SOBR🌺
1.2K subscribers
350 photos
926 videos
3 files
169 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ ህይወትህ ማወቅ ያለብህ

8 ነገሮች:

1- ደስታ?

"ሰላትን በጊዜዋ ስገድ"

2 የፊት ብርሃን?

''ለይል ስገድ፤ ፈጅርንም አታስመልጥ"

3 ጤና?

"ፁም "

4 - እርጋታ እና ሰላም?

"ቁርዓን ቅራ"

5 - ፈረጃ?

"እስቲግፋር አብዛ"

6 - የጭንቀት መወገድ?

"ዱዓ ማድረግ አዘውትር - አብዛ"

7 - በረካ?

"ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት አውርድ።'

8 - የመከራ መወገድ?

"(ላ ሃውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ) ማለት አብዛ።''
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ስለ አንደኛዋ የረሱል ሚስት (ስለ ሶፊያ) "እሷ እኮ አጭር ናት" ስትል  ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሏት፦

"አንቺ አሁን የተናገርሻት ቃል (ሀሜት) ባህር ውስጥ ብትቀላቀል ኖሮ (የባህሩን ውሃ) ሙሉ በሙሉ (ትበክለው) ነበር።
 
      ☘ሶሂሁል ጃሚዕ (5140)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ለይል ❤️‍🩹💦
"አንድ ሰው ወደ ረሱል (ﷺ) ዘንድ መጣና አንቱ የአላህ መልክተኛ ሆይ!

ሚስት '
በባል ላይ' ያላት (ሀቅ) ምንድነው? ብሎ ጠየቃቸው" ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለው መለሱለት :- አንተ በምትበላ ጊዜ ልታበላት፣ በምትለብስ ጊዜ ልታለብሳት፣ ፊቱዋን ላትመታት፣ እርሱዋንም ሆነ የምትሰራውን ስራዋን ላታጣጥልባት፣ ካኮረፍክም ቤት ውስጥ እንጂ ውጭ ላይ ላታኮርፋት።

          ☘አቡ ዳውድ (2142)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
ሰላተል ጀናዛ አሰጋገድ ለብዙወች ሸር እናድርገው ለኛም አላህ ያግራልን ኢንሻ አላህ !!
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