St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
ይህ ሳምንት በመላው ዓለም የግላኮማ በሽታ ዙሪያ ግንዛቤ የሚሰጥበትና ና ምርመራውንም እንዲያደርጉ የሚጠየቁበት ወቅት ነው፡፡ ግላኮማ ማለት ድምጹን አጥፍቶ የዓይን ብርሃንን (እይታን) የሚያጠፋ ወይም የሚሰርቅ የዓይን ህመም ነዉ። ቀስ በቀስ የእይታ አድማስን እያጠበበና የቀጥታ እይታን እያዳከመ ለዓይነ ስዉርነት የሚዳርግ ነው፡፡
ስለሆነም የሚደርሰዉን ጉዳት ለመቀነስ ብቸኛዉ መፍትሄ ግላኮማዉ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ እንዲታወቅ ወቅታዊና ተገቢ የዓይን ምርመራ ማድረግና ጉዳቱንም ለመቀነስ የሚያስችሉ የተለያዩ የህክምና አማራጮችን መጠቀም ነዉ። በዚህ ዙሪያ ስለበሽታው ግንዛቤ የሚሰጥ መረጃ እነሆ! መልካም ንባብ
ግላኮማ
ግላኮማ በብርሃን አማካኝነት ዓይናችን የሚቀበለዉን መረጃ ለአንጎላችን የሚያደርሰዉን ነርቭ የሚያጠቃ የዓይን ጤና ችግር ነዉ። በእይታይ ነርቭ ዉስጥ የሚገኙት የነርቭ ሐረጎች የጉዳት መጠን የከፋ ደረጃ እስኪደርስ በግላኮማ የተጠቃ ሰዉ ችግሩ መከሰቱን ሳያዉቅና ህክምና ሳይሻ ለብዙ ጊዜ ሊቆይ ይችላል። የጉዳቱ መጠን እየጨመረ ሄዶ እጅግ በከፍተኛ ደረጃ ወይም ሙሉ በሙሉ ነርቩ ሲጎዳ ምንም የብርሃን መረጃ ከዓይን ወደ አንጎል ስለማይደርስ ዓይነ ስዉርነት ይከሰታል።
ብዙውንጊዜምልክቶችቶሎስለማይታዩበየጊዜውየዓይንምርመራማድረግአስፈላጊነው፡፡
በሌላ አነጋገር ድምጹን አጥፍቶ የዓይን ብርሃንን (እይታን) የሚያጠፋ ወይም የሚሰርቅ አስከፊ የዓይን ህመም ነዉ። ቀስ በቀስ የእይታ አድማስን እያጠበበና የቀጥታ እይታን እያዳከመ ለዓይነ ስዉርነት ይዳርጋል ::
ስለሆነም የሚደርሰዉን ጉዳት ለመቀነስ ብቸኛዉ መፍትሄ ግላኮማዉ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ እንዲታወቅ ወቅታዊና ተገቢ የዓይን ምርመራ ማድረግና ጉዳቱንም ለመቀነስ የሚያስችሉ የተለያዩ የህክምና አማራጮችን መጠቀም ነዉ።
ግላኮማ በዓለም ላይ ዓይነ ስዉርነት በማምጣት ከዓይን ሞራ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ የሚጠቀስ

በዓይን ሞራ እንዲሁም በዓይን ማዝ የሚመጣን ዓይነ ስዉርነት በቀዶ ህክምና ሰዎች ችግሩ ከመከሰቱ በፊት ወደነበራቸዉ እይታ ወይም ተቀራራቢ የእይታ መጠን መመለስ ሲቻል በግላኮማ ምክንያት የመጣን የእይታ መቀነስ (ዓይነ ስዉርነት) ግን መመለስ አይቻልም። ለዚህም ነዉ የግላኮማ ችግር አሳሳቢና አስጊ የሚሆነዉ። ሥለዚህ የህክምናዉ ዋና አላማ ህመሙ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስና የጉዳቱ መጠን እየከፋ እንዳይሄድ ማድረግ ነዉ። ይህን እዉነታ ችግሩ ያለባቸዉ ወይም ለችግሩ ተጋላጭ የሆኑ ሰዎች በደንብ ሊገነዘቡት ይገባል። በተጨማሪም እንደ ዓይን ሞራ በአንድ ጊዜ ህክምና ሊድን የማይችል በመሆኑ ችግሩ ከታወቀ ጊዜ ጀምሮ ያለማቋረጥ በሕይወት ዘመን ሙሉ ክትትል ማድረግን ይጠይቃል።

ግላኮማን የሚያመጣዉ ምንድን ነዉ?
ግላኮማ የሚከሰተዉ በዓይናችን ዉሥጥ ያለዉ ዓይነ ዉኃ ከሚፈለገዉ በላይ ተጠራቅሞ (የዓይን ግፊት ጨምሮ) ከዓይን ወደ አንጎል መረጃ በሚያስተላልፈዉ (በሚያቀብለዉ) ነርቭ ላይ ጉዳት ሲያደርስ ነዉ። በደምሳሳዉ ግላኮማ የሚከሰተዉ በዓይን ዉሥጥ የሚገኘዉ የፈሳሽ መጠን የግለሰቡ ዓይን ከሚቋቋመዉ በላይ ተጠራቅሞ የዓይን ግፊት በእይታይ ነርቭ ላይ ጉዳት ሲያደርስ ነዉ።
ለግላኮማ የሚያጋልጡ ነገሮች አሉ?
ምንም እንኳን ዘር፣ ፆታ፣ እድሜ፣ ሃይማኖት ሳይመርጥ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ቢሆንም ለዚህ ችግር ሊያጋልጡ የሚችሉ ዋና ዋና ነገሮች የሚከተሉት ናቸዉ።
1. የእድሜ መጨመር (አርባ ዓመትና ከዚያ በላይ)፡- እድሜ እየገፋ በሄደ ቁጥር ለግላኮማ ተጋላጭነቱ እየጨመረ ይሄዳል፤
2. የጥቁር (የአፍሪካ) ዝርያ፤
3. ከቤተሰብ (እህት፣ ወንድም፣ እናት፣ አባት) በግላኮማ የተያዘ ሰዉ ከነበረ /ካለ/፤
4. አጠቃላይ የሰዉነት ህመሞች (የስኳር ህመም፣ ደም ግፊት፣ የልብ ህመም፣ ራስ ፍልጠት (‹‹ሚግሬይን››)፤
5. በመነጽር ሊሰተካከል የሚችል የእይታ ችግር (በቅርብ፣ በርቀት የማየት ችግር)፤
6. በአደጋ ወይም በሌሎች ህመሞች ምክንያት ጉዳት የደረሰበት ዓይን፤
7. የዓይነ መስታወት ዉፍረት መቀነስ (ስስ ዓይነ መስታወት)፤
8. ለረጅም ጊዜ የሚወሰዱ መድኃኒቶች (በተለይም ኮርቲዞን /ስቴሮይድ/ ያላቸዉ )።
ግላኮማ መኖሩ የሚታወቀዉ እንዴት ነዉ?
አንድ ግለሰብ ግላኮማ እንዳለበት ሊያዉቅ የሚችልበት ብቸኛዉ መንገድ ልምድ ባለዉ ዓይን ሀኪም ሙሉ የዓይን ምርመራ ማድረግ ነዉ። በዋናነት አንድ ሰዉ ግላኮማ እንዳለበት ወይም እንደሌለበት ለማወቅ የሚከተሉት መሠረታዊ ምርመራዎች ይደረጋሉ።
1. የዓይን ግፊት መለካት፤
2. የዓይነ መስታወት ዉፍረት መለካት፤
3. እይታይ ነርቭን በልዩ መሣሪያ ማየትና ጉዳት ካለም የጉዳቱን መጠን መለካት፤
4. የእይታ አድማስን በልዩ መሣሪያ መለካት።
ከላይ የተጠቀሱት ምርመራዎች ከተደረጉ በኋላ ሀኪሙ አንድ ሰዉ ግላኮማ እንዳለበት ወይም እንደሌለበት፤ ካለም የጉዳቱ መጠን ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ገምግሞ የሚያስፈልገዉን የህክምና አማራጭ ከህመምተኛዉ ጋር በመወያየትና በመምክር ዉሳኔ ይሰጣል። በምርመራዉ ወቅት ግላኮማ የሌለባቸዉ ነግር ግን በግላኮማ የመያዝ እድላቸዉ ከፍተኛ ለሆነ ሰዎች መደበኛ የሆነ ዓመታዊ የዓይን ምርመራ እንዲያደርጉ ምክር ይሰጣቸዋል።
የግላኮማ ህክምና ምንድን ነዉ?
አንድ ግላኮማ ያለበት ሰዉ ሊያዉቀዉና አምኖ ሊቀበለዉ የሚገባዉ ጉዳይ በግላኮማ ምክንያት የመጣ የእይታ መቀነስ በምንም አይነት የህክምና ዘዴ ወደ ነበረበት ሊመለስ እንደማይችል ነዉ። የሚደረገዉ ህክምናም የበለጠ ወይም ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ ለመካላከልና ያለዉን እይታ ባለበት ለማቆየት መሆኑን ጠንቅቆ መረዳት ያስፈልጋል።
ለግላኮማ ህመም የሚደረጉ ዋና ዋና የህክምና አይነቶች ሦስት (የመድኃኒት ህክምና፣ የብርሃን ጨረር (ሌዘር) ህክምናና የዓይን ግፊት ቀዶ ህክምና ) ሲሆኑ ዋና አላማቸዉም የዓይን ግፊትን በመቀነስ ተጨማሪ

