SOBR🌺
1.2K subscribers
350 photos
928 videos
3 files
171 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
Forwarded from Rufi fashion collection (Hikma👑)
Ye dubai ቶቦች በ ፍሬም በ ብዛትም
Pre order
Inbox me:👉@NARZMM_8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 

“የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ አማኝ ከሆኑ ባሮቼ አንዱን ባሪያ 'በፈተንኩት' ጊዜ፤ (ያመሰገነኝ) እና በፈተናው ላይ የታገሰ ከሆነ፤ 'ከበሽታው" ድኖ ሲነሳ ከእናቱ ሆድ አንደወጣ (ህፃን) ከወንጀሉ ይፀዳል።

       ☘️ሲልሲለቱ አሶሂሃ  (2009)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

​"ሰዎችን( የማይምር) አላህም (አይምረውም)።

     📜 ሶሂህ ሙስሊም (2319)
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
Forwarded from Rufi fashion collection (📿الحمد الله 🌸)
>>> ዛሬ ጁምአ ነው ፀሀይ ከወጣባቸው ቀናቶች ውስጥ ምርጡ ቀን የጁምአ ዕለት ነው:: ታድያ ይችን ቀን በነብያችን ላይ ሰለዋት እናውርድ  .......

  اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
   
>>> 1(ሰለዋት በእርሳቸው ላይ ስናወርድ) አስር ሰለዋት በእኛ ላይ ይወርዳል
>>>  አስር ደረጃ ከፍ ይላል
>>>  አስር ወንጀላችንም ይታበሳል ...
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
❤1
አንድ ሰው ከሱብሂ ሰላት ካሰላመተ በኋላ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ካለ በዚያ ቀን እስከ መኽሪብ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም
እንደዚሁም መኸሪብም ላይ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ብሎ እስከ ሱብሂ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም ኢንሻ አላህ አላህ ያግራልን🤲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"በጀመዓ የሚሰገድ ሶላት (በግል) ከሚስገደው ሶላት፤ (በ27) እጥፍ ይበልጣል።

      ☘ሶሂሁል ጃሚዕ (3819)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 

“የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ አማኝ ከሆኑ ባሮቼ አንዱን ባሪያ 'በፈተንኩት' ጊዜ፤ (ያመሰገነኝ) እና በፈተናው ላይ የታገሰ ከሆነ፤ 'ከበሽታው" ድኖ ሲነሳ ከእናቱ ሆድ አንደወጣ (ህፃን) ከወንጀሉ ይፀዳል።

       ☘️ሲልሲለቱ አሶሂሃ  (2009)
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