This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️🩹💦
አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ በመምጣት ይምከሩኝ አላቸው። እንዲህ አሉት፦
أُوصيكَ أن تَستَحيَ مِنَ اللهِ تعالى، كما تَستَحي مِن الرَّجلِ الصّالِحِ مِن قومِكَ
“ልክ ከህዝቦችህ ውስጥ ጥሩ የሚባልን ሰው ሐያዓ እንደምታደርገው (እንደምታከብረው) የላቀውን አላህንም ሐያዓ እንድታደርገው (በድብቅም በግልፅም ትዕዛዙንና ክልከላውን እንድታከብር) እመክርሃለው።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2541

❤2

Forwarded from Rufi fashion collection (Hikma👑)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ አማኝ ከሆኑ ባሮቼ አንዱን ባሪያ 'በፈተንኩት' ጊዜ፤ (ያመሰገነኝ) እና በፈተናው ላይ የታገሰ ከሆነ፤ 'ከበሽታው" ድኖ ሲነሳ ከእናቱ ሆድ አንደወጣ (ህፃን) ከወንጀሉ ይፀዳል።
☘️ሲልሲለቱ አሶሂሃ (2009)
“የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ አማኝ ከሆኑ ባሮቼ አንዱን ባሪያ 'በፈተንኩት' ጊዜ፤ (ያመሰገነኝ) እና በፈተናው ላይ የታገሰ ከሆነ፤ 'ከበሽታው" ድኖ ሲነሳ ከእናቱ ሆድ አንደወጣ (ህፃን) ከወንጀሉ ይፀዳል።
☘️ሲልሲለቱ አሶሂሃ (2009)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️🩹💦
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️🩹💦
Forwarded from Rufi fashion collection (📿الحمد الله 🌸)
>>> ዛሬ ጁምአ ነው ፀሀይ ከወጣባቸው ቀናቶች ውስጥ ምርጡ ቀን የጁምአ ዕለት ነው:: ታድያ ይችን ቀን በነብያችን ላይ ሰለዋት እናውርድ .......
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
>>> 1(ሰለዋት በእርሳቸው ላይ ስናወርድ) አስር ሰለዋት በእኛ ላይ ይወርዳል
>>> አስር ደረጃ ከፍ ይላል
>>> አስር ወንጀላችንም ይታበሳል ...

❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️🩹💦
አንድ ሰው ከሱብሂ ሰላት ካሰላመተ በኋላ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ካለ በዚያ ቀን እስከ መኽሪብ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም
እንደዚሁም መኸሪብም ላይ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ብሎ እስከ ሱብሂ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም ኢንሻ አላህ አላህ ያግራልን🤲