የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በሴት የሕክምና ባለሙያዎች ብቻ የተመራ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት በዛሬው ቀን ሰጥቷል።
ኮሌጁ በሴት ሐኪሞች ብቻ በሚመራው ሰባት የቀዶ ሕክምና ቡድኖች ለ23 ያህል ሕሙማን ቀዶ ሕክምና ሰጥቷል። በሕክምና ቡድኖቹ ከቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስቶች እስከ ጽዳት ሠራተኞች ተካፋይ ሆነዋል።
እስቲ ባለሙያዎቻችንን አመሥግኑልን።

የኩላሊት ህመም ምልክቶች
የኩላሊት ምልክቶች ሕመም አብዛኛውን ጊዜ ምልክት የለሽ ናቸው፡፡ እነዚህ የህመም ምልከቶች ከታዩም ደግሞ ከህሙማን ሕሙማን ይለያያሉ፡፡ በተለይ የሕመሙ መጀመሪያ አካባቢ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አበይት ምልክቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡
• የፊት እብጠት
ብዙ ጊዜ የፊት ፣ የሆድ እና የእግር እብጠት የኩላሊት ህመም መለያ ናቸው፡፡ በኩላሊት ህመም ምክንያት የሚከሰት እብጠት በመጀመሪያ ከዐይን ሽፋን በታች ሊከሰት ይችላል፡፡ (ይህ የፔሪኦሮቢታል እብጠት ይባላል) በተለይ በማለዳ ጎልቶ ይታያል፡፡ ነገር ግን ሁሉም እብጠት የ የኩላሊት ሕመምን ያመለክታል ማለት አይደለም፡፡ በተወሰኑ የኩላሊት ህመሞች ውስጥ መደበኛ የኩላሊት ሥራ ቢኖርም እብጠት ይከሰታል (ለምሳሌ ኔፍሮቲክ ሲንድሮም)። ከባድ ህመም ቢከሰትም በአንዳንድ ታካሚዎች ላይ እብጠት ላይታይ ይችላል፡፡
• የምግብ ፍላጎት ማጣት
ማቅለሽለሽ ፣ ማስመለስ የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ በአፍ ውስጥ ያልተለመደ ጣዕምና የምግብ መመገብ ደካማነት የኩላሊት ችግር ምልክቶች ናቸው::
• ከፍተኛ የደም ግፊት
አብዛኛውን ጊዜ የኩላሊት ችግር ያለባቸው ታካሚዎች የደም ግፊት ይኖራቸዋል። የደም ግፊት ችግር በወጣትነት ዕድሜ (ከ 30 ዓመት በታች) ከተገኘ ወይም በምርመራው ወቅት የደም ግፊት በጣም ከፍተኛ ከሆነ ምክንያቱ የኩላሊት በሽታ ሊሆን እንደሚችል መጠርጠር ያስፈልጋል።
• የደም ማነስ እና ድክመት
የደም ማነስ ችግር ያለበት ሰው ቶሎ መድከም ፣ ማተኮር አለመቻል እና የቆዳ መገርጣት ዋንኛ ምልክቶች ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ሥር የሰደደ የኩላሊት መድከም የመጀመሪያ ደረጃ ላይ አነዚህ ብቸኛ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ። የደም ማነስ ያለበት ሰው በመደበኛ ህክምና በሚሰጡ መድኃቶች ካልዳነ፣ የኩላሊት ህመም እንዳለበት መጠርጠር ያስፈልጋል። ከዚህም ተጨማሪ ምልክቶች -መለስተኛ ደረጃ የጀርባ ህመም ፣ አጠቃላይ የሰውነት ህመም ፣ እና የእግር ማሳከክ እና ህመም በኩላሊት ህመም ውስጥ ተደጋጋሚ የሚታዩ ምልክቶች ናቸው። በልጆች ላይ ደግሞ በሚገባ አለማደግ ፣የቁመት ማጠር እና የእግር አጥንት ቀጥ አለማለት የህመሙ መኖር ማሳያ ነው፡፡
ብዙ ጊዜ የሚታዩ ምልክቶች
1. የሽንት መጠን መቀነስ የኩላሊት ህመሞ በጣም የተለመደ ነው።
2. በመሽናት ወቅት የሚያቃጥል ስሜት ፣ በተከታታይ መሽናት (ያልተለመደ ድግግሞሽ) እንዲሁም ደም ወይም መግል በሽንት ውስጥ ማየት እና የሽንት ቧንቧ ህመም በሽታውን የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው።
3. የሽንት ፍሰት መዘጋት ሽንትን ለማውጣት ችግር ይሆናል፡፡ ምንም እንኳን አንድ ሰው ከላይ ከተዘረዘሩት ምልክቶች መካከል የተወሰኑት ሊያሳይ ቢችልም የግድ ሰውዬው በኩላሊት ህመም ተይዟል ማለት ግን አይደለም። ሆኖም እንደዚህ አይነት ምልክቶች ባሉበት ሁኔታ ሐኪምን ማማከር እና የኩላሊት ህመም እና ሌሎች ህመሞች መኖር ወይም አለመኖራቸውን በደም እና በሽንት ናሙና ምርመራዎች ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡

ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሕክምና ትምህርት ለመማር መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤
1. በ2014ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
2. በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤ 1) ሲቪክስ ውጤት ለተያዘላቸዉ ከ700 ያገኙትን ወደ 600 ከቀየሩ በኋላ 2) ሲቪክስ ውጤት ያልተያዘላቸው የሲቪክስ ውጤቱን ቀንሠው በሚያገኙትን ዉጤት መሠረት
• ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -
ለወንድ 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 460 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
• ለአፋር ክልል፣ ለቦረና ዞን(ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ለጋምቤላ ክልል፣ ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን(ደቡብ ክልል)፣ ለዋግ እምራ ዞን( አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን(ደቡብ ክልል)
ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 440 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
3. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ
ማሳሰቢያ
1. ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው፡፡
2. የማመልከቻ ጊዜው ከመጋቢት 5 - መጋቢት 11 , 2014ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው
3. ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የኮሌጁን ብይነ መረብ www.sphmmc.edu.et/ Official Facebook page/ Telegram page ይጎብኙ ወይንም የኮሌጁን ሬጅስራር ቢሮ ይደውሉ፤
• ስልክ ፡- 251 118 96 5125

ለሕክምና ትምህርትፈላጊዎች በሙሉ፡
ምዝገባው በኦንላይን ብቻ ነው የሚካሄደው፡፡ ስለዚህ የምዝገባው ማስፈንጠሪያ ከዚህ በታች የተመለከተው ነው፡፡
መልካም ዕድል!
St.Paul's Hospital Millennium Medical College:

https://sphmmc.edu.et/

የኮካ ኮላ ኩባንያ የአለም በጎ አድራጎት ክንፍ የሆነው ኮካ ኮላ ፋውንዴሽን 286 ሺህ ዶላር የሚደርስ የሕክምና ቁሳቁስ ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ድጋፍ አደረገ።
ከ286 ሺህ ዶላር በላይ ወጪ የሚያወጡት ቁሶቹ፣ የግል የጤና ደህንነት መሳሪያዎች፣ የጽንስ እና ማህጸን ሕክምና መሳሪያዎች፣ የህጻናት ህክምና ቁሳቁሶች፣ እና የባዮ ሚዲካል መሳሪየዎችን ያካተቱ ሲሆን ይህም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብሎም በሪፈራል የሚመጡ ማህበረሰብ ክፍሎችን ለማገልገል የሚውል ነው፡፡

