ሄፓታይተስን መከላከል እና ክትባት
ሄፓታይተስ ቢ በደም ውስጥ በሚሰራጭ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ሄፓታይተስ ቢ ወደ ሌላ ሰው የሚተላለፍባቸው ዋና ዋና መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
• በቫይረሱ ከተያዘ ደም አሊያም የሰውነት ፈሳሽ ጋር በሚደረግ የቀጥታ ግንኙነት
• በእርግዝና ወይም በወሊድ ወቅት ከተያዘች እናት ወደ ሚወለደው ልጅዋ
• ከተያዘ ሰው ጋር በሚደረግ ጥንቃቄ የጎደለው ወሲብ
• መርፌዎችን በመጋራት ወይም ድጋሚ በመጠቀም (ለምሳሌ ያህል ለህገ ወጥ መድሀኒቶች መርፌ መጋራት ወይም በአግባቡ ያልተቀቀሉ መርፌዎችን ለመድሀኒት፣ ለአኩፓንቸር ለንቅሳት፣ ወይም ጆሮንና ሌላ የሰውነት ክፍልን ለመብሳት መጠቀም)
• በአግባቡ ያልተቀቀሉ የህክምና እቃዎች ወይም መርፌዎች ፡ የመንደር መርፊ ወጊዎች እቃዎች፣ የጥርስ ሀኪሞች ወይም የፀጉር አስተካካዮች ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፡፡
ሄፓታይተስ ቢ የማይተላለፍበት ሁኔታ
ሄፓታይተስ ቢ በአየር፣ በመተቃቀፍ፣ በመነካካት፣ በማስነጠስ፣ በማሳል፣ መፀዳጃ ቤት በመጋራትና በበር እጀታን በመንካት አይተላለፍም፡፡ በሄፓታይተስ ቢ ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር አብሮ በመብላትና በመጠጣት አሊያም ቫይረሱ ያለበት ሰው ያዘጋጀውን ምግብ መመገብ በሽታውን አያስተላልፍም፡፡
በሄፓታይተስ ቢ የበለጠ ሊጠቃ የሚችለው ማነው?
ምንም እንኳን ሁሉም በሄፓታይተስ ቢ የመያዝ የተወሰነ እድል ቢኖረውም፣ የበለጠ የመያዝ እድል ያላቸው ሰዎች ደግሞ አሉ፡፡ ስራቸዎ፣ የአኗኗር ዘይቤያቸው ወይም ሄፓታይተስ ቢ ካለባቸው ቤተሰብ መወለድ በቫይረሱ የመያዝ እድልን ከፍ ያደርጋል፡፡ እነዚህ በብዛት የተለመዱና "ከፍተኛ ስጋት" ያለባቸው ብለን ልንመድባቸው አንችላለለን፡፡ ነገር ግን እነዚህ ግን ሁሉም አለመሆናቸው ልብ ሊባል ይገባል፡፡
• ያገቡ ወይም ሄፓታይተስ ቢ ካለበት ሰው ጋር በቅርበት የሚኖሩ፤ ይህ አዋቂዎችን እና ህፃናትንም ይጨምራል፡፡
• ሄፓታይተስ ቢ በብዛት ባለባቸው ሀገሮች የተወለዱ ሰዎች ወይም ሄፓታይተስ ቢ በብዛት በሚስተዋልባቸው አገሮች (ኤሽያ፣ የአፍሪካ የተወሰኑ ክፍሎች፣ ደቡብ አሜሪካ፣ ምዕራብ አውሮፓ፣ እና መካከለኛው ምስራቅ) የተወለዱ ወላጆች፡፡
• ሄፓታይተስ ቢ በብዛት በሚታይባቸው ሀገራት (ኤሽያ፣ የአፍሪካ የተወሰኑ ክፍሎች፣ ደቡብ አሜሪካ፣ ምዕራብ አውሮፓ፣ እና መካከለኛው ምስራቅ) የሚኖሩ አሊያም ወደዛ የሄዱ ሰዎች፡፡
• ከተለያዩ ሰዎች ጋር ወሲብ የሚፈፅሙ ጎልማሶች እና ወጣቶች
• ከተለያዩ ወንዶች ጋር ወሲብ የሚፈፅም ወንድ
• ከተያዘች እናት የተወለደ ህጻን
• የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎች ሰራተኞች ከስራቸው ጋር በተያያዘ በሚገጥማቸው የደም ንክኪ፡፡
• ኤመርጀንሲ ፐርሶኔል
• አደገኛ እፅ ተጠቃሚዎች በሚወጉት መርፌ
• የሚነቀሱ እና ሰውነታቸውን የሚበሱ ሰዎች
• ተጠጋግተው ባሉ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች፣ ተቋማት ወይም በጋራ በሚጠቀሙባቸው ነገሮች፡፡
የሄፓታይተስ ቢ ክትባት
የሄፓታይተስ ቢ ክትባት ለሁሉም ጨቅላ ህፃናትና እድሜያቸው እስከ 18 ዓመት ለሆናቸው የሚመከር መሆኑን አለም አቀፉ የጤና ድርጅትእና በአሜሪካ ያለው በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ማዕከል አሳውቀዋል፡፡ በአሜሪካ ያለው በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ማዕከል ከፍተኛ ስጋት ያለባቸው ቡድኖች ውስጥ ያሉ ጎልማሶች መከተብ እዳለባቸው ይመክረል፡፡
የሄፓታይተስ ቢ ክትባት አስተማማኝና ውጤታማ ሲሆን ይህም ለተወለዱ ጨቅላ ህፃናት በሙሉ እና አድሜያቸው እስከ 18 ኣመት ለሆናቸው ልጆች ይሆናል፡፡ የሄፓታይተስ ቢ ክትባት ስኳር ላለባቸው ጎልማሶች እና ከስራ ባህሪያቸው ጋር በተያያዘ፣ የአኗኗር ዘይቤያቸው፣ የኑሮ ሁኔታቸው፣ እና በተወለዱበት አገር የመያዝ እድላቸው ከፍ የሚል ከሆነ ይመከራል፡፡ ሁሉም የመያዝ ስጋት ቢኖርበትም፣ ሁሉም ጎልማሶች አደገኛ የሆነውን የጉበት በሽታ በዘላቂነት ለመከላከል የሄፓታይተስ ቢ ን ክትባት መውሰድ አለባቸው፡፡ የሄፓታይተስ ቢ ክትባት አስተማማኝ እና ውጤታማ ነው፡፡
ማስታወስ ያለብን ነገር በቫይረሱ ከተያዘች እናት የተወለደ ህፃን በመጀመሪያዎቹ 12 ሰዓታት ውስጥ የመጀመሪያውን ክትባት ማግኘት አለበት፡፡
• 1ኛው ክትባት- የተወለደው ህፃን በተወለደበት ክፍል እንዳለ ሊሰጠው ይገባል
• 2ኛው ክትባት- 1ኛው ክትባት ከተሰጠው ከአንድ ወር (28 ቀናት) በኋላ
• 3ኛው ክትባት- ከስድስት ወራት በኋላ የመጀመሪያው ክትባት ከተሰጠው (ወይም ቢያንስ ከ2 ወራት በኋላ 2ኛው ክትባት ከተሰጠው)
የግዴታ 16 ሳምንታት መኖር የግድ ነው፣ በ1ኛውእና በ3ኛውክትባት፡፡ የክትባት መርሀ ግብሩ ከተቋረጠ፣ ከታዘዘው በላይ መውሰድ ተገቢ አይደለም፡፡ ካቆሙበት መጀመር ይቻላል፤ ምንም እንኳን በርካታ ዓመታት ቢቆጠሩም፡፡
ከሄፓታይተስ ቢ ራስዎን የጠበቁ ስለመሆንዎ እርግጠኛ ለመሆን ቀላል የደም ምርመራ በማድረግ “የሄፓታይተስ ቢ አንቲቦዲ ምርመራ” (HBsAb) ክትባቱ ስኬታማ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማግኘት ይቻላል፡፡
ከሄፓታይተስ ቢ ራሴን ለመጠበቅ ሌላ ማድረግ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?
ሄፓታይተስ ቢ የሚተላለፈው በተበከለ ደምና በተበከለ የሰውነት ፈሳሽ ስለሆነ፤ ክትባቱ እስከሚያልቅ ድረስ ሊከሰቱ ከሚችሉ መያዞች ራስዎን ለመጠበቅ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ቀላል ተግባራት አሉ፡፡
• በቀጥታ ደምንም ሆነ የሰውነት ፈሳሽን ከመንካት መቆጠብ ያስፈልጋል፡፡
• ከወሲብ አጋርዎ ጋር ኮንዶም ይጠቀሙ፡፡
• ህገ ወጥ የሆኑ መድሀኒቶችን እና የተሳሳተ የመድሀኒት ትዕዛዝን ከመጠቀም እንዲሀም ከመወጋት መቆጠብ ያስፈልጋል
• ስለታም የሆኑ ነገሮችን ለምሳሌ እንደ ምላጭ፣ የጥርስ ቡርሽ፣ የጆሮ ኩክ ማፅጃ፣ እና የጥፍር መቁረጫ በጋራ መጠቀምን ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡
• ለህክምና፣ ለጥርስ ህክምና፣ ለደረቅ መርፌ ህክምና፣ ለንቅሳት፣ እንዲሁም ጆሮን እና ሌላውን የሰውነት ክፍል ለመብሳት የተቀቀሉ መርፌዎችንና ሌሎች መገልገያዎችን መጠቀማችንን እርግጠኛ መሆን አለብን፡፡
• የፈሰሰ ደምን ለማፅዳት ጓንት ማድረግ እንዲሁም ያልቆየና ንፁህ ውሀ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
• ደም ከነኩ ወይም ካፀዱ በኋላ እጅን በውሀና በሳሙና በሚገባ መታጠብ ያስፈልጋል፡፡
• ከምንም በላይ የሄፓታይተስ ቢ ን ክትባት መውሰድዎን እርግጠኛ ይሁኑ!

የልጆች ቆረቆር በሽታ መፍትሄው ምንድነው?
ቆረቆር ( Tinea capitis) ማለት የጭንቅላት ቆዳ የላይኛው ሽፋን የፈንገስ ኢንፌክሽን ሲያጋጥም ማለት ነው ፡፡በዓለም ላይ በተደረጉ ጥናቶች ከሁሉም አይነት የቆዳ የፈነገስ በሽታዎች ቆረቆር ቀደሚ ነው፡፡በተለይ ደሞ ዕድሜያቸው ትምህርት ቤት የገቡ ህፃናትን(school age) እና ጉርምስና ላይ ያልደረሱ (Prepubertal) ታዳጊ ልጆችን የበለጠ ያጠቃል ፡፡
ይህ የቆዳ ችግር Trichophyton tonsurans Microsporum audouinii, Zoophilic Microsporum canis በሚባሉ የፈንገስ አይነቶች አማካኝነት የሚመጣው ነው::ከሌሎች የቆዳ በሽታዎች ይልቅ በጣም ተላላፊ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ልጆች በቀላሉ ከትምህርት ቤት ጓደኛቸው ሊተላለፍባቸው ይችላል ::
ታክመው ሙሉ ለሙሉ ከጠፋም በዋላ ድጋሚ ሊይዛቸው ይቺላል፡፡
ድመቶችና ውሾች ሳይታወቅባቸው ይህን በሽታ ወደ ሰዉ ሊያስተላልፉ ይቺላሉ:
የቆረቆር ምልክቶች
ትንሽ ክብ መሳይ እና ቅርፊት ያለው እባጭ
ቁስሉ ሙሉውን በሰፋ ጊዜ ነጣ ይልና እንደ ቀለበት ክብ ይሰራል፡፡ዙሪያውን ደግሞ ዳርቻ ይኖረዋል፡፡
ሲሰፋ ወደፊት ቆዳም እና የዓይን ሽፋሽፍት ሊመጣ ይችላል፡፡
በተወሰነ ቦታ ያለ የጸጉር መመለጥ( በተለይ የቆየ ከሆነ )
መሳከክና መቅላት
አንዳንድ ጊዜ የባክቴርያ ተጨማሪ ኢንፌክሽን ካለው፣ በጣም ሊያብጥና ፈሳሽ ሊኖረው ይችላል፡፡
መከላከያው
የቆረቆር ምልክት ካለበት ሰው ጋር ንክኪ መቀነስ
የሌላውን ሰው ትራስ ፣ልብስ ፣ ፎጣ ኮፍያ ፣ ማበጠሪያ እና የጸጉር ቡሩሽ አለመጠቀም
ድመቶችና ውሾች ሳይታወቅባቸው ይህን በሽታ የሚያመጡትን ሕዋሳት በጸጉራቸው ላይ ሊኖር ስለሚችል ንሕናቸውን መጠበቅ እና ማስከተብ
ሕክምናው ምንድነው?