ግላኮማበዓይንውስጥየፈሳሽግፊትከፍሲልየሚፈጠርየዓይንበሽታነው።አንድየግላኮማበሽተኛሳይታከምከቆየለዓይነስውርነትሊጋለጥይችላል።ግላኮማበእድሜየገፉሰዎችላይሊከሰትናካልታከሙትኦፕቲክነርቮችላይጉዳትሊያደርስይችላል።በአጭሩግላኮማበዓይንውስጥግፊትንበመጨመርዓይንውስጥያሉነርቮችንየሚገድልበሽታነው።
የግላኮማመንስኤዎች
• እጢ
• ስኳር
• ሞራ
• የእድሜመግፋት
• የዓይንቀዶሕክምና
የግላኮማምልክቶች
• የዓይንሕመም፣
• ብዥያለእይታ፣
• ከዓይንሕመምጋርየማቅለሽለሽስሜት፣
• የዓይንመቅላት፣
• ደብዘዝያለብርሃንባለበትድንገትማየትአለመቻል
መከላከያ
ግላኮማበውልየሚታወቅመከላከያየለውም።ነገርግንምልክቶቹንበማወቅበጊዜሕክምናማግኘትከተቻለለዓይነስውርነትየመጋለጥንእድልመቀነስይቻላል።ደግሞምብዙውንጊዜምልክቶችቶሎስለማይታዩበየጊዜውየዓይንምርመራማድረግአስፈላጊነው፡፡በተለይደግሞአረጋዊያንበየጊዜውምርመራቢያደርጉይገባል፡፡
በእድሜየገፉእናስኳርያለባቸውሰዎችበዓመትወይምበሁለትዓመትአንድጊዜመመርመርያስፈልጋቸዋል።እያንዳንዱሰውግንበየምንያህልጊዜመመርመርእንደሚያስፈልገውከሐኪምመረጃማግኘት ይችላል፡፡
Dana Razzano, a Chief Resident in her third year in anatomic and clinical pathology at New York Medical College at Westchester Medical Center, was here in December 2018. She spent a month with the anatomic pathology team at St. Paul’s. Below, she shares what she has learned about the challenges faced by an expanding laboratory working with constrained resources.