We are proud to acknowledge the success for one our very own Staff Dr. Abdulfetah Abdulkadir who has been elected as the President of the Ethiopia Society of Obstetricians & Gynecologists (ESOG). Dr. Abdulfetah is known to be a very hard-working member of the St. Paul’s community. He was the first department head of the obstetrics and gynecology when the college was established. We are proud of him for this well-deserved appointment!
Written entrance exam for 2014 E.C academic year applicants to the medical school at Saint Paul Hospital Millennium Medical College
Exam venue: Medhanialem secondary school
Date: Sunday, March 27, 2022. እሁድ, የካቲት 18, 2014.
Time: 8:00 am in the morning. ጠዋት 2 ሰአት
N.B.
• VALID ID CARD
o You will not be admitted to the examination if you don’t not have valid ID card that clearly shows your full name and picture
• The ID number you need to use for the exam is your registration ID posted here alongside your name
• You need to bring pencil, pencil sharpener, eraser Using PEN IS NOT ALLOWED
• No other material is allowed in the exam room including cell phone, calculator and bags
• Look at your assigned exam room on the short listed candidates Excel sheet shared
• No one will be allowed to enter the exam room 30 minutes after the start of the exam and no one will be allowed to get out till 40-50 minutes have passed after starting the exam
• If you have any medical issues please notify coordinators at the coordination post ahead of time.
The file is attached here and also google drive is also put for your reference.
https://drive.google.com/file/d/1LruPO0FxmaV61uRFHkXuhQwrxT4pbDqq/view?usp=sharing
https://www.sphmmc.edu.et/Exam_eligible_list_grouping.pdf

መድኃኒት የተላመደ ቲቢ ምንድን ነው?
መድኃኒትን የተላመደ ቲቢ በሽታ መድኃኒት ያልተላመደ ቲቢን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን የተላመደ የቲቢ በሽታ ዓይነት ነው፡፡ በሽታው የሚከሰተው ታካሚዎች መድኃኒቶችን በታዘዘው መሠረት ካላመውሰድና የክትትል ጉደለት ቢሆንም በሽታው መድኃኒት እንዳልተላመደው ቲቢ ሁሉ በትንፋሽ አማካይነትም ይተላለፋል፡፡ መድኃኒት ያልተላመደውም ሆነ መድኃኒት የተላመደ ቲቢ ዓይነቶች መንስኤያቸው፣ መተላለፊያ መንገዶቻቸውና ምልክቶቻቸው ተመሳሳይ ቢሆኑም መድኃኒትን ለተላመደ ቲቢ ሕክምና የሚሰጡ መድኃኒቶች ዓይነትና ብዛት እንዱሁም ሕክምናው የሚፈጅበታ ጊዜ ይለያል፡፡ ይሁን እንጂ መድኃኒትን የተላመደው ቲቢም በአግባቡ ከታከሙት መዳን ይችላል፡፡

