sarina school grade 8(2018E.C)
143 subscribers
402 photos
12 videos
161 files
20 links
Download Telegram
የ2018ዓ.ም መመዝገቢያ እና የመስከረም ወር ክፍያ በተማሪዎች በተላከው ደብዳቤ መሠረት እንድታከናዉኑ እናሣስባለን።
Channel photo updated
🏆🏆🏆 እንኳን ደስ አላችሁ 🏆🏆🌹🌹
በ6ኛ ክፍል ዕንቁ ልጆቻችንም ውጤቱ ተደገመ 🏆🏆🏆
በ2017ዓ .ም የክልላዊ ፈተና የተፈተኑ ሁሉም ተማሪዎች (100%) ወደ 7ኛ ክፍል አልፈዋል ።
✍️ ይህ ውጤት እንዲሳካ ስትለፉና ስትደክሙ ለነበራችሁ
🙏መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች:🙏አመራሮች:🙏ሱ/ቫይዘሮች :🙏የተማሪ ወላጆች 🙏🙏🏆🏆🏆 ይህ ውጤት የተመዘገበው በጋራ ተናበን የመስራታችን ውጤት መሆኑን እየገለፅን በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን🌷🌷🏆🏆🏆👏👏👏🥇🥇🥇 ሣሪና ትምህርት ቤት
🌷🌷🏆🏆🏆👏👏👏🥇🥇🥇🥇
ማሣሠቢያ
1. የዓመቱ የት/ት መዝጊያ እና የወላጆች ቀን ቀን ነገ እሁድ ሠኔ 29 ይሆናል።
2. በዕለቱም ለሁሉም የክፍል ደረጃ የዓመቱን የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ሠርተፊኬት እንሠጣለን
3. ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ይሸለማሉ።
=== በተለያየ አጋጣሚ ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ዛሬ አጠናቁ
ማሣሠቢያ
እስከ ትናንት ሰኔ 02/2017 ዓ.ም በነበረው ቅናሽ አብዛኛው የት/ቤታችን ቤተሰቦች ቅናሹን በመጠቀም ልጆቻቸውን ማስመዝገብ ችለዋል። በመሆኑም ዕድሉን ያልተጠቀማችሁ ጥቂት የተማሪ ወላጆችም በዕድሉ እንድትጠቀሙ ለዛሬ ሀሙስ ሰኔ 03 እና ለነገ ዓርብ ሰኔ 04/2017 ዓ.ም ብቻ የተደረገውን የቅናሽ ዕድል ተጠቅመው ልጅዎን እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina school grade 5
ከቅዳሜ ሰኔ 05/2017 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ ሁኔታ :-
መመዝገቢያ = 625 ብር
ወርሃዊ ክፍያ = 2500 ብር መሆኑን እናሳውቃለን።
Forwarded from Sarina school grade 4
ማሣሠቢያ ለወላጆች!
1. የነባርና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ እያካሄድን ሲሆን በየክፍሉ  የተወሰኑ ነባር ተማሪዎች አልተመዘገቡም። ስለዚህ  እጅግ ብትዘገዩ እስከ ዓርብ ሐምሌ 11 እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ቦታው በአዲስ ተማሪዎች ቢያዝ ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
2. የክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ሐምሌ  7 መጀመራችንንም እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina school grade 4
የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ፕሮግራም
ከዚህ በፊት የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ በተጠባባቂነት የተያዛችሁ አዲስ ተማሪዎች ቀጥሎ ባለው ፕሮግራም መሠረት ብቻ አስፈላጊውን መረጃ በሟሟላት በት/ቤቱ በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
ማክሰኞ ሐምሌ 15/2017:- (1ኛ እና 4ኛ)ክፍል
ዕሮብ ሐምሌ 16/2017:- ( 2ኛ እና 6ኛ ክፍል)
