Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (Belete D)
ውድ ወላጆች
የወርሃዊ ክፍያ መክፈያ ጊዜ ከ25-03 መሆኑ ይታወቃል። በዚህም መሠረት የህዳር ወር ማንኛውም ክፍያ የሚከፈለው ከጥቅምት 25 - ህዳር 03 ድረስ ይሆናል። ይህንንም ታሳቢ በማድረግ ክፍያ ያጠናቀቃችሁ ወላጆችን ከልብ እያመሰገንን ሌሎቻችሁም በተቀመጠው የጊዜ ገደብ በመክፈል የባንክ ደረሰኝ እንድትልኩ እያሳሰብን ከመክፈያው ቀን በኋላ የሚከፈል ክፍያ ላይ በየቀኑ እየጨመረ የሚሄድ የቅጣት ብር ጨምረው የሚከፍሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
Dear Parents/Guardians,
Warm greetings from Sarina school
We would like to sincerely thank and appreciate all parents who have made timely payments of their child’s school fees. Your continued cooperation and commitment greatly contribute to the smooth running of our school’s operations.
However, we would like to remind parents to clear all unpaid school fees ( till Hidar) before November 11, 2025.
We strongly encourage you to settle your balances before the deadline to avoid additional charges and possible disruptions to your child’s academic activities.
We truly value your partnership and continued support as we work together to provide the best education and learning environment for our students.
Warm regards

Forwarded from Yeka Education
👉ከተማ አቀፍ ፈተናን ይመለከታል!!
👆 Share for others
🔠 🔠 🔠 🅰️ 🔠 🔠 🔠
🔤 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇
❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
https://t.me/dam76
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (Belete D)
ማሳሰቢያ ለተማሪ ወላጆች
1ኛ. የሕዳር ወር ወርሀዊ ክፍያ የመክፈያ የመጨረሻው ቀን ዓርብ በ05/03/18 መሆኑን እያሳወቅን ከቅዳሜ ሕዳር 06/2018 ጀምሮ ግን ክፍያ የምትፈፅሙት ያሳወቅነውን የቅጣት መጠን በመጨመር ስለሆነ ክፍያውን ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳሰባለን::
2ኛ. የሕዳር ወር የማጠናከሪያና የትራንስፓርት(ሠርቪስ) ክፍያም የሚከፈለው እስከ ሕዳር 05 በመሆኑ ከሰኞ ሕዳር 8/2018 ጀምሮ ያልከፈሉትን ስለምናስቆም ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ
3ኛ. ማንኛውንም ክፍያ ስትፈፅሙ በተማሪው ስም መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ ደረሠኙንም በተማሪው ላኩልን።

ጥብቅ ማሳሰቢያ ለወላጆች!
1. የአንደኛው መንፈቀ ዓመት አጋማሽ ፈተና ከዓርብ ሕዳር 12 ጀምሮ ይሰጣል። እርስዎም ልጆች የተማሩትን መሠረት በማድረግ እንዲያስጠኑአቸው
2. እስከ ሕዳር ያሉ ክፍያዎችን ማለትም ወርሃዊ ; የማጠናከሪያ ት/ት እና የሠርቪስ ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን ስለማንፈትን ከወዲሁ ክፍያ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን።

Forwarded from sarina school grade 7 (Belete D)
ማሣሠቢያ ለወላጆች
ዓርብ ህዳር 19/2018 የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት የተማሪዎች ውጤት ለወላጆች የምናሳውቅበት ቀን ነው። በዚህም መሠረት እስከ ህዳር ወር ያለውን የተማሪዎችን ወርሀዊ ክፍያ; የማጠናከሪያ ት/ት ክፍያ እና የትራንስፖርት ክፍያ በተለያየ ምክንያት ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ እናሳሽባለን።

