sarina school grade 8(2018E.C)
143 subscribers
402 photos
12 videos
161 files
20 links
Download Telegram
ተማሪዎች የባህል ቀንን በት/ቤት ሲያከብሩ
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
ለሰርቪስ ተጠቃሚዎች
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን እስከ ታህሳስ ያለ የትራንስፖርት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ከነገ ሀሙስ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም በኋላ ክፍያ ያላጠናቀቁትን ተማሪዎች ሰርቪሶቹ ስለማያመላልሱ ክፍያዉን እንድትፈፅሙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
ማሳሰቢያ
ውድ ወላጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን በልጆቻችሁ በላክነው መሠረት የ2017ዓ.ም የምክክር እና የተማሪዎች ውጤት እና ባህርይ ማሣወቂያ ነገ ሀሙስ ታህሳስ 17/2017 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ስለሆነ በተባለው ሰዓት በት/ቤቱ በመገኘት በት/ቤቱ በማስተማር ሂደት እና ሌሎች ጉዳዮች እንዲሁም በልጆቻችን የት/ት አቀባበልና ባህርይ ዙሪያ ውይይት እንዲያደርጉ በማክበር ጠርተንዎታል። በዕለቱ ተማሪዎች ት/ቤት አይመጡም። ዓርብ የሙሉ ቀን መደበኛ ት/ት ይቀጥላል።
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
Forwarded from Yealmmedhanit Kinfemicheal
ውድ ወላጆች!
ሀሙስ ታህሳስ 17/2017 በወላጆች ስብሰባ ላይ በመወያየት በተስማማነው መሠረት ት/ቤቱ ወደ ተግባር የገባ ሲሆን ጥቂት ወላጆችም ተግባራዊ አድርገዋል። የተቀራችሁ ወላጆችም በውይይቱ መሠረት ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ውድ ወላጆች!
የበጎ አድራጎት ክበብ የገናን በዓል በማስመልከት ደረቅ ምግቦችን በማሠባሰብ አቅም የሌላቸውን ወገኖች ለማገዝ ደብዳቤ መላኩ ይታወቃል በመሆኑም ለዚህ በጎ ተግባር የቻሉትን ሁሉ እንዲያደርጉ እናሣሥባለን