SOBR🌺
1.19K subscribers
355 photos
941 videos
3 files
170 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
🌸እነዚህን እና ሌሎች የሚያማምሩ አባያዎች እና ኺማሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ማስራት ከፈለጋችሁ   
👉@NARZMM_8 ማናገርና ማዘዝ ትችላላችሁ::
🥰3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_6🌴
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ከሴቶች ልጆች (በማናቸውም) ነገር ተፈትኖ (ሴት ልጅ ተሰጥቶት) ለእነሱ መልካም የዋለ ሰው፣ እነሱ ከእሳት ለእሱ መጋረጃ (ጋሻ) ይሆኑለታል።

☘ሶሂህ አል-ቡኻሪ (1418) ☘ሶሂህ ሙስሊም (2629
)
❤1
#7ቱ_ቁርአን ውስጥ_ #የተጠቀሱ ከንቱ #ምኞቶች

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾
✅" ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ "
[ሱረቱ ነበእ 40]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾
✅" ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ "
[ሱረቱል ፈጅር 24]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾
✅" ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ "
[ሱረቱል ሃቀህ 25]

⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾
✅" ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ "
[ሱረቱል ፉርቃን 28]

‏⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾
✅" ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ "
[ሱረቱል አህዛብ 66]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾
✅" ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ "
[ሱረቱል ፉርቃን 27]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾
✅" ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ "
[ሱረቱ ኒሳእ 73]
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_7🌴
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል(ﷺ) እንዲህ ብለዎል :-

ከእሳት ሰዎች የሆኑ (ሁለት) አይነቶች አሉ (አንደኛው) ልብስ የለበሱ ግን የታረዙ (ሳሳ ያለ ልብስ የሚለብሱ)፣ ወደ ባዕድ ወንድ የሚያዘነብሉና ሴቶች ናቸው።
ሌሎቹ ደግሞ :- ስህተት የሚስቡ ሴቶች ናቸው። እነዚህ ጀነት አይገቡም፣ ጠረኗንም አያገኙም።

☘​ ሶሂህ ሙስሊም (2128)
❤1
🥀 ለትውስታ ያክል #የጁምዓ ቀን ሱናዎች🌹

👉ገላን መታጠብ
👉ጥፍርን መቁረጥ
👉ጥሩ ልብስ መልበስ
👉 ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)
👉 ሲዋክ መጠቀም
👉 በግዜ መስጂድ መግባት
👉ኢማሙ ሚንበር እስከሚወጣ ድረስ የሱና ሰላት መስገድ
👉ሰላዋት ማብዛት
👉 ሱረቱል ከህፍ መቅራት
👉ኹጥባ በጥሞና ማድመጥ

 🤍 الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ 21 ሰከንድ 1ሺ ሀሰና አላህ ያግራልን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​ረሱል (ﷺ) ከአላህ ዘንድ በመረጡት (በሐዲሰል ቁድሲ) እንዲህ ብለዋል፦

አላህ መልካምና መጥፎ ስራዎችን መዘገበ፤ ከዚያም እንዲህ በማለት አብራራው፦ "አንድ ሰው መልካም ስራን ለመስራት አስቦ (ቆርጦ) ሳይሰራት ቢቀር፣ አላህ ዘንድ (ሙሉ መልካም) ስራ አድርጎ (ይመዘግብለታል)። አስቦባት ከሰራ ግን አላህ "ከ አስር" እስከ (ሰባት መቶ) እጥፍ፣ ከዚያም በላይ አድርጎ (ይመዘግብለታል)።

☘ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6491) ☘ሶሂህ ሙስሊም (131
)
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤3
💯2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ሀብታምነት (የንብረት መብዛት) አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛ ሀብታምነት የልብ መበልጸግ (በአላህ ውሳኔ መርካት) ነው።

☘️ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6446) ☘️ሶሂህ ሙስሊም (1051
)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 

“አንድ ሙስሊም አንድም ችግር፣ በሽታ፣ ስጋት፣ ሀዘን፣ አዋኪ ነገርም ሆነ ጭንቀት አይገጥመውም እሾህ እንኳ ቢወጋው አላህ ኃጢአቱን በዛ የተነሳ ያብስለታል (ይምረዋል)።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5641
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_8🌴