St.Paul's Hospital Millennium Medical College
20K subscribers
3.03K photos
33 videos
21 files
524 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
አዲሱን ዓመት ክብረ በዓል ተኝተው ከሚታከሙ ሕሙማን ጋር እንዲህ አክብረናል!(ዩሮሎጂ ዋርድ) ሊሻንን ከዴንማርክ እናመሠግናለን: :
የሕጻናት ሐኪሞቻችንን ከታካሚዎቻችን ጋር አዲሱን ዓመት እንዲህ ተቀብለውታል!
ዛሬ በዘመን መለወጫ ቀን የኮሌጃችን ከፍተኛ አመራሮች ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎችና አስታማሚዎች እንዲሁም በበዓሉ   ተረኛ ለሆኑ የጤና ባለሙያዎቻችን በዓሉን ምክንያት በማድረግ የምሣ ግብዣ አድርገዋል: : (ፎቶ ይመልከቱ)