዉ እንድትወስዷቸዉ አስፈላጊውን ሁኔታ እንድታመቻቹ እናሳውቃለን።
ትምህርት ቤቱ

Forwarded from Belete D
YouTube
የዘንድሮ የ8ኛ ክፍል ፈተና፣ ሰኔ 11, 2018 What's New June 18, 2026
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#EBS_What's_New
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...…
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#EBS_What's_New
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...…
በ2018ዓ..ም የክልላዊ ፈተና ለወሰዳችሁ
በወላጅ ጥያቄ መሰረት የ9ኛ ክፍል የክረምት ት/ት መማር የምትፈልጉ ቁጥራችሁ ከ15 በላይ ከሆነ ተነጋግራችሁ ልናግዛቸሁ እንችላለን፡፡
የት/ጊዜ ከሐምሌ 06 - ነሐሴ 15 ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30
ፓኬጅ 1( አጠቃላይ ክፍያ 1600 ብር)
- English Grammar
- Physics
- Chemistry
- Maths
- Citizenship
- ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