SOBR🌺
1.2K subscribers
357 photos
945 videos
3 files
171 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "  

አላህ በጎ ከሚሠሩት ያርገን ያረብ🤲
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تغضبْ، ولَكَ الجنَّةُ﴾

“አትቆጣ ጀነት ይኖርሃል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 7374
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“አንዳችሁ የሆነ ቦታ ላይ "ካረፈ ካረፈበት ቦታ እስከሚነሳ" ድረስ ይሄን ዱአ ያለ ሰው (
አኡዙ ቢከሊማቲታማት ሚንሸሪ ማኸለቅ) ካለ ከቦታው (እስኪሄድ ድረስ) ምንም ነገር አይጎዳውም።

      ☘️ሙስሊም ዘግበውታል (2708)
ረሱል 🤍 እንዲህ ብለዋል፦

﴿كُلُّ سُلَامَى مِنَ النَّاسِ عَلَيْهِ صَدَقَةٌ كُلَّ يَوْمٍ تَطْلُعُ فِيهِ الشَّمْسُ، قَالَ : تَعْدِلُ بَيْنَ الِاثْنَيْنِ صَدَقَةٌ، وَتُعِينُ الرَّجُلَ فِي دَابَّتِهِ، فَتَحْمِلُهُ عَلَيْهَا، أَوْ تَرْفَعُ لَهُ عَلَيْهَا مَتَاعَهُ صَدَقَةٌ ". قَالَ : " وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَةٌ، وَكُلُّ خُطْوَةٍ تَمْشِيهَا إِلَى الصَّلَاةِ صَدَقَةٌ، وَتُمِيطُ الْأَذَى عَنِ الطَّرِيقِ صَدَقَةٌ﴾

“ከሰዎች እያንዳንዱ (የአካል) መለያያ በእያንዳንዱ ፀሐይ በምትወጣበት ቀን ሁሉ ሶደቃ (ምፅዋት) አለበት። በሁለት ሰዎች መሀል በፍትህ ብታስታርቅ ሶደቃ ነው። አንድን ሰው በእንስሳው ላይ ብታግዘውና በሷ ላይ ብታሳፍረው ወይም በሷ ላይ እቃውን ብትጭንለት ሶደቃ ነው። መልካም ንግግር ሶደቃ ነው። በእያንዳንዷ ወደ መስጂድ በምትሄዳት እርምጃ ሶደቃ አለ። ከመንገድ ላይ አስቸጋሪን ነገር ማስወገድህ ሶደቃ ነው።”

📚 ቡኻሪ (2989) ሙስሊም (1009) ዘግበውታል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ማንኛውም ሰው (ጭንቀትና ሀዘን) ደርሶበት ይህንን ዱዓ አይልም አላህ ጭንቀቱን አስወግዶ (በደስታ የቀየረለት) ቢሆን እንጂ።

​'አላሁመ ኢኒ አብዱክ፣ ወብኑ አብዲክ፣ ወብኑ አመቲክ፣ ናሲየቲ ቢየዲክ፣ ማዲን ፊየ ሁክሙክ፣ አድሉን ፊየ ቀዷኡክ፤ አስአሉከ ቢኩሊ እስሚን ሁወ ለክ፣ ሰመይተ ቢሂ ነፍሰክ፣ አው አንዘልተሁ ፊ ኪታቢክ፣ አው አለምተሁ አሐደን ሚን ኸልቂክ፣ አዊ ስተእሠርተ ቢሂ ፊ ዒልሚል ገይቢ ዒንደክ፤ አን ተጅአለል ቁርኣነ ረቢአ ቀልቢ፣ ወኑረ ሶድሪ፣ ወጀላአ ሑዝኒ፣ ወዘሀበ ሀሚ።'

​"አላህ ሆይ! እኔ ባሪያህ ነኝ፣ የባሪያህም ልጅ ነኝ፣ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ። እጣ ፈንታዬ በእጅህ ነው። በአንተ ውሳኔ በእኔ ላይ ተፈጻሚ ነው፤ ፍርድህም በእኔ ላይ ፍትሐዊ ነው። ለአንተ በሆነው፣ ራስህን በሰየምክበት፣ ወይም በኪታብህ ባወረድከው፣ ወይም ከፍጡራንህ ለአንዱ ባስተማርከው፣ ወይም በአንተ ዘንድ በገይብ (በምስጢር) እውቀት ባስቀመጥከው ስምህ ሁሉ እለምንሃለሁ፤ ቁርኣንን የልቤ መርገጫ፣ የደረት ብርሃን፣ የሀዘኔ መውጫና የጭንቀቴ ማስወገጃ እንድታደርግልኝ እለምንሃለሁ።

           ☘️ ሶሂህ ጃሚዕ (1358)
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤1
رُّبَمَا يَوَدُّ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ لَوْ كَانُوا۟ مُسْلِمِينَ

እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዎል፦

"ለአንተ በምድር ላይ (ብርሃን)፣ በሰማይም ለአንተ (ውድ ሀብት) ነውና "ቁርኣንን አንብብ"።

        ☘ሶሂህ አት-ተርጊብ (1422)
أَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيطَانِ الرَّجِيمِ

﴿اللَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ﴾.
🍃🌻
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 🫀
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 🫀
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 🫀
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَطْلُ الْغَنِيِّ ظُلْمٌ،﴾

“ለሀብታም (እዳን መክፈል እየቻለ) የክፍያን ቀጠሮ ማስረዘም (ማቆየት) በደል ነው።”

📚ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2287
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
SOBR🌺
https://t.me/quranicaudioo
ቁርአን ሀዲስ ብቻ የሚለቀቅበት ደስ የሚል ቻናል ነው ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ Join በሉት ኢንሻ አላህ
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM