sarina school grade 8(2018E.C)
143 subscribers
402 photos
12 videos
161 files
20 links
Download Telegram
Citizenship MSLCE 2016 E.C.pdf
4.7 MB
GRADE 8 MSLCE- ministry EXAM 2016 EC

⚠️ The  marked answers on these question sheets were not done carefully. Kindly disregard them and attempt the questions independently. Good luck! 🌟
Forwarded from sarina school grade 7 (Belete D)
የገብሬ ሰርቪስ ተጠቃሚ የነበራችሁ ነገ የካቲት 04/2018 ጠዋት 1:30 ለውይይት ስለምትፈለጉ በት/ቤቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina School grade 2
የገብሬ ሰርቪስ ታጠቃሚ ለነበራችሁ ወላጆች፡-
የአቶ ገብሬ ሰርቪስ አቋርጦ ነበረ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም አብዛኛዉ ወላጅ አቶ ገብሬ እንዲመለስ በመፈለጋቸዉ ወላጆች በግላቸዉ በመስማማታቸዉ ሰርቪሱ ከነገ የካቲት 05/2018ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ ልጆችን መሰብሰብ ይጀምራል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በፊት ተማሪዎችን ይጭን በነበረዉ ቦታና ሠዓት እንድትጠብቁት እናሳስባለን፡፡ የሰርቪሱ ተጠቃሚ ወላጆችም ክፍያዉን ለአቶ ገብሬ በመክፈል እንድትስተናገዱ እያልን ክፍያ ያልፈፀመ ወላጅ የማይስተናገድ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
የአቶ ገብሬ ስልክ፡- 0911-87-86-10
የገብሬ ሰርቪስ አስተባባሪ ወላጆች!!
ለሐይገር ሰርቪስ ተጠቃሚዎች
የየካቲት ወር የሠርቪስ ክፍያ ሐሙስ የካቲት 05/2018 እና ሰኞ የካቲት 9/2018 ጠዋት ተማሪዎች በሚወሰዱበት ለብርሀኑ(ብሬ) ክፍያ እንዲፈፅሙና ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ከማክሰኞ ጀምሮ ሠርቪስ መጠቀም የማይችል መሆኑን እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina School grade 2
ለንጋቱ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች
የየካቲት ወር የሠርቪስ ክፍያ ሐሙስ የካቲት 05/2018 እና ዓርብ የካቲት 6/2018 ጠዋት ተማሪዎች በሚወሰዱበት ለራሱ ለንጋቱ ክፍያ እንዲፈፅሙና ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ከሰኞ የካቲት 9 ጀምሮ ሠርቪስ መጠቀም የማይችል መሆኑን እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina school grade 5
ለአይሡዙ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች(የብሬ ሠርቪስ)
የየካቲት ወር የሠርቪስ ክፍያ ዓርብ የካቲት 06/2018 እና ማክሰኞ የካቲት 10/2018 ጠዋት ተማሪዎች በሚወሰዱበት ለብርሀኑ(ብሬ) ክፍያ እንዲፈፅሙና ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ከዕሮብ የካቲት 11 ጀምሮ ሠርቪስ መጠቀም የማይችል መሆኑን እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina school grade 3
ለሃይገር እና አይሱዙ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች
1. ተማሪዎች የተሰጣችሁን የሠርቪስ ተጠቃሚነት ኩፖን ለሹፌሮቹ እንድታሳዩ
2. ሃይገር -- ክፍያ ያልከፈላችሁ ከነገ የካቲት 10 ጀምሮ መጠቀም የማትችሉ መሆኑን
3.አይሱዙ -- ክፍያ ያልከፈላችሁ ከዕሮብ የካቲት 11 ጀምሮ መጠቀም የማትችሉ መሆኑን
በጥብቅ እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina school grade 3
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ 
#ነገ ዓርብ 13/06/2018 ዓ.ም የአንደኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ውጤት ወላጆች ከክፍል ሀላፊ መምህራን ጋር የፊት ለፊት ውይይት ስለምናካሂድ ሁሉም የተማሪ ወላጆች ከጠዋቱ 2:30-6:30 በት/ቤቱ ግቢ በመገኘት የልጅዎን ውጤት እና ባህርይ ግልፅ ውይይት እንዲያደርጉ ስንል እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina School grade 2
ለሃይገር እና አይሱዙ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች
1. ተማሪዎች የተሰጣችሁን የሠርቪስ ተጠቃሚነት ኩፖን ለሹፌሮቹ እያሳያችሁ እንድትጠቀሙ
2. ሃይገር -- ክፍያ ያልከፈላችሁ ከነገ መጋቢት 3 ጀምሮ መጠቀም የማትችሉ መሆኑን
3.አይሱዙ -- ክፍያ ያልከፈላችሁ ከዓርብ መጋቢት 4 ጀምሮ መጠቀም የማትችሉ መሆኑን
በጥብቅ እናሳስባለን።
Long Image 03-13-2026 15.16
መጋቢት 9/2018 በሰንደቅዓላማ ስነስርዓት ላይ በ2ኛ እና 7ኛ ክፍል ተማሪዎች የቀረበ ፕሮግራም