ቁስሉ ባለበት ቦታ ላይ የበቀለውን ጸጉር መላጨት፣መቁረጥ እና በአግባቡ በሳሙና በሳምንት ከ2-3 ጊዜ መታጠብ፡፡
የፈንገስ ኢንፌክሽን የሚያጠፉሻምፖዎችን በሳምንት ከ2-6 ጊዜ መጠቀም፡፡
በሐኪም የታዘዙ ፈንገስን የሚያጠፉ መድሓኒቶችን መጠቀም፡፡
ሕክምናው ከ6-8 ሳምንት ሊፈጅ ይችላል፡፡
ዶ/ር ፋሲል መንበረ
(በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሕፃናት ስፔሻሊስት ሐኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር)

SPHMMC Community was recognized by the Federal Ministry of Health for their resilient and responsible response to COVID 19.
The college runs two COVID 19 centers within the city. The lives of many have survived as a number of health professionals have sacrificed life for the sake of beloved citizens at the expense of their own wellbeing and stay in life living up to their professional ethics.
We really thank the government for its move to well acknowledge the immense sacrifice paid by college professionals.
We really thank you, St. Paul, and Ethiopian health professionals.
What is portrayed in the picture below is College provost Dr. Wondimagegn while receiving the trophy from the hands of Addis Ababa City Deputy mayor.

#Hepatitis B is mostly transmitted from mother to child during childbirth or early childhood.
All newborns should be vaccinated against Hepatitis B at birth.
MOTHERS CAN’T WAIT!

It’s World Breastfeeding Week 2021, we are happy to be participating! This year, the theme for breastfeeding week is " Protect Breastfeeding: A shared Responsibility."
የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንት በኢትዮጵያ ጡት የማጥባት ልምድን በተሻለ ለማስጠበቅና የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ፤ በመንግስት፣ በጤናው ስርዓት፣ በስራ ቦታዎች እንዲሁም በማህበረሰብ ደረጃ ለጡት ማጥባት አመቺ ሁኔታን ለመፍጠር ሃላፊነታቸውን በመወጣት ሊረባረቡ ይገባል።
#worldbreastfeedingweek2021
#World_Breastfeeding_Week
#Breastfeeding
#WBW2021

የሕይወት መሰረት መጣል ::
ጡት ማጥባት ህጻኑ በተወለደ በአንድ ሰዓት ጊዜ ውስጥ መጀመር አለበት፡፡ ይህም
• ህጻኑ ጥሩ የአልሚ ምግብና በሽታ የመከላከል አቅም ያለውን የመጀመሪያ ወተት (እንገር) እንዲያገኝ ይረዳል፡፡
• ህጻኑ በመጀመሪያው አንድ ሰዓት ውስጥ ያለውን የተሻለ ተፈጥሯዊ ጡት የመጥባት ብቃትና ፍላጎት ለመጠቀም፤ እንዲሁም የእናት ጡት የተሻለ ወተት የማመንጨት አቅም እንዲኖረው ያደርጋል፡፡
• በዚህ የህይወት መነሻ በሆነችው አንድ ሰዓት ጊዜ ውስጥ ከእናት ጡት ውጭ ሌላ ፈሳሽ ወይም ወተት መስጠት ህጻናት እነዚህን ጥቅሞች በቀሪ ዘመናቸው እንዲያጡ ያደርጋል፡፡
• ስለሆነም ህጻኑ እንደተወለደ (እንግዴ ልጅ ከመውጣቱ በፊትም ቢሆን) ወዲያውኑ ወደ ደረትዎ አስጠግተው ይያዙ፡፡ከዛም በመጀመሪያ የጡትዎን ጫፍ የሕጻኑን ከንፈሮች ያስነኩ፤ በመቀጠልም የሕጻኑ አፍ በሚከፈትበት ጊዜ ህጻኑን በደንብ አስጠግተው ጡትዎን ያጉርሱት፡፡
