ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ህክምና ኮሌጅ በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ህክምና /Medicine/ ትምህርት ለመማር ማመልከት ለምትፈልጉና ከዚህ በታች የሚስፈልጉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የኮሌጁን ማህበራዊ ትስስር ግፆች ገብታችሁ ማየት ትችላላሁ፡፡
ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤
1. በ2015 ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
2. በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤1
• ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -
ለወንድ 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
• ለአፋር ክልል፣ ለቦረና ዞን (ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ለጋምቤላ ክልል፣ ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ክልል)፣ ለዋግእምራ ዞን (አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ክልል)
ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 425 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
3. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ
ማሳሰቢያ
1. ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው
2. የማመልከቻ ጊዜ ጥቅምት 7 - ጥቅምት15, 2016 ዓ.ም 11 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው
3. ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የኮሌጁን Facebookpage/ ቴሌግራም ፔጅ ይጎብኙ ወይንም የኮሌጁን ሬጅስራር ቢሮ ይደውሉ፤
• ስልክ፡- 251 118 96 5125

We would like to cordially invite you all to take part in the seminar provided by the College’s senior Physicians revolving around Breast Cancer. It is aimed at raising awareness about the disease.
Speakers: Dr Hannan Alebachew (Surgeon and Fellow of Endocrine Surgery)
Dr Bethlehem Berhanu (Radiologist and Fellow of the Breast and Women's Imaging)
Dr. Yemisrach Mengistu (Oncologist)
To attend this event:
1) Please remember you must register in advance using the 2 links below
2) Bring your ID with you to enter the program
3) Leave all electronics except your cell phone at home. (laptops, tablets... are not allowed in the Embassy). They will not let you in if you bring those devices.
Register for the event here: https://forms.gle/bZG3ewTyRXW95gMM7
Register for Satchmo Center Entrance: https://bit.ly/SatchmoCenterMembership
Both registrations are mandatory.
We can't wait to see you all!

Google Docs
Care Women Deserve Seminar 8: What I should know about Diabetes
Applicants without documents
To doctor of Medicine applicants
The attached file is a list of students who applied but without uploading the necessary document (till Tuesday 3PM). An applicant in the list should re-apply with another cell phone number and email and upload the necessary documents before the application deadline.
Applicants without uploaded documents will not be allowed to sit for the written exam.https://sphmmc.edu.et/2023/10/25/extending-exam-date-and-applicants-with-missing-document/

የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ
በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ህ/ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁና National Graduate Admission Test ወስዳችሁ የማለፊያ ዉጤት ያገኛችሁ በሙሉ ኮሌጁ ለሚሰጠዉ የዉስጥ ፈተና በሚከተለው ሊንክ https://sphmmc.edu.et/sph_reg እስከ ሐሙስ ጥቅምት 16፣ 2016 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ ለዉስጥ ፈተና ያልተመዘገበ ለፈተና መቀመጥ አይችልም፡፡

Call for registration
To all applicants who applied for post-graduate programs (MSC, MPH and PhD ) and passed GAT exam, date of registration is November 1-3, 2023. You have to come with Printed GAT result.
Note: There will be internal examination depend on the number of qualified applicants.
SPHMMC registrar

