SOBR🌺
1.2K subscribers
350 photos
928 videos
3 files
171 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
ረሱል  ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا تَواجَهَ المُسْلِمانِ بِسَيْفَيْهِما، فقتل أحدُهُما صاحبِه، فَهُما في النارِ قيل: يا رسولَ اللهِ: هذا القاتِلُ فما بالُ المَقْتُولِ؟ قال: أرادَ قَتْلَ صاحِبِه﴾

“ሁለት ሙስሊሞች በሰይፋቸው ለመገዳደል ቢገናኛኙ ገዳዩም ተገዳዩም የእሳት ናቸው አሉ። ሰሀቦችም አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ  ገዳዩስ እሺ በመግደሉ ይቀጣ ተገዳዩ እንዴት እሳት ሊያገኘው ይችላል? ብለው ጠየቁ። እሳቸውም ጓደኛውን ለመግደል ስላሰበ ነው አሉ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7083
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎊 አስደሳች ዜና 🎊

🎉 እንኳን ደስ አላቹ የ 1ወር ክፍያ ብቻ በመፈፀም ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛን ቋንቋ ስልጠና ልንሰጣቹ ዝግጁ ነን

🗓 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል የሁለተኛ ዙር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው

📍ስልጠናውን ለመውሰድ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም በእጅዎ ላይ ያለውን ስልክ በመጠቀም በ ቴሌግራም መውሰድ ይችላሉ

✅ ስልጠናውን ወስደው፦
◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ይረዱ
◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ይልመዱ
◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገርን ይጀምሩ

📞 በ 09-13-35-36-13 በመደወል አልያም ባስቀመጥነው የቴሌግራም መለያችን ያናግሩን @lisan_35
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤1
صًلّيےّ ؏َـلَے النبى🫀

ጁምዓ ነው ሰለዋት እናብዛ. . .💗
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤1🥰1
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሴት እህቶች በደንብ አዳምጡት ኢንሻ አላህ !!
💯2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥰2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"አንድ ሙስሊም ለወንድሙ  (እሱ በሌለበት) የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት ያለው ነው። በራሱ አጠገብ የተመደበ መላይካ አለ፤ ለወንድሙ (መልካምን) በለመነ ቁጥር የተመደበው መላይካ 'አሚን! ለአንተም ተመሳሳይ ይሁንልህ' ይለዋል።

    ☘ ሶሂህ ሙስሊም (2733)
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن عادَ مريضًا، أو زارَ أخًا لَهُ في اللَّهِ ناداهُ مُنادٍ: أن طِبتَ وطابَ مَمشاكَ وتبوَّأتَ مِنَ الجنَّةِ منزلًا﴾

“የታመመን የጎበኝ ወይም ደግሞ ለአላህ ሲል የተወዳጀው ወንድሙን የጠየቀ፤ ከሰማይ የሆነ ተጣሪ መላእክት እንዲህ ሲል ይጣራል፦ ‘አማርክ፣ አካሄድህም አማረ፣ ከጀነትም ማረፊያ ተዘጋጀልህ’ በማለት።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2008
❤3
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ፕላትፎርም ላይ ማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ!

አዲስ ስራ ለሚፈልጉ፣ ስራ መቀየር ላሰቡና የተሻለ የስራ አማራጭ ለሚፈልጉ ሐላል ጆብስ ቤታቸው ነው። እንዲሁም ቀጣሪዎች የስራ ማስታወቂያቸውን በነፃ እንዲለቁበት በማሰብ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው!

ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

ቻናል👉  https://t.me/+A2zwixa3z5JkYzM0
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ በመምጣት ይምከሩኝ አላቸው። እንዲህ አሉት፦

أُوصيكَ أن تَستَحيَ مِنَ اللهِ تعالى، كما تَستَحي مِن الرَّجلِ الصّالِحِ مِن قومِكَ

“ልክ ከህዝቦችህ ውስጥ ጥሩ የሚባልን ሰው ሐያዓ እንደምታደርገው (እንደምታከብረው) የላቀውን አላህንም ሐያዓ እንድታደርገው (በድብቅም በግልፅም ትዕዛዙንና ክልከላውን እንድታከብር) እመክርሃለው።” 

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2541
❤2