የቲቢ በሽታ ምንድን ነው?
የቲቢ በሽታ በአገራችን በተለምዶ የሳንባ ነቀርሳ የሚባለው በሽታ ሲሆን ቲቢ የተባለውን የአሁኑን ሲያሜ ያገኘው ቲዩበርክሎሲስ ተብሎ ከሚጠራው የበሽታው የእንግሊዘኛው ቋንቋ አህጽሮተ-ቃል ነው፡፡ መንስኤም አልፎ አልፎ እንደሚነገረው ብርድ ወይም ንፋስ ሳይሆን ረቂቅ የሆነና ቀደም ሲል እንደተገለጸው “ማይኮባክቴሪያም ቲዩበርክሎስስ” የተባለ ባክቴሪያ ነው፡፡ ቲቢ “ማይኮባክቴሪያም ቦቪስ” በተባለ ባክተሪያ የተጠቁ የቤት እንስሳት ወተት ሳይፈላ ቢጠጣ ከእንስሳት ወደ ሰው ሊተላለፍ እንደሚችልም ተረጋግጧል፡፡
ቲቢ የትኛውን የኅብረተሰብ ክፍል ያጠቃል?
ቲቢ ዕድሜን፣ ፆታን፣ ዘርንና ቀለምን ሳይለይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ምንም እንኳን በሽታው ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍሎች ቢያጠቃም በበሽታው በበለጠ የሚጠቁት በአምራች ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙና የቤተሰብ ኃላፊ የሆኑ ዜጎች ናቸው፡፡
በተያያዘም ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት፣ አረጋዊያን፣ የሰውነት መከለከያ አቅማቸው ዝቅተኛ የሆኑ ለምሳሌ ኤች አይ ቪ፣ የካንሠር እና የስኳር ሕሙማን፣ የምግብ እጥረት ያለባቸው፣ በአክታ ምርመራ ቲቢ እንዳለባቸው ከተረጋገጠ ሕሙማን ጋር አብረው የሚኖሩ እንዲሁም በተጨናነቁና በተፋፈጉ ቦታዎች የሚኖሩ/የሚሠሩ/የሚሰባበሱ ሰዎች እንዲሁም የአልኮንና የትምባሆ ሱሰኞችም ለበሽታው ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው፡፡
የቲቢ በሽታ እንዴት ይተላለፋል?
ቲቢ የሚተላለፈው በአብዛኛው በትንፋሽ አማካኝነት ነው፡፡ ይኸውም አንድ በሳንባ ቲቢ የተያዘ ሕመምተኛ በሚስልበት፣ በሚያስነጥስበት፣ በሚተፋበት፣ ወይም በሚናገርበት ወዘተ... ወቅት የቲቢ በሽታ አምጪ ባክቴሪያን የያዙ የአክታ ብናኞች ወደ አየር ስለሚረጩና ብናኞችም በአቅራቢያው ያሉ ሰዎች አየር ወደ ውስጥ በሚተነፍሱበት ጊዜ በቀላሉ ወደ ሳንባው ውስጥ ገብተው ለማጥቃት ዕድል ስለሚያገኙ ነው፡፡
የቲቢ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው?
የቲቢ በሽታ ሰማኒያ ከመቶ የሚሆነውን የሚያጠቃው ሳንባን በመሆኑ የሳንባ ቲቢ በሽታ ዋናው ምልክት ሁለት ሳምንትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ የዘለቀ ሳል ነው፡፡ ሳሉ አክታ ያለውና ደም የቀላቀለ ወይም ያልቀላቀለ ወይም ደረቅ ሊሆን ይችላል፡፡ ሕመምተኛው ከሳሉ በተጨማሪ በደረቱ አካባቢ የውጋት ስሜት፣ መጠነኛ የሆነ ትኩሳት፣ ሌሊት በመኝታ ጊዜ ማላብ፣ የሰውነት ክብደት መቀነስ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስና የሰውነት መድከም የመሳሰሉ አጠቃላይ የሆኑ ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ የበሽታም ምልክቶች እንደተጠቃው የሰውነት ክፍል ዓይነት ይለያያሉ፡፡
የቲቢ በሽታን ማዳን ይቻላል?
ቲቢ መድኃኒት ስለአለው በአግባቡ ከታከሙት የሚድን በሽታ ነው፡፡ የበሽታው ምርመራም ሆነ ሕክምና በመንግሥታዊና ሕክምናውን እንዲሰጡ በተፈቀደላቸው የግል ጤና ተቀቋማት በነፃ ማግኘት ስለሚቻል ማንኛውም ሰው የበሽታው ምልክቶች ሲታዩበት አገልግሎቱን ወደሚሰጥ ጤና ድርጅት መሄድ ይኖርበታል፡፡ የቲቢ መድኃኒት በታዘዘው መጠንና ጊዜ ባይወሰድ ችግር ያስከትላል፡፡ ስለሆነም ሕመምተኛው የታዘዘለትን መድኃኒት ሳያቋርጥ በየቀኑ መውሰድ ይጠበቅበታል፡፡ ሕክምናው ከተቋረጠ ግን የበሽታ መንስኤ የሆነው ባክቴሪያ የፀረ-ቲቢን መድኃኒቶችን በመላመድ በመደበኛው የቲቢ ሕክምና ዘዴ መዳን የማይችል የቲቢ ዓይነት እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡

Forwarded from asnake Tsegaye
8.pdf
427.8 KB