sarina school grade 8(2018E.C)
143 subscribers
402 photos
12 videos
161 files
20 links
Download Telegram
ማሣሰቢያ
- የተማሪውን ስም እስከ አያት በእንግሊዝኛ
- የተማሪውን ዕድሜ
- የእናት ስም እስከ አያት በእንንግሊዝኛ
- የተማሪ ፋይዳ መታወቂያ (ለጊዜው ከሌለ ግዴታ አይደለም)
በተላከው ቅፅ በመሙላት እንድትልኩ እናሳስባለን።
ሣሪና ት/ቤት
ለተማሪ ............ ወላጅ
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ነገ ማለትም ዓርብ ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ የት/ቤቱ መምህራን ስልጠና ስላላቸው መደበኛው ትምህርት የሚኖረው እስከ 6:00 ብቻ መሆኑን እያሳሰብን በተጠቀሰው ሰዓት ልጅዎን እንዲወስዱ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
Forwarded from Sarina School grade 2
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለወላጆች
ዕድሜው ከ5ዓመት በላይ የሆነ ተማሪ የፋይዳ መታወቂያ ስለሚያስፈልጋቸው እና የሚመለከተው አካል በት/ቤታችን በመገኘት ተማሪዎችን ስለሚመዘግቡ ልጅዎት የፋይዳ መታወቂያ ከሌለው የእናት ወይም የአባት መታወቂያ ኮፒ (ወይም የሚመለስ ኦርጅናል) መታወቂያ ነገ ዓርብ ወይም ሰኞ ብቻ በተማሪው እንዲልኩ እናሳስባለን።
Forwarded from sarina school grade 6
ማሳሰቢያ ለሁሉም ክፍል የልጆቻችን ቤተሰቦች:-
1. እስከ ታህሳስ ያለውን ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች
-ወርሀዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ት/ት ክፍያ እስከ ማክሰኞ ታህሳስ 21 ድረስ እንድታጠናቅቁ ክፍያ ያለበትን ከዕሮብ
ታህሳስ 22 ጀምሮ የማናስተናግድ መሆኑን
- የሰርቪስ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ክፍያችሁን በአስቸኳይ እንድትከፍሉ እና ክፍያ ያለበትን ከሰኞ ጠዋት ጀምሮ
የሰርቪሰ አገልግሎት ማግኘት የማይችሉ መሆኑን
2. ፋይዳ መታወቂያ ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ምዝገባ ማካሄድ ግዴታ ስለሆነና ምዝገባ የሚያካሂዱ አካላት በት/ቤቱ ስለሚገኙ የወላጅ ፋይዳ መታወቂያ ሠኞ በልጅዎ ይላኩ
3. በልጅዎ የተላከው መረጃ ተሰብስቦ ወደ ት/ቢሮ ስለሚላክ መረጃውን በአግባቡ በመሙላት ሠኞ ታህሳስ 20 /2018
ይላኩልን
4. ዛሬ ዓርብ የተላኩ ወርክሺቶች ስላሉ ልጅዎ በአግባቡ መስራቱን በማረጋገጥ ይላኩልን
ውድ ወላጆች! ተማሪዎች እነዚህን 6 የት/ዓይነቶች ሞዴል ፈተና እንዲለማመዱ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ክትትል ያድርጉ
Forwarded from Yeka Education
ENGLISH Model Exam GRADE 8.docx
50 KB
⭐️የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና
( Password
✅20816)

✔️አዘጋጅ 👉በየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

✅መንፈቀ አመት👉የመጀመሪያ መንፈቀ አመት 

✅አመት 👉2016

✅ክፍል 👉8ኛ

✅🔑🔒 Password 👉20816

✅ለሌሎች ማጋራት አንርሳ🤲🤲

Our telegram channel
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76

🚨 Don't miss out: I never thought $92,000 Bitcoin was possible—then I found this crypto secret everyone misses. See the shocking truth behind it all on Northern Crypto Space Academy and why it can change your crypto game forever. | InsideAds Free Subscribers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለገብሬ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች
ሠርቪሱ በሌላ እስኪተካ ድረስ ከሾላ አካባቢ የምትነሡ ተማሪዎች የናቲ እና የብሬ ሰርቪስ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን
Forwarded from sarina school grade 7 (Belete D)
ማሣሠቢያ
የገብሬ ሰርቪስ ተጠቃሚ የነበራችሁ ከነገ ጥር 5/2018 ጠዋት ጀምሮ ሌላ መኪና ስለተመቻቸ በቀድሞ ቦታችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
የሹፌር ስም = አሸናፊ
ስልክ =0941999316
የመኪና ታርጋ = 47605
ውድ የተማሪ ወላጆች
እንዴት ከረማችሁ? መልካሙ ሁሉ በየቤተሰቡ እንዲሆን እንመኛለን።
የ2018ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ተጠናቋል። ለሁለተኛው ወሰነ ትምህርት የበለጠ ልናገለግልዎ ተዘጋጅተናል።
በዚሁ መሰረት :-
- ከነገ ጥር 25 / 2018 - የካቲት 1 / 2018 የዕረፍት ጊዜ ይሆናል።
በዚህ ጊዜ ልጆች ሙሉ ለሙሉ ከትምህርት እንዳይርቁ እገዛ አድርጉልን። ለሁለተኛው ወሰነ ትምህርት ዝግጁ ሆነው እንዲመጡ እንጠብቃለን።
- የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት መደበኛዉ የት/ት ጊዜ የካቲት 2 /2018 ይጀምራል።
ሣሪና ትምህርት ቤት
የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ቁጥር(FAN) ያላሳወቃችሁን ተማሪዎች እጅግ ቢዘገይ እስከ ነገ ዕሮብ ጥር 27 5:00 ድረስ ብቻ በ0931199010 በቴሌግራም እንድትልኩልን እያሳሰብን ሳታሳውቁን ቀርታችሁ የምዝገባ ጊዜው ቢያልፍ ኃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።
Citizenship MSLCE 2016 E.C.pdf
4.7 MB
GRADE 8 MSLCE- ministry EXAM 2016 EC

⚠️ The  marked answers on these question sheets were not done carefully. Kindly disregard them and attempt the questions independently. Good luck! 🌟