SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
SOA school for success !!
SOA የስኬት ት/ቤት
Forwarded from SOA COMMUNITY KG (SOA)
አይዞን መርካቶ!!!!!

አገር ከየጎራው ወጥቶ
አንቺን  ብሎ ነቅሎ መጥቶ
ግሳንግሱን  ጓዙን ሞልቶ
ኁልቁ መሳፍርትሽ ፈልቶ
ባንቺ ባዝኖ ተከራትቶ
እንደባዘቶ ተባዝቶ
ተንጠራውዞ ዋትቶ ዋትቶ
አይ መርካቶ
.
የምድር አለም የእንጀራ እናት
ላንዱ ርካሽ ለሌላው እሳት
ላንዱ ፍትሃት ላንድ ምትሃት
ላንዱ ሲሳይ ላንድ ፍርሃት
ላንዱ ተስፋ ላንድ ስጋት
የግርግር የሆይታ ቋት
.
አይ መርካቶ 
.
ያንዱን ወስዶ ላንዱ ሰጥቶ
ያንዱን ገፋፎ ላንዱ አብልቶ
አንዱን ነስቶ ላንዱ አድልቶ
ስንቱን ፈርቶ ስንቱን ሸሽቶ
ባፈ ጮሌ ተሸልቶ
.
 - ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ቀዌሳ
ሙሴ ሀብቶም ከ7ኛ ለ ክፍል
Forwarded from Asegid
የምስራች ለSOA ወላጆች /አሳዳጊዎች/ በሙሉ:-
በ2017 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመንግስትና በግል ት/ቤቶች በወረዳ ደረጃ በተደረገው የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድር በሁለቱም የክፍል ደረጃ ተማሪዎቻችን ከ1-2 ያለውን ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል። በዚህ አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።
ከ6ኛ ክፍል
1 እዩኤል መንግሥቱ 1ኛ
2 ራኬብ አስቻለው 1ኛ በመለያ 2ኛ
8ኛ ክፍል
1 ማራማዊት እሸቱ 1ኛ
2 የአብፀጋ አበራ 2ኛ

SOA የስኬት ት/ቤት