ስለ ቀብር ጨለማና ብቸኝነት በየቀኑ የማያስብ ሰው ልቡ ደርቋል። ቀብር ማለት ወዳጅም ሆነ ዘመድ የማይከተልህ፣ ያጠራቀምከው ሀብትህ የማይጠቅምህ፣ ብቸኛ የምትሆንበት ቤት ነው። በዚያ ጨለማ ቤት ውስጥ የሚያበራልህ ብቸኛው መብራት ዛሬ በምስጢር የምትሠራው መልካም ሥራህ (ዒባዳህ) ብቻ ነው። ❞
ኢማም ሱፊያን አስ- ሰውሪ ረ.ዐ✨
.
.
ኢማም ሱፊያን አስ- ሰውሪ ረ.ዐ✨
.
.
#أذكار_الصباح
((لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ)) (عشرَ مرَّات) ، أَوْ (مرَّةً واحدةً عندَ الكَسَلِ).
🍃🌻

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“አልሀምዱሊላህ፣ ወሱብሃነላህ፣ ወላኢላሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት ንግግሮች (አዝካሮች) ልክ ከዛፋ ላይ ቅጠሎች እንደሚረግፉት የባሪያውን ወንጀሎች ታራግፋለች።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 1570

Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ዱንያ የሀሳብ ደስታ ብቻ ናት "
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“አንዳችሁ የሆነ ቦታ ላይ "ካረፈ ካረፈበት ቦታ እስከሚነሳ" ድረስ ይሄን ዱአ ያለ ሰው (አኡዙ ቢከሊማቲታማት ሚንሸሪ ማኸለቅ) ካለ ከቦታው (እስኪሄድ ድረስ) ምንም ነገር አይጎዳውም።
☘️ሙስሊም ዘግበውታል (2708)

﴿يودُّ أَهلُ العافيةِ يومَ القيامةِ حينَ يعطى أَهلُ البلاءِ الثَّوابَ لو أنَّ جلودَهم كانت قُرِضَت في الدُّنيا بالمقاريضِ﴾
“በቂያማ እለት ዱኒያ ላይ እያሉ ጤናማ (ከመከራ) ነፃ የነበሩ ሰዎች፤ የመከራ ባልተቤቶች የነበሩ ሰዎች የሚሰጣቸውን ምንዳ ሲያዩ፤ እንደነሱ ቢሆኑ ይመኛሉ። እዚህ ዱኒያ ላይ እያሉ ቆዳቸው በመቀስ (በስለት) የተቆረጠ በነበር ቢሆን ይመኛሉ።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል፡ 2402

﴿مَنْ سَأَلَ الْجَنَّةَ ثَلَاثَ مَرَّاتٍ قَالَتِ الْجَنَّةُ : اللَّهُمَّ أَدْخِلْهُ الْجَنَّةَ. وَمَنِ اسْتَجَارَ مِنَ النَّارِ ثَلَاثَ مَرَّاتٍ قَالَتِ النَّارُ : اللَّهُمَّ أَجِرْهُ مِنَ النَّارِ﴾
“ሶስት ጊዜ ጀነትን የጠየቀ ሰው፤ ጀነትም፦ አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች። ሶስት ጊዜ ከጀሀነም የተጠበቀ ሰው፤ ጀሀነም፦ አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው ትላለች።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6275
﴿مَنْ سَأَلَ الْجَنَّةَ ثَلَاثَ مَرَّاتٍ قَالَتِ الْجَنَّةُ : اللَّهُمَّ أَدْخِلْهُ الْجَنَّةَ. وَمَنِ اسْتَجَارَ مِنَ النَّارِ ثَلَاثَ مَرَّاتٍ قَالَتِ النَّارُ : اللَّهُمَّ أَجِرْهُ مِنَ النَّارِ﴾
“ሶስት ጊዜ ጀነትን የጠየቀ ሰው፤ ጀነትም፦ አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች። ሶስት ጊዜ ከጀሀነም የተጠበቀ ሰው፤ ጀሀነም፦ አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው ትላለች።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6275
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_9🌴
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ
ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡
☘️ሱረቱል በቀራ አንቀጽ (186)
ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡
☘️ሱረቱል በቀራ አንቀጽ (186)
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-
“በቀን ውስጥ መቶ ጊዜ ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ ያለ ሰው ሃጢያቶቹ ይረግፉለታል፤ እንደ ባህር አረፋ ቢሆኑ እንኳ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6405
“በቀን ውስጥ መቶ ጊዜ ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ ያለ ሰው ሃጢያቶቹ ይረግፉለታል፤ እንደ ባህር አረፋ ቢሆኑ እንኳ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6405
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ከዱኒያ የቀረ ነገር የለም፤ (መከራና፣ፈተና) ቢሆን እንጂ።
☘ኢብኑ ማጀህ (3276)
"ከዱኒያ የቀረ ነገር የለም፤ (መከራና፣ፈተና) ቢሆን እንጂ።
☘ኢብኑ ማጀህ (3276)
❤2