sarina school grade 8(2018E.C)
143 subscribers
402 photos
12 videos
161 files
20 links
Download Telegram
Forwarded from Sarina school grade 5
ለወላጅ ኮሚቴ
- ዓርብ የነበረውን የወተመህ ውይይት ለሰኞ ማዘዋወራችሁ ይታወቃል በመሆኑም በጠዋት ተገኝታችሁ እንድትወያዩ እናሣሥባለን
✅ማሳሰቢያ
የሚመለከተው አካል ባሣወቀን መሠረት
ነገ ግንቦት 20/2017 ዓ.ም መደበኛው መማር ማስተማር የሚቀጥል መሆኑን አናሳውቃን::
Forwarded from Gosa Abebe
በዛሬው እለት በቀን 21 / 09 / 2017 ዓ.ም  የኮከበ ፅባህ ክላስተር ማዕከል  አስተባባሪነት በሣሪና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
1. በተማሪ ባህሪ ቀረፃ ላይ
2. ተማሪዎችን ለውጤት የማብቃት አሠራር ላይ
3 . ቅንጅታዊ አሠራርና ት /ቤትን  ለተማሪ እና ለሠራተኛ ምቹ በማድረግ ሥራን የማሠለጥ ሰልት በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በ ክላስተሩ ስር ካሉ ት/ቤቶች ጋር የልምድ ልውውጥ ተደርጓል
በተጨማሪም አንድ በት /ቤቱ እንግሊዝኛ ዲፖርትመንት የቀረበ ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ፅብረቃ የተደረገ ሲሆን
በክላስተር ደረጃ ደግሞ
1 የክላስተር ሞዴል ፈተና ውጤት  ትንተና ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል
2. አጠቃላይ መማር ማስተማሩ  የግምገማ ውይይት ተደርጓል የተነሱትም
. የይዘት ማጠቃለል ምጣኔ ከእቅድ አንፃር 
. የልዩ ፍላጐት ተማሪዎች ድጋፍ ያመጣው ለውጥ
  .6 ኛ  እና 8 ኛ ክፍል ከማዘጋጀት አንፃር የተሰሩ ስራዎች
. የተ ሙ ማ ማጠቃለያ ስለመሠራቱ 
. ተከታታይ ምዘና አሠራር ሰለመገምገሙ እና ሌሎች መማር ማስተማር ስራዎች ላይ
3 እንግሊዝኛ ና ሒሣብ ከ13 ቱ ስትራቴጂ አንፃር የመጣው ለውጥ ተገምግም የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ስምምነት ተደርሶ የእለቱ ፕሮግራም ተጠቃሏል
ምስጋና
-ለሣሪና ት /ቤት ይህንን ፕሮግራም  በተሣካ ሁኔታ ሰላመቻቹ
- ይህንን ፕሮግራም አክብራችሁ ለተገኛችሁ ውድ ርዕሰ መምህራን
Forwarded from Gosa Abebe