Forwarded from Geda Mosissa
ሰላም!!
ነገ ማለትም 16/1/2017 ዓ.ም ደመራ
ስለሆነ ትምህርት ግማሸ ቀን ብቻ
የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን ።
ነገ ማለትም 16/1/2017 ዓ.ም ደመራ
ስለሆነ ትምህርት ግማሸ ቀን ብቻ
የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን ።
አይዞን መርካቶ!!!!!
አገር ከየጎራው ወጥቶ
አንቺን ብሎ ነቅሎ መጥቶ
ግሳንግሱን ጓዙን ሞልቶ
ኁልቁ መሳፍርትሽ ፈልቶ
ባንቺ ባዝኖ ተከራትቶ
እንደባዘቶ ተባዝቶ
ተንጠራውዞ ዋትቶ ዋትቶ
አይ መርካቶ
.
የምድር አለም የእንጀራ እናት
ላንዱ ርካሽ ለሌላው እሳት
ላንዱ ፍትሃት ላንድ ምትሃት
ላንዱ ሲሳይ ላንድ ፍርሃት
ላንዱ ተስፋ ላንድ ስጋት
የግርግር የሆይታ ቋት
.
አይ መርካቶ
.
ያንዱን ወስዶ ላንዱ ሰጥቶ
ያንዱን ገፋፎ ላንዱ አብልቶ
አንዱን ነስቶ ላንዱ አድልቶ
ስንቱን ፈርቶ ስንቱን ሸሽቶ
ባፈ ጮሌ ተሸልቶ
.
- ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ቀዌሳ
አገር ከየጎራው ወጥቶ
አንቺን ብሎ ነቅሎ መጥቶ
ግሳንግሱን ጓዙን ሞልቶ
ኁልቁ መሳፍርትሽ ፈልቶ
ባንቺ ባዝኖ ተከራትቶ
እንደባዘቶ ተባዝቶ
ተንጠራውዞ ዋትቶ ዋትቶ
አይ መርካቶ
.
የምድር አለም የእንጀራ እናት
ላንዱ ርካሽ ለሌላው እሳት
ላንዱ ፍትሃት ላንድ ምትሃት
ላንዱ ሲሳይ ላንድ ፍርሃት
ላንዱ ተስፋ ላንድ ስጋት
የግርግር የሆይታ ቋት
.
አይ መርካቶ
.
ያንዱን ወስዶ ላንዱ ሰጥቶ
ያንዱን ገፋፎ ላንዱ አብልቶ
አንዱን ነስቶ ላንዱ አድልቶ
ስንቱን ፈርቶ ስንቱን ሸሽቶ
ባፈ ጮሌ ተሸልቶ
.
- ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ቀዌሳ
Forwarded from Lij mikcy