ማሣሰቢያ
- የተማሪውን ስም እስከ አያት በእንግሊዝኛ
- የተማሪውን ዕድሜ
- የእናት ስም እስከ አያት በእንንግሊዝኛ
- የተማሪ ፋይዳ መታወቂያ (ለጊዜው ከሌለ ግዴታ አይደለም)
በተላከው ቅፅ በመሙላት እንድትልኩ እናሳስባለን።
- የተማሪውን ስም እስከ አያት በእንግሊዝኛ
- የተማሪውን ዕድሜ
- የእናት ስም እስከ አያት በእንንግሊዝኛ
- የተማሪ ፋይዳ መታወቂያ (ለጊዜው ከሌለ ግዴታ አይደለም)
በተላከው ቅፅ በመሙላት እንድትልኩ እናሳስባለን።
Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (Belete D)
ሣሪና ት/ቤት
ለተማሪ ............ ወላጅ
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ነገ ማለትም ዓርብ ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ የት/ቤቱ መምህራን ስልጠና ስላላቸው መደበኛው ትምህርት የሚኖረው እስከ 6:00 ብቻ መሆኑን እያሳሰብን በተጠቀሰው ሰዓት ልጅዎን እንዲወስዱ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ

Forwarded from Sarina School grade 2
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለወላጆች
ዕድሜው ከ5ዓመት በላይ የሆነ ተማሪ የፋይዳ መታወቂያ ስለሚያስፈልጋቸው እና የሚመለከተው አካል በት/ቤታችን በመገኘት ተማሪዎችን ስለሚመዘግቡ ልጅዎት የፋይዳ መታወቂያ ከሌለው የእናት ወይም የአባት መታወቂያ ኮፒ (ወይም የሚመለስ ኦርጅናል) መታወቂያ ነገ ዓርብ ወይም ሰኞ ብቻ በተማሪው እንዲልኩ እናሳስባለን።

Forwarded from sarina school grade 6
ማሳሰቢያ ለሁሉም ክፍል የልጆቻችን ቤተሰቦች:-
1. እስከ ታህሳስ ያለውን ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች
-ወርሀዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ት/ት ክፍያ እስከ ማክሰኞ ታህሳስ 21 ድረስ እንድታጠናቅቁ ክፍያ ያለበትን ከዕሮብ
ታህሳስ 22 ጀምሮ የማናስተናግድ መሆኑን
- የሰርቪስ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ክፍያችሁን በአስቸኳይ እንድትከፍሉ እና ክፍያ ያለበትን ከሰኞ ጠዋት ጀምሮ
የሰርቪሰ አገልግሎት ማግኘት የማይችሉ መሆኑን
2. ፋይዳ መታወቂያ ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ምዝገባ ማካሄድ ግዴታ ስለሆነና ምዝገባ የሚያካሂዱ አካላት በት/ቤቱ ስለሚገኙ የወላጅ ፋይዳ መታወቂያ ሠኞ በልጅዎ ይላኩ
3. በልጅዎ የተላከው መረጃ ተሰብስቦ ወደ ት/ቢሮ ስለሚላክ መረጃውን በአግባቡ በመሙላት ሠኞ ታህሳስ 20 /2018
ይላኩልን
4. ዛሬ ዓርብ የተላኩ ወርክሺቶች ስላሉ ልጅዎ በአግባቡ መስራቱን በማረጋገጥ ይላኩልን

ውድ ወላጆች! ተማሪዎች እነዚህን 6 የት/ዓይነቶች ሞዴል ፈተና እንዲለማመዱ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ክትትል ያድርጉ
Forwarded from Yeka Education
ENGLISH Model Exam GRADE 8.docx
50 KB
( Password
Our telegram channel
https://t.me/dam76
🚨 Don't miss out: I never thought $92,000 Bitcoin was possible—then I found this crypto secret everyone misses. See the shocking truth behind it all on Northern Crypto Space Academy and why it can change your crypto game forever. | InsideAds Free Subscribers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM