ተወደጁ ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ዛሬ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ተገኝተው ነበር። ዲያሊስ ሲያደርጉ ለነበሩ 64 ታካሚዎች ለአንድ ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ወጪ ሙሉ በሙሉ ሸፍነውላቸዋል።
ዲያሌስስ የሚያደርጉ ሕሙማንን ጎብኝተዋል።ክቡር ከንቲባችን በታካሚዎቻችን ስም እናመሠግናለን ።

ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ባለው የቅዳሜ እና እሁድ የትምህርት ኘሮግራም በ2012ዓ.ም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት የመመዝገቢያ መስፈርቶች እና ሌሎች አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
1. ስልጠናው የሚሰጥባቸውየትምርት ዓይነቶች፣
በ General Master of Public Health
በ Master of Public Health in Epdemiology
በ Master of Public Health in Public Health Nutrition
2. የመመዝገቢያመስፈርቶች፣
ሀ. እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪበ(Nutrition, Occupational health, Health officer, nurse, midwifery, medical doctor, Environmental health professionals, health education, pharmacist, an aesthesia, medical laboratory technology).
የተመረቀ/የተመረቀች፣
ለ፡ከተመረቀ/ችበኃላቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት/ እና ከሚሰሩበት መሰሪያ ቤት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
ሐ. ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ Official Transcript ማቅረብ የሚችል/የምትችል/፣
መ.ኮሌጅ የሚያዘጋጀውን የቃል /Interview/እና የፁሑፍ /written/ፈተና ማለፍ
የሚችል/የምትችል/፣
ሠ. በስፖንሰርሺኘ የሚማሩ ተማሪዎች የስፖንሰርሺኘ ደብዳቤ ከሚሰሩበት መ/ቤ ትማቅረብ የሚችሉ፣
ረ. ሁለት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡-
አንድ አሁን ከሚሰሩበት መስሪያቤት እንዲሁም፡-
አንድ ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ ከአስተማሪዎቻቸው የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉመሆንአለበት፡፡
3. የመመዝገቢያቦታ፡-
በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ በግንባር በመቅረብ
ማሳሰቢያ፡-ምዝገባው የሚካደው ይህ ማስታወቂያ በሚዲያ (በቴሌቪዥን) ከተነገረበት ቀን ጀምሮ 1ዐ/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን በተጨማሪም የመመዝገቢያ የማይመለስ 200/ሁለትመቶ/ብርመክፈልይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠመረጃስልክቁጥር፡- 0118 96 51 25
ወይም በኮሌጁ ድህረገጽ www.sphmmc.gov.et መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Those who applied for Admission in Medicine in 2019/2020 Academic Year Regular Programme
First, we would like to thank you all for the time and effort that you put in to the application for admission at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC). We have received more than 1,400 outstanding applicants and the competition was very fierce this year. The process of admission has taken much careful consideration and because of limited enrollment capacity we accepted only few of the applicants. We want to appreciate all the applicants for your interest to SPHMMC and wish you all the best.
The college want to congratulate all who have been accepted from this high competition and wish you success in your all academic endeavor.
To those who are accepted
• The registration date is on October 8 and 9, 2019 and October 10, 2019 with penalty
• At the time registration you have to bring:
o Higher education Entrance examination (12 grade) result, original and photo copy
o 10th grade national examination result, original and photo copy
o 9 th - 12th grade transcript, original and photo copy
o Eight 4X4 size recent photograph
o For personal use blanket, bed sheet (Bed lines), and pillow case
Remark
• The college will not acceptant any student before or after the registration time

በ2012 ዓ.ም የሕክምና ትምህርት ለመማር የተመረጣችሁ የስም ዝረዝራችሁን ማስፈንጠሪውን በመጫን ማየት ትችላላችሁ፡፡
http://sphmmc.edu.et/final/final%20Result%20after%20Interview.htm

የማስታወቂያ -የምዝገባ ቀን ተራዝሟል።
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ባለው የቅዳሜ እና እሁድ በ MPH የትምህርት ኘሮግራም በ2012ዓ.ም የተማሪዎች የምዝገባ ቀን በትናትናው ዕለት ማብቃቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የምዝገባ ቀን ይራዘምልን ጥያቄ ለሪጂስትራር ጽ/ቤት በመቅረቡ ምክንያት ለስምንት ተከታታይ የስራ ቀን መራዘሙን እናሳውቃለን ።
ስለዚህ የመዝገባ ቀኑ:-
ከመስከረም 28- ጥቅምት 5 ቀን ብቻ የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን ።
ሪጅስትራር ጽ/ቤት

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሕክምና ኮሌጅ በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በፓራሜዲክስ ኬር (Paramedic care ) ሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
የመመዝገቢያ መስፈርት
• እውቅና ካለው ዩንቨርስቲ የትምህር ተቋም በነርሲንግ ወይም በጤና መኮንን ወይም አንስቴዥያ ወይም በሚዲዋይ ፍሪ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው /ያላት
• ከሚሰሩበት ድርጅት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል /የምትችል
• በአካልም ሆነ በአምሮ ሙሉ ጤነኛ የሆነ /የሆነች
• በሞያው በኢትዮጵያ የተመዘገበ የሙያ ፍቃድ ያለው /ያላት
• በኮሌጁ የሚሰጠውን የመግቢያው ፈተና ማለፍ የሚችል /የምትችል
የምዝገባ ቀን፡ ከዓርብ መስከረም 23 -ጥቅምት 6 /2012 ዓ.ም በኮሌጁ ሪጅስትራር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሕክምና ኮሌጅ ሪጅስትራር

To All Pharmaceutical importers and wholesalers,
St Paul's hospital is creating a database of Pharmaceutical importers and wholesalers with the aim of making open procurement process. We will use the database to share important information like bids. Please confirm us that you have received the email. You can also share it to you email loop.
Please register your company through the link below and.
Register Company
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRTMNgh2pAvcjubqgXenxD7TQE5WtZN5lZSMz_m0ie2YxZ_g/viewform

Google Docs
Pharmaceutical importers and Wholesalers registration
St Paul's hospital is creating a database of pharmaceutical importers and wholesalers with the aim of making open procurement process. please fill out the from.
Thanks you
SPHMMC
Thanks you
SPHMMC
http://awib.org.et/newsite/azeb-worku/
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒም የእናቶች ጤና አምባሳደርን ተዋወቋት -አዜብ ወርቁ ።

AWiB
Azeb Worku - AWiB
The Audacious Playwright I wish to see change in my country and I long to have a country where there is justice and sensitivity toward women just as we need tolerance with ethnicity. My Story Born in Addis Ababa in 1973 in the French Legation area, I attended…