የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
ሬጅስትራር ጽ/ቤት
የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ (ፖስት ቤዚክ) በአምስት የነርሲንግ ስፔሻሊቲ ዘርፍ ማለትም በ Emergency and Critical Care Nursing፣ በ Operating Theater Nursing፣ በ Neonatal Nursing፣ በ Pediatric and child health Nursing እና በ Surgical Nursing ለመማር የምትፈልጉ እና መስፈርቱ የምታሟሉ የምዝገባ ጊዜ እስከ 23/01/2018 ዓ.ም የተራዘመ ስለሆነ Online https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement እንድትመዘገቡ እናሳወቃለን፡፡

ማስታወቂያ
• በኮሌጃች በ2018 ዓ.ም የህክምና ትምህርት (Medicine) ለመማር የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መስከረም 22, 2018 ዓ.ም (October 02, 20 205) ነው፡፡
• መፈተኛ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ግቢ ፈተና ማዕከል ነው፡፡
ዝርዝርዝራችውን ከሊንኩ ማየት ትችላላችሁ፡፡
• በተከታታይ የሚወጡ ማስታወቂያዎችን በኮሌጁ ማህበረዊ ገፆችን ይከታተሉ፡፡

SPHMMC to Build Three Residential Buildings for Staff and Residents
Today, H.E. Dr. Mekdes Daba, Minister of Health, laid the cornerstone for three new apartment buildings at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College, joined by State Ministers H.E Dr.Derje Deguma, H.E Ms. Hiwot Abebe and H.E Ms. Seherela Abdella.
The project includes two G+16 and one G+12 buildings — for hospital staff and residents.
Dr. Mekdes emphasized that the initiative demonstrates the government’s commitment to supporting health professionals with better living conditions.
SPHMMC Provost Dr. Muluken Tesfaye assured that the project will be completed on schedule, advancing the college’s vision of becoming a center of excellence in medical education and hospital services.
The event was also attended by college Vice Provosts Dr. Lemi Belay, Mr. Jemal Shifa, and Dr. Ewenet G. Hanna.

Forwarded from Berhanu Abera
Addis_Ababa_University_2025_10_02_to_2025_10_02_Morning_Schedule.xlsx
42.3 KB
Forwarded from Wondewosen Sime
Registration ( Entrance Exam).docx
13.6 KB
Please post this to all the college social media
ማስታወቂያ
በኮሌጃች የህክምና ትምህርት (Medicine) ለመማር ተመዝግባችሁ ነገ መስከረም 22/ 2018 ዓ.ም ፈተና የምትወስዱ ዝርዝራችሁን በትላንትናው ዕለት ባሳወቅነው መሰረት የመፈተኛ ዩዘር ኔማችሁን (User Name) እና የመፈተኛ ክፍል ከኮሌጁ ዌብ ሳይት የምታገኙ መሆኑን እንሳስባለን፡፡
በተጨማሪ ዝርዘራችሁን የአዲስ አበባ ቴተስት ሴንተርም (Testing Center-AAU telegram) ላይ ማየት ትችላለች
ለመፈተን እራሳችሁን የሚገልፅ (ፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቀያ ወይም ፋይዳ) ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Announcement for Under graduate Medical Student Applicants Entrance Exam at AAU
በኮሌጃችንየህክምና ትምህርት (Medicine) ለመማር ተመዝግባችሁ ነገ መስከረም 22/ 2018 ዓ.ም ፈተና የምትወስዱ ዝርዝራችሁን በትላንትናው ዕለት ባሳወቅነው መሰረት የመፈተኛ ዩዘር ኔማችሁን (User Name) እና የመፈተኛ ክፍል ከኮሌጁ ዌብ ሳይት የምታገኙ መሆኑን እንሳስባለን፡፡
በተጨማሪ ዝርዘራችሁን የአዲስ አበባ ቴስትንግሴንተር (Testing Center-AAU telegram) ላይ ማየት ትችላለች
ለመፈተን እራሳችሁን የሚገልፅ (ፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቀያ ወይም ፋይዳ) ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
Please Click this link https://sphmmc.edu.et/2025/10/01/announcement-for-under-graduate-medical-student-applicants-entrance-exam-at-aau/

St. Paul’s Staff Cafeteria Opens
H.E. Dr. Mekdes Daba, Minister of Health, inaugurated St. Paul’s first modern staff cafeteria today, joined by her State Ministers.
Provost Dr. Muluken Tesfaye said the well-designed, modern facility will serve the entire college community, accommodating over 250 staff at once at fair prices.