SOBR🌺
1.19K subscribers
355 photos
940 videos
3 files
171 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_9🌴
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ

                            ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡

    ☘️ሱረቱል በቀራ አንቀጽ (186)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

“በቀን ውስጥ መቶ ጊዜ ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ ያለ ሰው ሃጢያቶቹ ይረግፉለታል፤ እንደ ባህር አረፋ ቢሆኑ እንኳ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6405
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ከዱኒያ የቀረ ነገር የለም፤ (መከራና፣ፈተና) ቢሆን እንጂ።

        ☘ኢብኑ ማጀህ (3276)
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“ቁርዓንን
በግልፅ እያሰማ የሚቀራ (የሚያነብ) ሰው ልክ ሰደቃን (ምፅዋትን) በግልፅ እንደሚሰጥ ሰው አይነት ነው። ድምፁን ደበቅ አድርጎ የሚቀራ ሰው ደግሞ ልክ ሰደቃን በድብቅ እንደሚሰጥ ሰው አይነት ነው።”

📚 ነሳዒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2560
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀሮ መጥባት(የሰው ወሬ ማዳመጥ)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنِ اسْتَمع إلى حَديثِ قَوْمٍ وهُمْ له كارِهُونَ، أوْ يَفِرُّونَ منه؛ صُبَّ في أُذُنِهِ الآنُكُ يَومَ القِيامَةِ﴾

“ሰዎች ሳይፈልጉ የነሱን ንግግር ያዳመጠ ሰው በዕለተ ትንሳዔ ጆሮው ዉስጥ የቀለጠ እርሳስ ይፈሰስበታል (ይደፋበታል)።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7042
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“የአደም ልጅ አላህን ሳያወሳ (ሳይዘክር) የሚያሳልፋት አንዲትም ሰዓት አትኖርም፤ በዕለተ ቂያማ ክስረት ቢሆንበት እንጂ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 5720
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ (ትንሳዔ) አትቆምም
የመሬት መንቀጥቀጥ በዝቶ እስከሚከሰት ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 7121
ሰዎች ዘንድ በምታየው ጥሩ ነገር ቅናት፣ ምቀኝነት ሳትፈልገው ሊፈታተንህ ይችላል ያኔ ነፍስህን በዚክር ቢዚ በማድረግ ታገላት
ማሻ አላህ አላህ ይባርክላችሁ እያልክ ዱዓ አድርግላቸው። ካልሆነ መልካም ስራህን ያሳጣሃል..ልብህንም በሽተኛ ያደርገዋል📿
ረሱል ( ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ከቤቱ (ዑዱ) አድርጎ ''ዋጂብ'' ሶላት ለመስገድ ወደ መስጂድ የሄደ ሰው ምንዳው 'ልክ (ሀጅ) እንደሚያደርግ ሰው ምንዳ' ያክል ነው።

          ☘ሶሂህ ተርጊብ (675)