St.Paul's Hospital Millennium Medical College
20.1K subscribers
3.03K photos
33 videos
21 files
524 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) is proudly hosting the National Pediatric Hematology and Oncology Fellowship Qualification Examination today, August 29, 2025.

Fellows from Addis Ababa University, SPHMMC, Jimma University, and Gondar University are sitting for this important exam under a harmonized national curriculum.

The program is made possible through strong support from our partners — The Aslan Project (USA) and TAPCCO (Ethiopia).

We are honored to welcome Professor Ahmed Naqvi from Canada as the external examiner.

This marks an important milestone in advancing fellowship training, pediatric oncology care, and research collaboration across Ethiopia and beyond.
የጤናው ዘርፍ አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርም የትግበራ ምዕራፉን ጀምሯል : :

የጤና ሚኒስቴር ሆስፒታሎችና ተጠሪ ተቋማት የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በተካሄደው ስብሰባ የጤና ዘርፍ የትግበራ ምዕራፍ መጀመሩን ያበሰሩት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት ሪፎርሙ የአስተዳደር ና የአገልግሎት ሪፎርምን ትኩረት ያደረገ በመሆኑ በዘርፉ የአገልግሎት አሰጣጥን ያሻሽላል ብለዋል: :
በዚህ በሪፎርም ትግበራ ማብሰሪያ መርሐግብር የተገኙት የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ሃይሌ፤ ሪፎርሙ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚታዪትን ችግሮች እንደሚቀርፍም አስረድተዋል ፡፡
በመድረኩ እስካሁን የተሰሩ የሪፎርም ዝግጅት ስራዎች እና በቀጣይ ሥራዎች ዙሪያ ከመድረኩ ተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጓል: :
ለምን የጤና ምርመራ አያደርጉም?
አሁን የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ - ፈረንሣይለጋሲዮን ከነሐሴ 26-28/2017 ዓ.ም እንገኛለን: :
ይምጡ ... ስለጤናዎ ይወቁ!
በነጸ!!!
አዘጋጆች:-በጤና ሚኒስቴር፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ፣ በኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል እና በፈረንሳይና ቤላ የወንድማማቾች ጤና ስፖርት ቡድን
St. Paul’s Hospital Marks 300th Case Discussion in Hepatobiliary and GI Multidisciplinary Team

Last Friday, St. Paul's Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) proudly celebrated a significant milestone — the 300th case discussion by the Hepatobiliary and Gastrointestinal (GI) Multidisciplinary Team (MDT).

This achievement highlights the unwavering dedication and collaborative spirit of the MDT members, who continuously strive to provide exceptional patient care despite the challenges posed by limited resources. The MDT platform has become an essential forum for experience sharing, professional growth, critical evaluation of scientific evidence, and hands-on learning for our residents and fellows.

Being part of this dynamic and resilient team is a true honour, as it reinforces our commitment to delivering the best possible outcomes for our patients. The successful operation of this MDT not only benefits SPHMMC but also offers valuable lessons for other institutions and specialties aiming to improve multidisciplinary collaboration in healthcare.

Together, we continue to advance quality healthcare and education at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College.
ከሶስት ሺህ ሰዎች በላይ ነጻ የጤና ምርመራ የሚያገኙበት አገልግሎት በፈረንሣይ ለጋሲዮን አካባቢ መስጠት ተጀመረ: :

በየካ ክፍለ ከተማ ፈረንሣይ አካባቢ በሚገኘው ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
አዳራሽ ለሶስት ቀናት የሚሠጠውን ይህን ነጻ የጤና ምርመራ መርሐ ግብር በይፋ የከፈቱት የጤና ማኒስትር ክብርት ዶር መቅደስ ዳባ ናቸው: :
ክብርት ሚኒስትርዋ የነጻ ምርመራውን በይፋ ሲከፍቱ እንደገለጹት የጤና ምርመራ ማድረግ ለማንኛውም ሰው አስፈላጊ እንደሆነ ገልጸው:
አስቀድሞ የጤና ምርመራ ማድረግ ብልህነት ነው ብለዋል: :
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሕክምና ኮሌጅ ፕሮቮስት ዶር ሙሉቀን ተስፋዬ በመክፈቻው ሥነ ሥርዓት ላይ በበኩላቸው እንደተናገሩት ኮሌጁ በዚህ ክረምት ከአንድ መቶ ሺህ በላይ ዜጎች ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት መሥጠቱን አስታውሰው ወደፊትም ኮሌጁ ለሕብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስረድተዋል: :

ይህ ነጻ የጤና ምርመራ የተዘጋጀው በጤና ሚኒስቴር፣ ቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል እና በፈረንሳይና ቤላ የወንድማማቾች ጤና ስፖርት ቡድን ነው: :