Only one in four people with drug-resistant TB access treatment. And nearly 50% of people who fall ill with HIV-associated TB do not reach care.

It‘s time to end the global health threat of multidrug-resistant TB. It’s time to end preventable deaths by ensuring early access to TB treatment, life-saving ART and TB preventive treatment.

#EndTB #ItsTimeToEndTB #WorldTBDay2019
Ethiopian Physical Rehabilitation service Guideline 2018 ለማግኘት ይህን ሊንክ ተጭነው ያግኙ
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ስለ አገልግሎቱ አሰጣጡ ከተጋልጋዮችና ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ዛሬ ውይይት አድረጓል፡፡ ኮሌጁ ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወነውን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርቧል፡፡ ውይይትም ተደርጎበታል፡፡ በዚሁ ስብሰባ ከአስሩም ክፍለ ከተማ የተውጣጡ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡
Are you a radiologist, medical physicist, radiation oncologist, radiotherapist, radiographer or radiobiologist? BJR, the international journal of radiology, radiation oncology, and related sciences is an essential reading. http://bit.ly/2L8ypgt
Services provided by the Health Professionals Competency Assessment & Licensure Directorate.
click the link below:
https://drive.google.com/open?id=1DR98RBxjOLl_NS0nuulOpD5w1dqe4vx9
የስቴቶስኮፕ ታሪክ

ስቴቶስኮፕ የሚለው ቃል ከሁለት ግሪክ ቃላት የተፈጠረ ቃል ሲሆን ሰቴቶስ ደረት፣ ስኮፕስ ደግሞ ምርመራ ማለት ነው። የልብ እና በደረት ውስጥ ያሉ ድምጾችን ብቻ ሳይሆን በሆድ እቃ ውስጥ ያሉ እና በደም ሥር ውስጥ ያሉ ድምጾችንም ለማዳመጥ ያገለግላል። በ1800 አካባቢ ስቴቶስኮፕ ከመፈጠሩ በፊት ሐኪሞች ጆሮዋቸውን በበሽተኛው ደረት ላይ በማሳረፍ ነበር በሰውነቱ ውስጥ ያሉ ድሞጾችን የሚያዳምጡት። ይህ አይነቱ ዘዴ የሚያስከትላቸውን ችግሮች ለመቅረፍ Rene Theophile Hyacinthe Laënnec የተባለ ፈረንሳዊ ዶክተር ፓሪስ ውስጥ በ1816 ዓ.ም. የመጀመሪያውን ስቴቶስኮፕ ፈለሰፈ። ይህ ዶክተር ጭንቅላቱን በሴቶች ደረትና ሆድ ላይ አሳርፎ ማዳመጥ ምቾት ስላልሰጠው ለመጀመሪያ ጊዜ ወረቀት በመጠቅለል የሰራው ቱቦ አንድ ጫፉ የበሽተኛ ደረት ላይ ሌላኛው ጫፍ ደግሞ የራሱ ጆሮ ላይ ሲያደርግ አጥርቶ ማዳመጥ ቻለ። ይህ ሙከራው ነው የመጀመሪያውን ስቴቶስኮፕ ለመስራት ያስቻለው። የመጀመሪያው ስቴቶስኮፕ ለአንድ ጆሮ ብቻ ነበር። በሁለቱም ጆሮዎች የሚያስደምጥ ስቴቶስኮፕ የተሰራው በ1852 ዓ.ም. ነው። ከዚያም በ20ኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ ስቴቶስኮፕ ብዙ ለውጦችና መሻሻል እየተደረገበት ክብደቱ ቀንሶ ድምጽ የማስተላለፍ ጥራቱም ጨምሮ አሁን ያለበት ዘመናዊ ቅርጽ ላይ ደርሷል።