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የአስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የዶ/ርኃይለ ሚካኤል ደሳለኝ መረጃዎችን ከገመገመ በኋላ በውስጥ ደዌ ሕክምና የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ አፅድቋል፡፡
ፕሮፌሰር ኃይለ ሚካኤል ደሳለኝ የሕክምና ዲግሪያቸውን (MD) እና የስፔሻሊቲ ዲግሪያቸውን ከጂማ ዩኒቨርስቲ፣ በጉበት፣ በጨጓራ እና በአንጀት ሕክምና ሰብ ስፔሻሊቲ እና በትሮፒካል እና በተላላፊ በሽታዎች ሕክምና (TRID) ሶስተኛ ዲግሪያቸውን( PhD) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በኖርዌይ በሚገኘው ዩኒቨርስቲ Vestfold Hospital Trust-Norway ተባባሪ ተመራማሪ ናቸው፡፡
ዶ/ር ኃይለ ሚካኤል ደሳለኝ ስመጥር የጉበት፣ ጨጓራ እና አንጀት ሐኪም ፣ መምህርና ተመራማሪ ናቸው፡፡ በተለይ በጉበት ቁስለት( viral hepatitis) ሰፊ ምርምር በማድረግ ፣ሕሙማንን በማከም እና ሕብረተሰቡን ባማስተማር በመስኩ የባለሙያዎችን አቅም በማሳደግ ትልቅ ትርጉም ያለው ሥራ ሰርተዋል፡፡በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በጉበት፣ በጨጓራ እና በአንጀት ሕክምና የሰብ ስፔሻሊቲ ስልጠና እንዲጀመር አድርገዋል፡፡ አሳቸው የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ በነበሩበት ወቅት በጉበት፣ በጨጓራ እና በአንጀት ሕክምና (Gastroenterology/Hepatology) እንዲሲኮፒ ማዕከሉ ከዓለም ኢንዲስኮፒ ማህበር እና በአውሮፓ የጉበት፣ ጨጓራ እና አንጀት ሕክምና ኢንዶስኮፒ ሶሳይቲ የመጀመሪያው በአፍሪካ እውቅና ያለው የስልጠና ማዕከልም ሆኖ ተመርጦ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
ዶ/ር ኃይለ ሚካኤል በጉበት ቁስለት እና በጉበት ካንሰር ውጤታማ ጥናት አድርገዋል፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የቢ ዓይነት የሚባለውን የጉበት በሽታ ሕክምና የማስፋፋት መርሀግብር መሪ በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ በበሽታው ሕክምና እና ምርምር ዙሪያ በዐለም አቀፍ ደረጃ ትብብር በመፍጠር በርካታ የጉበት ሕመም ( Hepatitis B) ያለባቸው ሕሙማን እንዲታከሙ አድርገዋል፡፡
በተጨማሪም በተለያየ የትምህርት ደረጃ የሚገኙ ባለሙያዎች በጉዳዩ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዲያገኙ አደርገዋል፡፡
ዶር ኃይለ ሚካኤል ከ80 በላይ በምርምር የተደገፉ ጥናታዊ ፅሁፎችን በታወቁ ሀገራዊና አለምዓቀፋዊ መፅሄቶች ላይ ለህትመት አብቅተዋል፡፡ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በታወቁ BMC እና Lancet በተባሉ የምርምር ጆርናሎች የኢዲቶሪያል ቦርድ አባል እና አለም አቀፍ የአማካሪ ቦርድ አባል ሆነው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ዶር ኃይለ ሚካኤል አገራቸውን በተለያየ ኃላፊነት አገልግለዋል፡፡ በአገር አቀፍ ደረጃ የብሔራዊ የጉበት ቁስለት (viral hepatitis) መመሪያን በማዘጋጀት ጎልህ ደርሻ ነበራቸው፡፡በተጨማሪም የዓለም ጤና ድርጅት የሂፒታይተስ ቢ በሽታ ሕክምናን መመረያን ለማዘጋጀት ተመርጠው በመስራት ላይ ናቸው፡፡
ከዚህ ቀደም በኮሌጁ የሳይንሳዊ ምርምር ጉባዔ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ምርጥ የሳይንዊ ጥናትና ምርምር አዘጋጅ እና ምርጥ ተመራማሪ ተብለው ተመርጠዋል፡፡ ባለፈው ዓመትም ሂፕታይተስን በማስወገድ የሰራ ባለሙያ ተብለው በዓለም ዓቀፉ የሂፕታይተስ ጥምረት The Coalition for Global Hepatitis Elimination Champion ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ዶር ኃይለ ሚካኤል በዚህ በያዝነው ዓመት በኒውዮርኩ የመንግስታቱ ድርጅት ጉባዔ ሲያካሂድ በድርጅቱ አካል በሆነው Group of Friends for Viral Hepatitis Elimination ኢትዮጵያ እንድትገባ አድርገዋል፡፡
እርሳቸው የዓለም አቀፉ World Endoscopy Organization Outreach ኮሚቴ አባል በመሆን፣ ድርጅቱ በአፍሪካ አገልግሎቱን እንዲያሰፋ ሰርተዋል፡፡ በተጨማሪም በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚስሩ የሂፕታይተስ ሕክምና እና በተያያዥ ጉዳዮች በሚሰሩ ድርጅቶች በሀለፊነትና በአባልነት ይሳተፋሉ፡፡
በሀገር ውስጥም የጉበት፣ ጨጓራ እና አንጀት ሕክምና ማህበር እና በኢትዮጵያ የውስጥ ደዌ ሕክምና ማህበርም አባል ናቸው፡፡