መልካም መሰረት ለመገንባት በመጀመሪያዎቹ 6 ወራት የጡት ወተት ብቻ መስጠት
• በመጀመሪያዎቹ 6 ወራት ህጻኑ ለእድገቱ የሚያስፈልገዉን ምግብና ዉሀ ከጡትዎ ወተት ብቻ ማግኘት ይችላል፤ ስለዚህ 6 ወር እስኪሞላው ህጻኑ የእናት ጡት ወተት ብቻ መጥባት አለበት፡፡
• ይህ ማለት በጤና ባለሞያ ካልታዘዘ በቀር ከጡት ወተት ሌላ ምንም አይነት ነገር ማለትም የተለያዩ የእንስሳትና የፋብሪካ ወተቶችን፣ ምግቦችን፣ ፈሳሾችን እና ዉሀን የመሳሰሉትን መስጠት ፈጽሞ አይመከርም፡፡
• በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት (180) ቀናት ከጡት ወተት ውጭ ተጨማሪ ነገር መስጠት የጡትዎን ወተት የማመንጨት ብቃት እንዲቀንስ ከማድረጉም በተጨማሪ ህጻኑን ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣል፡፡
የእናት ጡትን በአግባቡ ማጥባት ሲባል
ህጻኑ ቀንና ሌሊት የቻሉትን ያህል ጊዜ ማጥባት ጡቶችዎ በቂ ወተት እንዲያመነጩ ከመርዳቱ በተጨማሪ ጡቶችዎ በጣም አግተው ህመም እንዳያስከትልብዎ ይከላከላል፡፡ህጻኑ ተጨማሪ መጥባት መፈለጉም በደንብ እያደገ ለመሆኑ ጥሩ ማሳያ ምልክት ነው፡፡ ጡቶችዎ በጣም እንዳያግቱ የማጥቢያ ሰዓትዎ ማሳለፍ የለብዎትም፤ ህጻኑ ሳይጠባ እንኩዋን ቢቀር የተወሰነው ወተት አልበው ጡቶችዎ ላላ እንዲሉ ማድረግ አለብዎት። ያለቡትን የጡትዎን ወተት በንጽህና ከድነው በማስቀመጥ ህጻኑን መመገብ ይችላሉ፤ ያለቡትን የጡትዎን ወተት ግን ከ 8 ሰዓት በላይ ማስቀመጥ የለብዎትም፡፡
ህጻኑ በጥሩ ሁኔታ እየጠባ መሆኑን ለማወቅ የሚከተሉትን ነጥቦች ማስተዋል ጠቃሚ ነው፡፡
⇒ የህጻኑ ሆድ ከእርስዎ ሆድ ጋር ትይዩ መሆኑን ⇒ የህጻኑ ራስና ሰዉነት ክንድዎ ላይ በአንድ መስመር በትክክል ማረፉን
⇒ የህጻኑ አካል ሙሉ በሙሉ ድጋፍ ማግኘቱን ⇒ የህጻኑ አፍንጫ በጡትዎ ጫፍ ትይዩ መሆኑን
⇒ ህጻኑ ክንድዎ ላይ ያረፈበት ሁኔታ ጥሩ ካልሆነ ወይም አንዳች ህመም ከተሰማዋት ህጻኑ በቀስታ ጡትዎ ላይ አላቀው እንደገና ማስጀመር ያስፈልጋል፡፡ ህጻኑን ለማጥባት በደንብ አስተካክለው መያዝዎን ለማረጋገጥ
⇒ አፉ በደንብ ተከፍቶ ጠቆር ያለዉን የጡትዎን ክፍል አብዛኛዉን መጉረሱን ⇒ የታችኛዉ ከንፈሩ ወደዉጭ ገልበጥ ማለቱን ⇒ አገጩ ጡትዎን መንካቱን
⇒ ጉንጮቹ ሞላ ማለታቸዉንና
⇒ በመሀል ትንሽ እያረፈ በደንብ መሳቡን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
ህጻኑ በቂ ወተት እየጠባ (እያገኘ) መሆኑን ለማወቅ
⇒በቀን ቢያንስ 6 ጊዜ ያህል ሽንት መሽናቱን፤
⇒ ክብደቱ እየጨመረ መሄዱን፤ እና
⇒ የህጻኑ ሽንት ፈዘዝ ያለ ቀለም ያለውና ከበድ ያለ ሽታ የሌለው መሆኑን መከታተል ያስፈልጋል፡፡
የአባቶችና ቤተሰቦች እገዛ ጡት ማጥባትን እውን ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡
⇒ ህፃናትን በመንከባከብና ማሳደግ ሴቶች ሰፊውን አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ሲሆን ይህም ለሥራ ጫና የሚያመጣና ለሥራ ተሳትፎ ያላቸውን ጊዜ የሚቀንስ ነው፡፡
⇒ የልጃቸውን ጤናና እድገት ለመጠበቅ ሁለቱም ቤተሰቦች ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡
⇒ አባቶች (ቤተሰቦች) እገዛ እንዲያደርጉ ማድረግ የጡት ማጥባትን በሰዓቱ በማስጀመር፣ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ጡት ብቻ ለማጥባት እና ጡት ማጥባትን የማስቀጠል ምጣኔን በሁለት እጥፍ ከፍ እንዲል ያደርጋል።
የሕይወት መሰረት መጣል

ህጻኑ በቂ

ወተት እየጠባ (እያገኘ) መሆኑን ለማወቅ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ #በኢትዮጵያ_ሆስፒታሎች_ጥምረት_ለጥራት ፕሮግራም ከአገር አቀፍ_ሆስፒታሎች #የ3_ሚሊዮን ብር ተሸላሚ ሆኗል!