ሐሙስ ሐምሌ 17/2017 :- ( 3ኛ እና 8ኛ ክፍል)
ዓርብ ሐምሌ 18/2017:- ( 5ኛ እና 7ኛ ክፍል)
Forwarded from Sarina school grade 4
ጥብቅ ማሣሠቢያ
ለ2018ዓ.ም የተማሪዎችን መማሪያ መፅሐፍት ከት/ቢሮ ማምጣት እንድንችል ቀጥሎ የተጠቀሠውን ክፍያ እስከ ሀሙስ ሐምሌ 10 ድረስ በት/ቤቱ በመገኘት እንዲከፍሉ እናሳስባለን። መፅሐፍቱን የምናመጣው ክፍያ ለፈፀሙ ብቻ ስለሆነ እና በሣምንቱ መጨረሻ ስለምናመጣ ቀድመው እንዲከፍሉ እናሣሥባለን።
1ኛ ክፍል = 882.50ብር
2ኛ ክፍል = 918.20ብር
3ኛ ክፍል = 1077.40ብር
4ኛ ክፍል = 1143.30ብር
5ኛ ክፍል = 1331.30ብር
6ኛ ክፍል = 1179.40ብር
7ኛ ክፍል = 1537.70ብር
8ኛ ክፍል = 1571.80ብር
Channel name was changed to «sarina school grade 8»
Forwarded from Sarina School grade 2
ለ2018ዓ.ም ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ እና በተለያየ ምክንያት ዘግይታችሁ ለማስመዝገብ የሰባችሁ ወላጆች
የመፅሐፍት ክፍያውን እስከ ዕሮብ ሐምሌ 16/2017 ድረስ ማጠናቀቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
Forwarded from Belete D
ማሣሠቢያ
የመፅሐፍት ክፍያ ከዓርብ ሐምሌ 25 በፊት የከፈላችሁ ወላጆች መፅሐፍ ስላመጣን ነገ ዕሮብ እና ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 - 5:00 ባለው ሠዓት መጥታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
==== ሂሳቡን ባንክ ያስገባችሁ መፅሐፍ ስትወስዱ ደረሰኝ ማሳየት ግዴታ ነው።
===== ሁለተኛ ዙር በቅርቡ ስለምናመጣ ያልከፈላችሁ ወላጆች እስከ ዓርብ ነሐሴ 02 ባለው ጊዜ እንድትከፍሉ እናሣሥባለን።
Forwarded from Belete D
ማሣሠቢያ
የመፅሐፍት ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች እስከ ዕሮብ ነሀሴ 14 ድረስ ብቻ ከላይ የተጠቀሰውን ዋጋ በተማሪው ስም ገቢ እንድታደርጉ እያሣሠብን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የመፅሀፍ ገንዘብ ማስገባት የማይቻል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ
የመማሪያ መፅሐፍት የከፈላችሁ ወላጆች መፅሀፍት ስላመጣን ከነገ ማክሰኞ ነሐሴ 20 - ዓርብ ነሐሴ 23/2017 ከጠዋቱ 3:00 - 6:00 ባለው ጊዜ ት/ቤት መጥተው እንዲወስዱ እናሳስባለን።
ዉድ የት/ቤታችን ቤተሰቦች በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች ሰርቪስ የምትፈልጉ  ወላጆች እስከ ነሐሴ 25/2017 ዓ.ም ድረስ የልጅዎን መነሻ ቦታ ; ክፍሉን እና ስልክ ቁጥርዎን በት/ቤቱ ስልክ ቁጥር (0931199010) ቴሌግራም  ላይ በመፃፍ እንድታስመዘግቡ ስንል በአክብሮት እያሳወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ያላስመዘገበ ቤተሰብ በኋላ ለሚኖረው የሰርቪስ እጥረት ኃላፊነቱን የሚወስድ ይሆናል ። የክፍያውን መጠንና ሌሎች መረጃዎችን ከምዝገባ በኋላ የምናሳውቅ ይሆናል።
 
ማሣሠቢያ
1. የትራንስፖርት(ሰርቪስ) ተጠቃሚ ተማሪዎችን እንድታሳውቁን ባልነው መሠረት ያሣወቃችሁን ወላጆች በተላከላችሁ የሂሣብ ቁጥር ክፍያ እንድትፈፅሙ እና ከሰኞ ጷጉሜ 3 ጀምሮ የሠርቪስ መታወቂያ እንድትወስዱ
2. በተለያየ አጋጣሚ የልጆቻችሁን መነሻ ቦታ ; ክፍል እና ስልካችሁን ያላሣወቃችሁን በ 0931199010 ላይ በቴሌግራም እንድትልኩልን እናሳስባለን