SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ
ተማሪ ናሆም ቴዎድሮስ በልደታ ክ/ከ /ት/ፅ/ቤት በሚገኙ ት/ቤቶች መካከል በተዘጋጀው የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር አንደኛ በመውጣቱ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነናል።
"ውድ የተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች"
ባለፉት ሳምንታት የEbc የቀረፃ ፕሮግራም በተወሰነ መልኩ መቅረቡ ይታወቃል። ይሁንና ሙሉ የቀረፃ ፕሮግራሙ ነገ ማለትም በ07/08/2014 11: 30 ስለሚቀርብ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ ጋብዘናችኋል። በድጋሚ ዕሮብ 11:30