SOBR🌺
1.2K subscribers
354 photos
932 videos
3 files
171 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
اللَّهم صَلِّ وَسَلَّم عَلَى نَبِيِّنَا وَحبيبُنا مُحَمَّد، ﷺ🫶
❤2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“አምስቱ ሰላቶች፣ ከጁምዓ እስከ ጁምዓ፣ ከረመዳን እስከ ረመዳን በመካከላቸው ያሉትን ኃጢአቶች ያብሳሉ ታላላቅ ወንጀሎችን ሲቀር፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 233


اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ 🤍
❤4
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أيَعجِزُ أحَدُكُم أن يَكسِبَ كُلَّ يَومٍ ألفَ حَسَنةٍ؟ فسَألَه سائِلٌ مِن جُلَسائِه: كيفَ يَكسِبُ أحَدُنا ألفَ حَسَنةٍ؟ قال: يُسَبِّحُ مِائةَ تَسبيحةٍ، فيُكتَبُ له ألفُ حَسَنةٍ، أو يُحَطُّ عنه ألفُ خَطيئةٍ،﴾

“ከናንተ አናዳችሁ በየቀኑ አንድ ሺህ ምንዳ (ሐሰና) ማግኘት ይሳነዋልን? በማለት ጠየቁ። ከታዳሚዎች አንዱ፦ እንዴት በየቀኑ አንድ ሺህ ምንዳዎችን ማግኘት ይቻላል? በማለት ጠየቀ። መቶ ተሰቢሕ (ሱብሐንአላህ) ይበል። አንድ ሺህ ምንዳ ይጻፍለታል። ወይንም አንድ ሺህ ኃጢአቶች ይታበሱለታል አሉ።”

📙 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2698
❤1🎉1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أيما امرأةٍ استعطرتْ فمرتْ على قومٍ ليجدوا من ريحِها فهي زانيةٌ﴾


“ሽቶ ተቀብታና መዓዛው እንዲያውዳቸው አስባ በሰዎች አጠገብ የተላለለፈች ማንኛዋም ሴት ዝሙተኛ ነች።”

📚 ነሳዒ ሶሂህ ብለውታል: 5141
❤2💯1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

{ يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مِنْ أُمَّتِي سَبْعُونَ أَلْفًا بِغَيْرِ حِسَابٍ ؛ هُمُ الَّذِينَ لَا  يَسْتَرْقُونَ ، وَلَا يَتَطَيَّرُونَ، وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ }

“ከህዝቦቼ ሰባ ሺህ የሚሆኑት ያለምንም ጥያቄና ቅጣት ጀነት የሚገቡ ናቸው። እነሱም፦ የማይደግሙ፣ በገድ የማያምኑና በአላህ ብቻ የሚመኩ ናቸው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6472
💯3
ረሱል(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ عَادَ مَرِيضًا لَمْ يَزَلْ فِي خُرْفَةِ الْجَنَّةِ حَتَّى يَرْجِعَ﴾

“በሽተኛን የጠየቀ እስኪመለስ ድረስ ከጀነት አፀዶች ውስጥ ከመሆን አይወገድም (ይሆናል)።”

🌴 ሙስሊም ዘግበውታል: 2568
❤3
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዎል :-ሀሜተኛ ሰው በፍጹም ጀነት አይገባም።

☘️ ቡኻሪ እና ሙስሊም (1536)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Allah ኻቲማችንን ያሳምርልን🥺
😢2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَوْ يَعْلَمُ النَّاسُ مَا فِي النِّدَاءِ وَالصَّفِّ الْأَوَّلِ ثُمَّ لَمْ يَجِدُوا إِلَّا أَنْ يَسْتَهِمُوا عَلَيْهِ لَاسْتَهَمُوا﴾

“በአዛንና በመጀመሪያ ሶፍ የሚገኘውን (ምንዳ) ሰዎች ቢያውቁ ከዚያም ዕጣ ካልተጣጣሉ የማይገኝ መሆኑን ቢረዱት ኖሮ ዕጣ ይጣጣሉበት ነበር፡፡”

📚 ቡኻሪ (615) ሙስሊም (437) ዘግበውታል
🕊2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِذَا سَقَطَتْ لُقْمَةُ أَحَدِكُمْ فَلْيُمِطْ عَنْهَا الْأَذَى، وَلْيَأْكُلْهَا، وَلَا يَدَعْهَا لِلشَّيْطَانِ﴾

“የአንዳችሁ ጉርሻ መሬት ከወደቀች ቆሻሻውን ያስወግድና ይብላት። ለሸይጧን አይተዋት።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2034
❤2
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

ወደኸይር ያመላከተ የሰራውን ሰው አጅር ያገኛል  ረሱል (ﷺ)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يدخُلُ الفقراءُ الجنَّةَ قبلَ الأغنياءِ بخمسِمائةِ سنةٍ﴾

“ድሃ የሆኑ አማኞች ከሃብታሞች አምስት መቶ አመት ቀድመው ጀነት ይገባሉ።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2353
❤2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"የባሏን ሀቅ (ያልጠበቀች) ሴት የእምነትን (ጣዕም) አታገኝም።

    ☘ሶሂሁ ተርጊብ (1939)
❤2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ قَالَ حِينَ يَسْمَعُ النِّدَاءَ : اللَّهُمَّ رَبَّ هَذِهِ الدَّعْوَةِ التَّامَّةِ، وَالصَّلَاةِ الْقَائِمَةِ، آتِ مُحَمَّدًا  الْوَسِيلَةَ  وَالْفَضِيلَةَ، وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا الَّذِي وَعَدْتَهُ، حَلَّتْ لَهُ شَفَاعَتِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ﴾

“አዛንን ከሰማ በኋላ እንዲህ ‘አላህ ሆይ! የዝህች ሙሉ ጥሪና የዚህች ለመስገድ የተቃረበች ሰላት አምላክ ነህ። ሙሃመድን ‘ወሲላ’ እና ‘ፈዲላ’ የተባሉትን የክብር ደረጃዎች ለግሳቸው። ቃል የገባህላቸውን የተመሰገነ ደረጃም አጐናጽፈህ ‘ከሞት’ ቀስቅሳቸው።’ ብሎ ዱዓ ያደረገ በትንሳዔ ዕለት ምልጃዬ ለሱ ትሆናለች።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 614
❤1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ዱንያ ከአኺራ (አንጻር) ሲታይ እኮ (አንደኛችሁ) ጣቱን ባህር ውስጥ አስገብቶ እንደማውጣት ነው፤ (ጣቱ) በምን እንደሚመለስ (ምን ያህል ውሃ ይዞ እንደሚወጣ) ይመልከት።

        ☘ሙስሊም  (2858)
❤4