ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"አላህን (ሕጉን) ጠብቅ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ፤ ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። (በምትለምን) ጊዜ "አላህን ብቻ ለምን" እገዛንም በምትፈልግ ጊዜ በአላህ ብቻ ታገዝ።
ሶሂሁል ጃሚዕ (7957)

👍3
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
" ሁል ጊዜ በየቀኑ ሱረቱል (ሙልክ) የሚቀራ ሰው "ከቀብር ቅጣት" ትከላከልለታለች።
☘ሶሂሁል ጃሚዕ (3643)

❤3
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا تَواجَهَ المُسْلِمانِ بِسَيْفَيْهِما، فقتل أحدُهُما صاحبِه، فَهُما في النارِ قيل: يا رسولَ اللهِ: هذا القاتِلُ فما بالُ المَقْتُولِ؟ قال: أرادَ قَتْلَ صاحِبِه﴾
“ሁለት ሙስሊሞች በሰይፋቸው ለመገዳደል ቢገናኛኙ ገዳዩም ተገዳዩም የእሳት ናቸው አሉ። ሰሀቦችም አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ገዳዩስ እሺ በመግደሉ ይቀጣ ተገዳዩ እንዴት እሳት ሊያገኘው ይችላል? ብለው ጠየቁ። እሳቸውም ጓደኛውን ለመግደል ስላሰበ ነው አሉ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7083

Forwarded from Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎊 አስደሳች ዜና 🎊
🎉 እንኳን ደስ አላቹ የ 1ወር ክፍያ ብቻ በመፈፀም ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛን ቋንቋ ስልጠና ልንሰጣቹ ዝግጁ ነን
🗓 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል የሁለተኛ ዙር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው
📍ስልጠናውን ለመውሰድ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም በእጅዎ ላይ ያለውን ስልክ በመጠቀም በ ቴሌግራም መውሰድ ይችላሉ
✅ ስልጠናውን ወስደው፦
◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ይረዱ
◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ይልመዱ
◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገርን ይጀምሩ
📞 በ 09-13-35-36-13 በመደወል አልያም ባስቀመጥነው የቴሌግራም መለያችን ያናግሩን @lisan_35

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️🩹💦
Forwarded from 𝑛𝑒𝑗𝑢 𝑐𝑜𝑙𝑙𝑒𝑐𝑡𝑖𝑜𝑛🧵👗 (Nejatii🧡)
صًلّيےّ ؏َـلَے النبى🫀
ጁምዓ ነው ሰለዋት እናብዛ. . .💗
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሴት እህቶች በደንብ አዳምጡት ኢንሻ አላህ !!
💯2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"አንድ ሙስሊም ለወንድሙ (እሱ በሌለበት) የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት ያለው ነው። በራሱ አጠገብ የተመደበ መላይካ አለ፤ ለወንድሙ (መልካምን) በለመነ ቁጥር የተመደበው መላይካ 'አሚን! ለአንተም ተመሳሳይ ይሁንልህ' ይለዋል።
☘ ሶሂህ ሙስሊም (2733)

ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن عادَ مريضًا، أو زارَ أخًا لَهُ في اللَّهِ ناداهُ مُنادٍ: أن طِبتَ وطابَ مَمشاكَ وتبوَّأتَ مِنَ الجنَّةِ منزلًا﴾
“የታመመን የጎበኝ ወይም ደግሞ ለአላህ ሲል የተወዳጀው ወንድሙን የጠየቀ፤ ከሰማይ የሆነ ተጣሪ መላእክት እንዲህ ሲል ይጣራል፦ ‘አማርክ፣ አካሄድህም አማረ፣ ከጀነትም ማረፊያ ተዘጋጀልህ’ በማለት።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2008