The managing board of St. Paul's Hospital Millennium Medical College in its regular meeting conducted on 7th November 2023, has evaluated all credentials of Dr. Hailemichael Desalgne and approved the promotion to the rank of full professor. Dr. Hailemichael Desalegn received his MD degree, and Specialty certificate from Jimma University, his Sub-speciality Certificate in Gastroenterology/Hepatology from Addis Ababa University, his PhD Degree in Tropical and Infectious Disease (TRID) from Aklilu Lemma Institute of Pathobiology (ALIPB), Post-doc Researcher at Vestfold Hospital Trust-Norway.
He is a well-renowned Gastroenterologist/ Hepatologist, clinical educator, and researcher in Ethiopia. He has extensive experience in the area of viral hepatitis and has dedicated his career to clinical care, public health improvement, and capacity building in this field. He has built a successful Gastroenterology/Hepatology fellowship Program at St. Paul’s Hospital, and his centre has been recognized as WEO/ESGE 1st African training site during his leadership.
He has built successful research collaborations addressing key questions in viral hepatitis and hepatocellular carcinoma. Through collaboration, he has established one of the largest treatment cohorts for Hepatitis B in sub-Saharan Africa (currently 1300 patients). He also is a leader of the national Hepatitis-B scale-up program, which has enrolled more than 6,000 patients in different regions of the country. This project has helped a free package of care for patients (Free viral load test and free drug treatment); in addition to capacity building for health professionals in Masters, and PhD programs. He also led a study on hepatocellular carcinoma through an award from the International Liver Cancer Association; POC tests for Hepatitis C virus through FIND diagnostics; NCI grant on causes and outcomes of Esophageal Cancer in Ethiopia.
He has more than 80 publications on reputable National and International Journals. He is an Editorial Board member at BMC Gastroenterology, e-WGN, an International Advisory Board for Lancet Gastroenterology/Hepatology; He has served his country at various levels; He is part of the National Technical Working group under the federal Ministry of Health and contributes to the development of National viral hepatitis guideline. He is also selected to be part of the WHO Guideline Development Group of Hepatitis B Guideline. He is also part of the ‘Consensus for Management of IBD in LMICs Project through the European Crohn’s and Colitis Organization (ECCO), he has been awarded Best Scientific Research Paper and Best Researcher at St. Paul’s Hospital. He is the ‘Hepatitis Elimination Champion’ for 2022 by the CGHE. He has successfully included Ethiopia as part of the UN Group of Friends for Viral Hepatitis Elimination at the United Nations General Assembly, New York 2023. He is World Endoscopy Organization Outreach Committee for Activities to Reach Africa, a technical Advisory Board at the Coalition for Global Hepatitis Elimination, a Board Member of the Society for Liver Disease in Africa (SOLDA); Co-founder of HEPSANET (Hepatitis in Africa Network), EC for the African HepatoPancreatoBilliary Cancer Consortium, Vice President for Ethiopian gastroenterology Association, EC at the Ethiopian Society of Internal Medicine. He has also Director and Project Lead of Sub-Saharan Africa Project ECHO, where he runs case-based discussions for Ethiopian, and African physicians since November 2020. The Project ECHO model has reached more than 70 countries and runs every two weeks for an hour with an additional WhatsApp-ECHO platform for emergency consultation, updates and discussion.

ማሕበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተጽእኖ ተጠቅሞ ለሰው ልጅ መልካም ምግባር መፈጸም እጅግ የተወደደ ነው፡፡ ለዚህም ዶር ናሆም ግሩም ጥሩ ዓይነተኛ ምሳሌ ናቸው፡፡
ነገሩ እንዲህ ነው፡፡
ቆንጂት ጨቀሳ የ23 ዓመትወጣት ስትሆን በኮሌጃችን የሕክምና ማዕከል ላለፉት 270 ቀናት ተኝታ ሕክምናዋን ስትከታተል ነበር፡፡ ሕመምዋ TB Fibrosis ( በቲቢ ህመም ሳቢያ የተከሰተ የሳንባ ላይ ውጥረት እና ጠባሳ እና የሳንባ ደም ስር በረጋ ደም መዘጋት) እና ሌሎች ተያያዥ ሕመሞች ሳቢያ ነው፡፡
በዚህ ህመም ሳቢያ ደግሞ ኦክሲጂን በዘላቂነት ያስፈልጋታል፡፡ በሐኪሞቹ ቋንቋ ቆንጂት oxygen-dependent ናት፡፡በረጅሙ በሆስፒታሉ ቆይታዋም በኦክሲጂን ድጋፍ ነው ለዚህ የበቃችው፡፡ በቤትዋ በሲሊኒደር መልክ ለሕሙማን የተዘጋጀ ኦክሲጂን ብታገኝም ከሆስፒታሉ መውጣት አልቻለችም፡፡ የትውልድ ቀየዋ በአሁኑ ወቅት የጸጥታ ችግር ያለበት በመሆኑ የህች oxygen-dependent የሆነችው ቆንጂት ተንቃሳቃሽ ዮኦክሲጂን ሳጥንዋን ማሰሞላት አትችልም፡፡ በአዲስ አበባ ደግሞ የሚያስጠጋ ዘመድ የላትም፡፡
ለቆንጂት የዳጋግ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ
የቆንጂትን ችግር ከመሰረቱ የተረዱት የኮሌጃችን ሐኪም በማህበራዊ ሚዲያ የጎላ ተሳትፎ ያላቸውዶር ናሆም ʺቆንጂትን እንርዳት ብለው” ጥሪ አቀረቡ፡፡ ይህችን ወጣት ለማዳን የዶክተሩን ማህበራዊ ሚዲያን ጥሪ ተቀብለው ከአገር ወስጥ እና ከባህር ማዶ ተረባረቡ፡፡ በአንድ ሳምንት ውስጥ 1 ሚሊዮን 400,000 ብር ተሰበሰበ፡፡ ከጳውሎስ አካባቢ ቤት ተከራይታ ፣ የሚያስፈልጋትን ኦክሲጂን የሚያስፈልጋት Oxygen Concentrator Machine ተገዝቶላት እያገኘች እና የሐኪሞቻችንን ክትትል ሳይለያት ሕይወቷን መምራት ትችላለች፡፡ አሁን የቆንጂት ተስፋ ለምልሟል፡፡
ቆንጂት የረድዋትን ወገኖችዋን አመስግና አትጠግብም፡፡ እናትየዋም ይመርቃሉ፡፡
እጃችሁን ይህችን ወጣት ለማዳን የዘረጋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ ዶር ናሆም የኮሌጃችን ማህበረሰብ በእጅጉ ስለ መልካምነትዎ ያመሰግናል፡፡
(ፎቶ፡ ቆንጂት ከዶር ናሆም እና ከወላጅ እናቷ ጋር )

ብሔራዊ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና
(National Graduate Admission Test (NGAT)
የትምርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ዙር ህዳር 5 እና 6 ቀን 2016 ዓ.ም የአገር አቀፍ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በበይነ መረብ ይሰጣል፡፡ ይህ የመግቢያ ፈተና በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማንኛውም የመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የድህረ-ምረቃ መርሐ-ግብሮች ትምህርታቸውን ለመከታተል ብቁ የሆኑ አመልካቾችን ለመለየት አልሞ የሚሰጥ ሲሆን አዲስና ፈተናውን ደግመው የሚወስዱ አመልካቾች እስከ ህዳር 3 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ድረስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖርታልን (https://portal.aau.edu.et) ተጠቅመውና በቴሌብር 1000.00 ብር ከፍለው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የመግቢያ ፈተናውን በተመለከተ አመልካቾች የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ድረ-ገጽን እና ቴሌግራም ቻናሎች (https://t.me/aauGAT and AAU-Official) ወይም የኢትዮ ቴሌኮም የማህበራዊ ትስስር ገጾችን መጎብኘት ይችላሉ፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር

Telegram
Testing Center-AAU
TELEGRAM CHANNEL FOR APPLICANTS FOR THE GRADUATE ADMISSION TEST (GAT)
Did you know that cardiovascular diseases are a leading cause of maternal mortality in Sub-Saharan Africa?
Cardivascular health (the Health of our Heart) is one of the most critical areas we need to understand as women. If you are expecting a baby or know someone who is, this webinar is a great way for you to learn more about heart disease in pregnancy.
This will be a kick-off session to our new Cardiovascular Health and Pregnancy webinar series and will be an incredible opportunity to learn from the best in the field. Our our team of expert cardiologists and gynecologists will be leading the conversation, sharing their knowledge and answering your questions live.
Gain insights on how to maintain a healthy heart while pregnant and stay up-to-date on the latest research and findings.
Don't miss out on this informative and engaging discussion!
Registration link: https://forms.gle/VhP1j56ESFUNUEch8
Let's work together to ensure that all mothers and babies have a healthy and happy pregnancy journey.