This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قُل لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ سَتُغْلَبُونَ وَتُحْشَرُونَ إِلَىٰ جَهَنَّمَ ۚ وَبِئْسَ ٱلْمِهَادُ
ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች በላቸው፡- «በቅርብ ጊዜ ትሸነፉላችሁ፡፡ ወደ ገሀነምም ትሰበሰባላችሁ፡፡ ምንጣፊቱም ምን ትከፋ!»

❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 🫀

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ألا أدُلُّكَ على كَلِمَةٍ هي كَنْزٌ مِن كُنُوزِ الجَنَّةِ؟ لا حَوْلَ ولا قُوَّةَ إلّا باللهِ﴾
“ከጀነት ድልብ የሆነችውን ንግግር አላመላክታችሁንም? ‘ላህወላወላቁተ ኢላቢላህ’ ከጀነት ድልብ ሀብቶች ውስጥ አንዷ ነች፡፡”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6384

ከጁመዐ ቀን ሱናዎች ጥቂቶቹን
👇
○ገላን መታጠብ 🚿
○ጥሩ ልብስ መልበስ
○ወደ መስጂድ በጊዜ መሄድ🚶
○በነቢዩ ﷺ ሰለዋት ማብዛት
○ሱረቱል ከህፍን መቅራት📖
(ወይ ማድመጥ🎙)
○ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
○ጥፍርን መቁረጥ
○ኹጥባን በዝምታ ማዳመጥ
○ዱዓ ማብዛት 🤲🏽
Share
👇
○ገላን መታጠብ 🚿
○ጥሩ ልብስ መልበስ
○ወደ መስጂድ በጊዜ መሄድ🚶
○በነቢዩ ﷺ ሰለዋት ማብዛት
○ሱረቱል ከህፍን መቅራት📖
(ወይ ማድመጥ🎙)
○ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
○ጥፍርን መቁረጥ
○ኹጥባን በዝምታ ማዳመጥ
○ዱዓ ማብዛት 🤲🏽
Share
🥰1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ወላጅ አባትን መታዘዝ ከጀነት መሃለኛ በሮች መካከል አንዱ በር ነው። ከፈለግክ ያንን በር እሱን (በመበደል) አጥፋው። ወይም በመልካም በመታዘዝ ጠብቀው።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 1900

❤2
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_1🌴
❤2
ረሱል (ﷺ) ከሳሪ ማለት ማን እንደሆነ ታውቃላችሁን? አሉ። ሰሃቦችም "ከሳሪ ማለት እኮ ገንዘብና ንብረት የሌለው ነው አሉ።
ረሱልም (ﷺ) እንዲህ አሉ፦
"ከኡመቴ እውነተኛው ከሳሪ ማለት በቂያማ ቀን በሶላት፣ በጾምና በዘካት (በብዙ መልካም ስራ) መጥቶ፣ ነገር ግን ይህንን ሰድቦ፣ ይህንን አምቶ (ስሙን አጥፍቶ)፣ የዚህን ገንዘብ በልቶ፣ የዚህን ደም አፍስሶ የሚመጣው ሰው ነው። ከዚያም ለመልካም ስራው (ለተበደሉት ሰዎች) ይሰጣቸዋል። በእሱ ላይ ያለባትን እዳ ሳይከፍል መልካም ስራው ካለቀቀ፣ "ከተበዳዮቹ ወንጀል" ተወስዶ በእሱ ላይ (ይጫናል)፤ ከዚያም ወደ ወደ ጀሀነም ይጣላል።
☘ሶሂህ ሙስሊም (2581)
ረሱልም (ﷺ) እንዲህ አሉ፦
"ከኡመቴ እውነተኛው ከሳሪ ማለት በቂያማ ቀን በሶላት፣ በጾምና በዘካት (በብዙ መልካም ስራ) መጥቶ፣ ነገር ግን ይህንን ሰድቦ፣ ይህንን አምቶ (ስሙን አጥፍቶ)፣ የዚህን ገንዘብ በልቶ፣ የዚህን ደም አፍስሶ የሚመጣው ሰው ነው። ከዚያም ለመልካም ስራው (ለተበደሉት ሰዎች) ይሰጣቸዋል። በእሱ ላይ ያለባትን እዳ ሳይከፍል መልካም ስራው ካለቀቀ፣ "ከተበዳዮቹ ወንጀል" ተወስዶ በእሱ ላይ (ይጫናል)፤ ከዚያም ወደ ወደ ጀሀነም ይጣላል።
☘ሶሂህ ሙስሊም (2581)
❤2
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_2🌴
እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ስለ አንደኛዋ የረሱል ሚስት (ስለ ሶፊያ) "እሷ እኮ አጭር ናት" ስትል ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሏት፦
"አንቺ አሁን የተናገርሻት ቃል (ሀሜት) ባህር ውስጥ ብትቀላቀል ኖሮ (የባህሩን ውሃ) ሙሉ በሙሉ (ትበክለው) ነበር።
☘ሶሂሁል ጃሚዕ (5140)

😢3
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴_🌴ክፍል_3🌴