sarina school grade 8(2018E.C)
143 subscribers
402 photos
12 videos
161 files
20 links
Download Telegram
Forwarded from Gosa Abebe
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የተማሪዎችን በዓመቱ የሚጠበቅባቸዉን ክፍያ ወቅቱን ጠብቀዉ የከፈሉ ቤተሰቦች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ እኛም በት/ቤቱ ስም እናመሰግናለን፡፡ በአንጻሩም ደግሞ የልጆችን ወርሃዊ ክፍያዎች (ማለትም ወርሃዊ ክፍያ ፣የማጠናከሪያ ት/ት፣እና የሰርቪስ) እስከ ሰኔ ወር ያለዉን ያላጠናቀቃችሁ የት/ቤታችን ወላጆች አላችሁ፡፡ በመሆኑም የማጠቃለያ ፈተና ከመጀመሩ በፊት እና አላስፈላጊ ቅጣት ዉስጥ ከመግባታችሁ በፊት እጅግ ቢዘገይ እስከ ሰኞ ሰኔ 09/2017ዓ.ም ድረስ እንዲያጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ለተማሪ ወላጆች
ጉዳዩ፡ በ2018ዓ.ም የወርሃዊ እና መመዝገቢያ ክፍያ ጭማሪ ዙሪያ ለመወያየት በት/ቤቱ እንዲገኙ በጥብቅ ስለማሳሰብ እና ጥሪ ስለማስተላለፍ:-
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ ት/ቤታችን ሣሪና ት/ቤት በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስ/ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የግል ት/ቤት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ለ2018 ዓ.ም በተማሪዎች ላይ የወርሃዊ ክፍያ እና የመመዝገቢያ ክፍያ ጭማሪ ማድረግ አስፈላጊ እና የግድ ሆኖ ስላገኘነዉ በዚሁ የጭማሪ መጠን ላይ ከእርስዎ ከተማሪ ወላጅ ጋር በመወያየት መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ ዕሁድ ሰኔ 15/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ላይ በት/ቤቱ እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ መቅረትም ሆነ ማርፈድ አይመከርም፤ በልጅዎ በተላከዉ ደብዳቤ ላይ ፈርመዉ ይላኩልን፡፡
የመጀመሪያ ዙር የአዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የምንሰጠዉ ዕሮብ ሠኔ 25/2017 ጠዋት ከ3:00 እስከ 6:00 ባለዉ ጊዜ መሆኑን እናሣስባለን።
የ2018ዓ.ም መመዝገቢያ እና የመስከረም ወር ክፍያ በተማሪዎች በተላከው ደብዳቤ መሠረት እንድታከናዉኑ እናሣስባለን።
Channel photo updated
🏆🏆🏆 እንኳን ደስ አላችሁ 🏆🏆🌹🌹
በ6ኛ ክፍል ዕንቁ ልጆቻችንም ውጤቱ ተደገመ 🏆🏆🏆
በ2017ዓ .ም የክልላዊ ፈተና የተፈተኑ ሁሉም ተማሪዎች (100%) ወደ 7ኛ ክፍል አልፈዋል ።
✍️ ይህ ውጤት እንዲሳካ ስትለፉና ስትደክሙ ለነበራችሁ
🙏መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች:🙏አመራሮች:🙏ሱ/ቫይዘሮች :🙏የተማሪ ወላጆች 🙏🙏🏆🏆🏆 ይህ ውጤት የተመዘገበው በጋራ ተናበን የመስራታችን ውጤት መሆኑን እየገለፅን በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን🌷🌷🏆🏆🏆👏👏👏🥇🥇🥇 ሣሪና ትምህርት ቤት
🌷🌷🏆🏆🏆👏👏👏🥇🥇🥇🥇
ማሣሠቢያ
1. የዓመቱ የት/ት መዝጊያ እና የወላጆች ቀን ቀን ነገ እሁድ ሠኔ 29 ይሆናል።
2. በዕለቱም ለሁሉም የክፍል ደረጃ የዓመቱን የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ሠርተፊኬት እንሠጣለን
3. ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ይሸለማሉ።
=== በተለያየ አጋጣሚ ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ዛሬ አጠናቁ
ማሣሠቢያ
እስከ ትናንት ሰኔ 02/2017 ዓ.ም በነበረው ቅናሽ አብዛኛው የት/ቤታችን ቤተሰቦች ቅናሹን በመጠቀም ልጆቻቸውን ማስመዝገብ ችለዋል። በመሆኑም ዕድሉን ያልተጠቀማችሁ ጥቂት የተማሪ ወላጆችም በዕድሉ እንድትጠቀሙ ለዛሬ ሀሙስ ሰኔ 03 እና ለነገ ዓርብ ሰኔ 04/2017 ዓ.ም ብቻ የተደረገውን የቅናሽ ዕድል ተጠቅመው ልጅዎን እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina school grade 5
ከቅዳሜ ሰኔ 05/2017 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ ሁኔታ :-
መመዝገቢያ = 625 ብር
ወርሃዊ ክፍያ = 2500 ብር መሆኑን እናሳውቃለን።
Forwarded from Sarina school grade 4
ማሣሠቢያ ለወላጆች!
1. የነባርና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ እያካሄድን ሲሆን በየክፍሉ  የተወሰኑ ነባር ተማሪዎች አልተመዘገቡም። ስለዚህ  እጅግ ብትዘገዩ እስከ ዓርብ ሐምሌ 11 እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ቦታው በአዲስ ተማሪዎች ቢያዝ ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
2. የክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ሐምሌ  7 መጀመራችንንም እናሳስባለን።