Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (STS M)
✅ማሳሰቢያ
የሚመለከተው አካል ባሣወቀን መሠረት
ነገ ግንቦት 20/2017 ዓ.ም መደበኛው መማር ማስተማር የሚቀጥል መሆኑን አናሳውቃን::
የሚመለከተው አካል ባሣወቀን መሠረት
ነገ ግንቦት 20/2017 ዓ.ም መደበኛው መማር ማስተማር የሚቀጥል መሆኑን አናሳውቃን::
Forwarded from Gosa Abebe
በዛሬው እለት በቀን 21 / 09 / 2017 ዓ.ም የኮከበ ፅባህ ክላስተር ማዕከል አስተባባሪነት በሣሪና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
1. በተማሪ ባህሪ ቀረፃ ላይ
2. ተማሪዎችን ለውጤት የማብቃት አሠራር ላይ
3 . ቅንጅታዊ አሠራርና ት /ቤትን ለተማሪ እና ለሠራተኛ ምቹ በማድረግ ሥራን የማሠለጥ ሰልት በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በ ክላስተሩ ስር ካሉ ት/ቤቶች ጋር የልምድ ልውውጥ ተደርጓል
በተጨማሪም አንድ በት /ቤቱ እንግሊዝኛ ዲፖርትመንት የቀረበ ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ፅብረቃ የተደረገ ሲሆን
በክላስተር ደረጃ ደግሞ
1 የክላስተር ሞዴል ፈተና ውጤት ትንተና ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል
2. አጠቃላይ መማር ማስተማሩ የግምገማ ውይይት ተደርጓል የተነሱትም
. የይዘት ማጠቃለል ምጣኔ ከእቅድ አንፃር
. የልዩ ፍላጐት ተማሪዎች ድጋፍ ያመጣው ለውጥ
.6 ኛ እና 8 ኛ ክፍል ከማዘጋጀት አንፃር የተሰሩ ስራዎች
. የተ ሙ ማ ማጠቃለያ ስለመሠራቱ
. ተከታታይ ምዘና አሠራር ሰለመገምገሙ እና ሌሎች መማር ማስተማር ስራዎች ላይ
3 እንግሊዝኛ ና ሒሣብ ከ13 ቱ ስትራቴጂ አንፃር የመጣው ለውጥ ተገምግም የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ስምምነት ተደርሶ የእለቱ ፕሮግራም ተጠቃሏል
ምስጋና
-ለሣሪና ት /ቤት ይህንን ፕሮግራም በተሣካ ሁኔታ ሰላመቻቹ
- ይህንን ፕሮግራም አክብራችሁ ለተገኛችሁ ውድ ርዕሰ መምህራን

በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የተማሪዎችን በዓመቱ የሚጠበቅባቸዉን ክፍያ ወቅቱን ጠብቀዉ የከፈሉ ቤተሰቦች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ እኛም በት/ቤቱ ስም እናመሰግናለን፡፡ በአንጻሩም ደግሞ የልጆችን ወርሃዊ ክፍያዎች (ማለትም ወርሃዊ ክፍያ ፣የማጠናከሪያ ት/ት፣እና የሰርቪስ) እስከ ሰኔ ወር ያለዉን ያላጠናቀቃችሁ የት/ቤታችን ወላጆች አላችሁ፡፡ በመሆኑም የማጠቃለያ ፈተና ከመጀመሩ በፊት እና አላስፈላጊ ቅጣት ዉስጥ ከመግባታችሁ በፊት እጅግ ቢዘገይ እስከ ሰኞ ሰኔ 09/2017ዓ.ም ድረስ እንዲያጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