ኮሌጁ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ እና ለዚህ ለትልቅ ስኬት ያበቃችሁ መላው ሠራተኞች ምሥጋና ይገባችኋል።ይህ የልፋታችሁ ውጤት ነው።
አብራችሁን የምትሠሩት ባለድርሻ አካላትንም እናመሰግናለን ።
እንኳን ደስ ያላችሁ።

በትላንትናው ዕለት በኮቪድ-19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከ84 ቀናት በኋላ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።
********************
በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ-19 ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህም በበሽታው የሚያዙ ፣ በጽኑ የሚታመሙና ህይወታቸውን የሚያጡ ወገኖቻችን ቁጥር ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ በከፍተኛ መጠን ጨምሯል።
በትላንትናው ዕለት ለ7‚598 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 687 ግለሰቦች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህ ማለት ናሙና ከሰጡ 100 ግለሰቦች 9ኙ (9%) የኮቪድ-19 ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። 270 ግለሰቦች ደግሞ በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ይገኛሉ፡፡
በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በዚህ ፍጥነት እጨመረ የሚሄድ ከሆነ ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ይጨምራል። ይህ ደግሞ በኮቪድ-19 ህክምና ማዕከላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የአልጋ ፣ ሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ እና ኦክስጂን እጥረት ሊያስከትል ይችላል፡፡
በኮቪድ-19 ቫይረስ የሚያዙ ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ እና ህይወታቸውን የሚያጡ ግለሰቦች ቁጥር እያሻቀበ ይገኛል።ስለሆነም በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ግለሰቦች፤ ቤተሰቦች፤ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ፤ የሐይማኖት ተቋማት ፣ ሲቪክ ማህበራት ፤ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ፤ የጤና ባለሙያዎች ፤ መምህራንና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ማስክ በማድረግ ፣ የእጃቸውን ንጽህና በተደጋጋሚ በመጠበቅ ፣ በየትኛውም ቦታ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ በተጨማሪም የኮቪድ-19 ክትባት በመከተብ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የከፋ ችግር እንዳያስከትል በጋራ የኮቪድ-19 መከላከያ መንገዶች ተግባራዊ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳስቧል ።

የህፃናት ጉንፋንን ቤት ዉስጥ እንዴት ማከም ይቻላል ?
ጥቂት ሰለ ሕጻናት ጉንፋን
በተለምዶ ጉንፋን የምንለው በሺታ የላይኛውን የትንፋሽ አካላትን(አፍንጫ እና ጉሮሮ አካባቢን ) የሚያጠቃ የተለመደ በሽታ አይነት ሲሆን ከአዋቂዎች ይልቅ ልጆች ላይ በተደጋጋሚ ይታያል::
ልጆች እንደየእድሜ ያቸው ቢለያይም በዓመት ዉስጥ በ አማካይ ከ 6-8 ጊዜ ጉንፋን ሊይዛቸው ይችላል:: በተለይ ደሞ ቤት ዉስጥ ተለቅ ተለቅ ያሉ ትምህርት ቤት ዉለው የሚመጡ ልጆች ካሉ በቀላሉ ወደ ታናናሾቻቸው ሊያስተላልፉ ይችላሉ::
የህፃናት ጉንፋን መንስኤው ምንድነው?
