SOBR🌺
1.2K subscribers
357 photos
945 videos
3 files
171 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
🪞ፂምህን ተንከባከብ🪞
قــ✑ــال الإمـــام الــنـــووي
رحـمه اللـہ تعالـﮯ :

" إذا نبت للمرأة لحية فيُستحب لها حلقها"
☆ኢማሙ ነወዊ እንዲህ አሉ
-ፂም መላጨት የሚወደደው:-
በአንድ ዓይነት ሁኔታ ብቻ ነው።
እሱም ሴት ልጅ ፊት ላይ ከበቀለ።
شرح مسلم (3/149)

☆ከቀደምቶች አንዱ እንዲህ ይላል፦
ወንድ ልጅ በሁለት ነገሮች ሙሉ (ውብ) ይኾናል።

•ፊቱ ላይ ባለው ፂም እና
•ቤቱ ውስጥ ባለች ሚስቱ።
'------------------------------------'

✨ፂም በነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ፊት ላይ መኖሩ ብቻ ከዝና ይበቃዋል✨

ኮፒ
💯1
አንድ ሰው ከሱብሂ ሰላት ካሰላመተ በኋላ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ካለ በዚያ ቀን እስከ መኽሪብ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም
እንደዚሁም መኸሪብም ላይ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ብሎ እስከ ሱብሂ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም ኢንሻ አላህ አላህ ያግራልን
የአሹራ ቀን ፆም!

ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾

“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1162


በሌላ ሀዲስ
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾

“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1134

➲ ዘጠነኛው ቀን እሮብ 17/10/2018
➲ አስረኛው  ቀን ሀሙስ 18/10/2018

አላህ በሰላም አድርሶን ከሚፆሙ ያድርገን
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مُرُوا أَوْلَادَكُمْ بِالصَّلَاةِ وَهُمْ أَبْنَاءُ سَبْعِ سِنِينَ، وَاضْرِبُوهُمْ عَلَيْهَا وَهُمْ أَبْنَاءُ عَشْرٍ، وَفَرِّقُوا بَيْنَهُمْ فِي الْمَضَاجِعِ﴾

“ልጆቻችሁ ሰባት አመት ሲሞላቸው እንዲሰግዱ እዘዟቸው። አስር አመት ሞልቷቸው አልሰግድም ካሉ ግረፏቸው። እንዲሁም በመኝታ ለዩዋቸው።”

📚 አቡዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 5868
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
🍀 ሀዲስ ቁጥር : 04/40

«ሙዕሚን ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙም ይጣፍጣል፡፡ሙእሚን ሆን ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ቴምር ነው። ሽታ የለውም፣ ጣዕሙ ግን ይጣፍጣል። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ አሪቲ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙ ግን መራራ ነው። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ እምቧይ ነው። ሽታም የለውም፣ ጣዕሙም መራራ ነው።»

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
❤1
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قُل لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ سَتُغْلَبُونَ وَتُحْشَرُونَ إِلَىٰ جَهَنَّمَ ۚ وَبِئْسَ ٱلْمِهَادُ

ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች በላቸው፡- «በቅርብ ጊዜ ትሸነፉላችሁ፡፡ ወደ ገሀነምም ትሰበሰባላችሁ፡፡ ምንጣፊቱም ምን ትከፋ!»
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 🫀
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 🫀
❤1