sarina school grade 8(2018E.C)
143 subscribers
402 photos
12 videos
161 files
20 links
Download Telegram
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
ውድ ወላጆች!
ሀሙስ ታህሳስ 17/2017 በወላጆች ስብሰባ ላይ በመወያየት በተስማማነው መሠረት ት/ቤቱ ወደ ተግባር የገባ ሲሆን ጥቂት ወላጆችም ተግባራዊ አድርገዋል። የተቀራችሁ ወላጆችም በውይይቱ መሠረት ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ውድ ወላጆች!
የበጎ አድራጎት ክበብ የገናን በዓል በማስመልከት ደረቅ ምግቦችን በማሠባሰብ አቅም የሌላቸውን ወገኖች ለማገዝ ደብዳቤ መላኩ ይታወቃል በመሆኑም ለዚህ በጎ ተግባር የቻሉትን ሁሉ እንዲያደርጉ እናሣሥባለን
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመሀመድ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች
ከነገ ሰኞ ታህሳስ 04/2017ዓ.ም ጀምሮ የመሀመድ ሰርቪስ አገልግሎት ስለማይሰጥ
— 22 እና 24 አካባቢ ያላችሁ ተጠቃሚዎች የናቲ ሰርቪስ በበፊቱ ሰዓት በቦታችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡ (የናቲ ስልክ፡ 0961271113)
— መሶብ ሃበሻ አካባቢ ያላችሁ የናቲ እና የመሀመድ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች ደግሞ ከነገ ሰኞ ታህሳስ 4/2017 ጀምሮ ወደ ሌላ ሰርቪስ ስለምትዘዋወሩ በፊት የምትጠብቁበት ቦታ በተለመደዉ ሰዓት ተሰባስባችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡( የሚስተር ብሬ ስልክ : 0947006790 )
ክፍያ ላላጠናቀቃችሁ ወላጆች
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ማንኛዉንም ክፍያ (ማለትም የወርሃዊ ፣ የማጠናከሪያ ት/ት እና የሰርቪስ ክፍያ) እስከ 12/05/2017ዓ.ም እንዲያጠናቅቁ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም እስከ ጥር ወር ያለዉን
1. የሰርቪስ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ከነገ ዕሮብ ጥር 14/2017ዓ.ም ጀምሮ ሰርቪስ መጠቀም የማትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
2. የወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ት/ት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ከሀሙስ ጥር 15/2017ዓ.ም ጀምሮ ክፍያ ያለበትን ተማሪ ስለማናስተናግድ ክፍያ ሳትፈፅሙ ልጆችን እንዳትልኩ እናሳስባለን፡፡
ክፍያ ላላጠናቀቃችሁ ወላጆች
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ማንኛዉንም ክፍያ (ማለትም የወርሃዊ ፣ የማጠናከሪያ ት/ት እና የሰርቪስ ክፍያ) እስከ 12/05/2017ዓ.ም እንዲያጠናቅቁ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም እስከ ጥር ወር ያለዉን ማንኛዉንም ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ከሀሙስ ጥር 15/2017ዓ.ም ጀምሮ ክፍያ ያለበትን ተማሪ ስለማናስተናግድ ክፍያ ሳትፈፅሙ ልጆችን እንዳትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ማሣሠቢያ ለወላጆች
የሠርቪስ ክፍያን ይመለከታል
ሠርቪስ ተጠቃሚ ከሆኑ ተማሪዎቻችን ውስጥ አብዛኞቹ እስከ የካቲት ያለውን ክፍያ አላጠናቀቁም። ይህ ደግሞ አገልግሎቱን ለሚሰጡ አሽከርካሪዎች እና ት/ቤቱ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ይገኛል። በመሆኑም ከሰኞ ጀምሮ ክፍያ ያላጠናቀቁትን ማስተናገድ ስለማይቻል ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች እንድትከፍሉ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን ልጆቻችሁን እራሳችሁ እንድታመላልሡ በጥብቅ እናሣሥባለን።
በቅርቡ የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት በሚኒ ሚዲያ ቀርበው የነበሩ ፕሮግራሞች
የሰርቪስ ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች በአስቸኳይ እንድትከፍሉ እናሣሥባለን
Forwarded from ቀን12 ለ 13, /11/12=12:30
Forwarded from ቀን12 ለ 13, /11/12=12:30
Forwarded from sarina school grade 7 (STS M)
ጥብቅ ማሣሠቢያ ለት/ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች!
ነገ ሠኞ መጋቢት 22/2017ዓ.ም በበዓሉ ምክንያት መደበኛው ት/ት የማይኖር መሆኑን እያሣወቅን ከማክሠኞ መጋቢት 23 ጀምሮ መደበኛው ት/ት እንደሚቀጥል እናሳስባለን።
ጥብቅ ማሣሠቢያ ለወላጆች
ጉዳዩ :- የፋይዳ መታወቂያ(National Id)ይመለከታል።
የፋይዳ መታወቂያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ዕድሜያቸው ከ5ዓመት በላይ ለሆኑት ሁሉ ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም መሠረት ለእኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ነገ ዓርብ ከት/ቱ ጎን ለጎን በመሆኑ ተማሪው ጠዋት ሲመጣ የእናት ወይም የአባት መታወቂያ( ዋናውን ወይም በደንብ የሚታይ ኮፒ) ይዞ እንዲመጣ በጥብቅ እናሣስባለን።