ዋና መንስኤውም የተለያዩ አይነት ያላቸው ቫይረሶች ናቸው ::
ለምሳሌ÷ አዴኖ ቫይረስ ፣ኮሮና ቫይረስ ፣ራይኖ ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስእና የመሳሰሉት ጉንፋንን ያመጣሉ።
አንዳንዴም እ ከጉንፋንም አልፈው የተለያዩ ህመሞች ሊያመጡ ይችላሉ ።ለምሳሌ
#የሳንብ ምች(Pneumonia)
#የልጆች ከፍተኛ የአየር ቧንቧ መቆጣት እና መጥበብ (Brochiolitis)
#የአንጀት ኢንፌክሽን እና የመሳሰሉትን ሊያመጡ ይችላሉ ::
ጉንፋን እንዴት ይተላለፋል?
ጉንፋን ከያዘው ሰዉ በሳል ወይም በማስነጠስ ወቅት ከአፍ እና ከአፍንጫ በሚወጣው የዉሀ ቅንጣት (air droplet) ወይም በቀጥታ ንክኪ ይተላለፋል ።
በተለይ ደሞ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናት ጠንካራ የበሽታ የመከላከል እና የመቋቋም ችሎታ ስለሌላቸው በቀላሉ በጉንፋን እና በሌሎች ኢንፌክሽኖች የመያዝ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው ፡፡
ይሄ ብቻ ሳይሆን እንቦቃቅላ ህፃናት (Infants) እና ጨቅላ ህፃናት (neonates)በአፍንጫቸው ስለሚተነፍሱ አፍንጫቸው በፈሳሽ ወይም በንፍጥ ሲዘጋ ለመተንፈስ በጣም ይቸገራሉ ።
የህፃናት ጉንፋንን ቤት ዉስጥ እንዴት ማከም ይቻላል ?
-- ለብ ያለ ዉሃ ዉስጥ ትንሽ ጨው አርጎ አፍንጫቸው ቀዳዳ ዉስጥ 2 ጠብታ ማድረግ በመቀጠል
-- የአፍንጫ ቀዳዳዎችን በመምጠጫ(bulb suction) ማጽዳት
-- ትኩሳትን የሚቀንስ መድሃኒት የመጠቀም ፣
--ትኩስ ትኩስ ነገሮችን ማጠጣት
-- ንፍጥ እና ትኩሳት በጣም አስፈላጊ ፈሳሾችን እና ንጥረ ነገሮችን ይዘው ስለሚወጡ ተጨማሪ ፈሳሽ ነገሮችን ማግኘት ይኖርባቸዋል ::
--ተጨማሪ ምግቦችን በደንብ መመገብ
--የሕፃኑን ክፍል በደንብ ማፅዳት ማናፈስ
-- ቤቱን በውሀ እንፋሎት ማጠን
የ ጉንፋን ምልክቶች ሙሉ በሙሉ መጥፋት እስከ 2 ሳምንታት ይላል ።
👉 ሆኖም ማንኛውም የከፋ የሕመም ምልክቶች(አደገኛ ምልክቶች)ካሳዩ ሐኪምዎን ማማከር ይኖርቦታል ::
አደገኛ ምልክቶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
🔘 ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
🔘 ማቃሰት
🔘 ተደጋጋሚ ማስታወክ
🔘 በትኩሳት ማስታገሻ የማይቀንስ ከፍተኛ ትኩሳት
🔘 የትክ ትክ አይነት ሳል
🔘 ራስን መሳት ወይም ማንቀጥቀጥ
🔘 የከንፈር ወይም የጣት መጥቆር
👉ከላይ ያሉት ምልክቶች ልጆዎ ላይ ቀጣዩ በ አፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ ።
መረጃው ብዙዎች እንዲያነቡ ሼር ያድርጉ ።
ዶ/ር ፋሲል መንበረ
ረዳት ፕሮፌሰር እና የ ህፃናት ስፔሻሊስት ሐኪም
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሕክምና ኮሌጅ

የእናት ጡት ወተትን መጨመር የሚቻልባቸው 12 ዘዴዎች
🔘 አሁን አሁን ብዙ እናቶች ከ ወለዱ በዋላ ወድያው ጡቴ ወተት የለውም በማለት የቆርቆር ወተት (formula milk) ያማስጀመራሉ::
👉 በ መጀመርያ እንዴት እንደምታጠቢ የጤና ባለሙያን ምክር ተግባራዊ አድርጊ።ለምሳሌ ስለህፃኑ ትክክለኛ አቀማመጥ(positioning) እና
ጡት አያያዝ እና አጠባብ (Attachment)
👉 ጡትሽ ቶሎ ቶሎ ማለብ ወይም ማጥባት 🤱
👉 በቂ እና የተመጣ ጠ ነ ምግብ መውሰድ ።
👉 ትኩስ ፈሳሽ ምግቦችን መውሰድ ።
👉 በኦፕራሲዎን ወይም በስቲች ምክንያት ህመም ካለሽ ሀኪምሽን አማክረሽ ማስታገሻ መድሃኒት መውሰድ ።
👉 ከልጅሽ ጋር ገላ ለ ገላ (ቆዳ ለ ቆዳ )ንክኪ ማድረግ ይሄንን ለማድረግ ልጅሽ ደረትሽ ላይ ዳይፐር ብቻ አርገሽ አስተኝው ።
👉 ለብ ባለ ዉሃ የተነከሩ 2 ፎጣዎች ከጡትሽ ከላይ እና ከታች ይዘሽ ቀስ ብለሽ ከላይ ወደ ታች ማሳጅ ማድረግ።
