SOBR🌺
1.19K subscribers
355 photos
942 videos
3 files
170 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
ረሱል (ﷺ) አላህን አውስተው እንዲህ አሉ፦

"አላህ እንዲህ ይላል፦ "እኔ ባሪያዬ በእኔ ላይ ባለው (ጥርጣሬ) ዘንድ ነኝ። ሲያስታውሰኝም እኔ ከእሱ ጋር ነኝ። በነፍሱ (በውስጡ) ቢያስታውሰኝ በነፍሴ (በውስጤ) አስታውሰዋለሁ። በሰዎች ስብስብ ውስጥ ቢያስታውሰኝ ከእነሱ በተሻለ ስብስብ (በመላእክት ዘንድ) አስታውሰዋለሁ። በስንዝር ወደ እኔ ቢቃረብ (በክንድ ወደ እሱ እቃረባለሁ)፤ በክንድ ወደ እኔ ቢቃረብ በባንድ (በሁለት እጆች መዘርጋት) ወደ እሱ እቃረባለሁ፤ እየተራመደም ወደ እኔ ቢመጣ እኔ እየሮጥኩ (በፍጥነት) እመጣለታለሁ።"»


  ☘ሶሂህ አል-ቡኻሪ (7405)  ☘️ሶሂህ    ሙስሊም (2675
)
❤2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“አላህና መላዓክቶች፣ በሰማይም በምድርም ውስጥ ያሉ ፍጡራን፣ በድንጋይ ውስጥ ያለች ጉንዳንና በባህር ውስጥ ያለ አሳ ነባሪ እንኳ ሳይቀር፤ ለሰዎችን 'መልካም' ነገርን ለሚያቀራ (ለሚያስተምር) ዱዓእ ያደርጉለታል።”

    ☘ቲርሚዚ ዘግበውታል (2685)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ 21 ሰከንድ 1ሺ ሀሰና አላህ ያግራልን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_5🌴
Forwarded from Halal 🇼 🇦 🇻 🇪 & ᴩʀᴏᴍᴏᴛᴇ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ألا أدُلُّكَ على كَلِمَةٍ هي كَنْزٌ مِن كُنُوزِ الجَنَّةِ؟ لا حَوْلَ ولا قُوَّةَ إلّا باللهِ﴾

“ከጀነት ድልብ የሆነችውን ንግግር አላመላክታችሁንም? ‘ላህወላወላቁተ ኢላቢላህ’ ከጀነት ድልብ ሀብቶች ውስጥ አንዷ ነች፡፡”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6384
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸እነዚህን እና ሌሎች የሚያማምሩ አባያዎች እና ኺማሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ማስራት ከፈለጋችሁ   
👉@NARZMM_8 ማናገርና ማዘዝ ትችላላችሁ::
🥰3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_6🌴
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ከሴቶች ልጆች (በማናቸውም) ነገር ተፈትኖ (ሴት ልጅ ተሰጥቶት) ለእነሱ መልካም የዋለ ሰው፣ እነሱ ከእሳት ለእሱ መጋረጃ (ጋሻ) ይሆኑለታል።

☘ሶሂህ አል-ቡኻሪ (1418) ☘ሶሂህ ሙስሊም (2629
)
❤1
#7ቱ_ቁርአን ውስጥ_ #የተጠቀሱ ከንቱ #ምኞቶች

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾
✅" ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ "
[ሱረቱ ነበእ 40]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾
✅" ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ "
[ሱረቱል ፈጅር 24]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾
✅" ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ "
[ሱረቱል ሃቀህ 25]

⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾
✅" ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ "
[ሱረቱል ፉርቃን 28]

‏⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾
✅" ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ "
[ሱረቱል አህዛብ 66]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾
✅" ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ "
[ሱረቱል ፉርቃን 27]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾
✅" ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ "
[ሱረቱ ኒሳእ 73]
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_7🌴