👉 ሙቅ ሻወር መውሰድ በተለይ ከ ማጥባትሽ በፊት።
👉 በቂ ፈሳሽ መውሰድ በተለይ ከአትክልት እና ፍራፍሬ ፓፓያ, ብርቱካን, ሃባብ ማንጎ መውሰድ ።
👉 በተቻልሽው መጠን በቂ እንቂልፍ እና እረፍት ማድረግ(ልጅሽ ሲተኛ አብረሽ መተኛት እና እረፍት ማድረግ)
👉 አለመጨነቅ ዘና ማለት
👉 አስገዳጅ ሁኔታ ካልተፈጠረ በስተቀር ሁሌም ከ ልጅሽ ጋር ሁኚ
👉 እነዚህን ሁሉ አርገሽ ምንም ለውጥ ከሌለ ወይም ልጅሽ ትኩሳት እና በጣም መነጫነጭ ካመጣ እንደራበው ጡትሽን ቀድመሽ ትሰጭ እና ቀጥሎ በንፅህና የተዘጋጀ የጣሳ ወተት መስጠት ትቺያለሽ ይሄ ግን የመጨረሻ አማራጭ ብታደርጊው መልካም ነው::
ዶ/ር ፋሲል መንበረ (በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የህፃናት ስፔሻሊስት ሐኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር)

በአዲስ አበባ በአንድ ቀን ብቻ 839 ግለሰቦች በኮቪድ-19 ቫይረስ መያዛቸው በምርመራ ተረጋግጧል።
********
በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ-19 ስርጭት ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በበሽታው የሚያዙ ፣ በጽኑ የሚታመሙና ህይወታቸውን የሚያጡ ወገኖቻችን ቁጥር ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ በከፍተኛ መጠን ጨምሯል።
በኮቪድ-19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከ100 ቀናት በኋላ ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቧል። በትላንትናው ዕለት ለ7,518 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 882 ግለሰቦች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህ ማለት ናሙና ከሰጡ 100 ግለሰቦች 12ቱ (12%) የኮቪድ-19 ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል ይህ ደግሞ ከ90 ቀናት በኋላ በኮቪድ-19 የመያዝ ምጣኔ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።
በአንድ ቀን ብቻ 22 ግለሰቦች ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የገቡ ሲሆን በአጠቃላይ 324 ግለሰቦች በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ይገኛሉ፡፡ 10 ግለሰቦች በትላንትናው ዕለት በቫይረሱ ህይወታቸውን አጥተዋል።
አዲስ አበባ በትላንትናው ዕለት ከፍተኛውን በኮቪድ-19 የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ያስመዘገበች ሲሆን ለ6,211 ግለሰቦች ምርመራ ተደርጎላቸው 839 ግለሰቦች ላይ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ናሙና ከሰጡ 100 ግለሰቦች 14ቱ (14%) የኮቪድ-19 ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በዚህ ፍጥነት እጨመረ ከሄደ የአልጋ ፣ ሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ እና ኦክስጂን እጥረት ሊያጋጥመን ስለሚችል። ሕብረተሰቡም ይሄንን በመገንዘብ አሁንም የኮቪድ-19 የመከላከያ መንገዶችን ማለትም :-
* ማስክ በማድረግ
* የእጃቸውን ንጽህና በተደጋጋሚ በመጠበቅ
* በየትኛውም ቦታ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ
* የኮቪድ-19 ክትባት በመከተብ የወረርሽኙን ስርጭት እና መዛመት መቆጣጠር ይኖርበታል።
ምንጭ: ኢ.ሕ.ጤ.ኢ