SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
3ኛ ኤዶሚያስ ኢሳያስ 99.25%
Forwarded from SOA
Forwarded from SOA COMMUNITY KG (Webit Gossaye G/wold)
የምስራች
ትም/ ቤታችን SOA ፖሊስ 2 ካምፓስ ከቀን 17/07/16 ዓ.ም እስከ 20/07/16 ዓ.ም ድረስ የኢንስፔክሽን ምዘና መከናወኑ አይዘነጋም በዚህም መሰረት 71.55 በማምጣት ተቋሙ የነበረበትን ደረጃ በማስጠበቅ እንዲሁም በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ ደረጃ ሦስት በማምጣት ደረጃውን ማስጠበቅ ችሏል እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስያላችሁ እያልን ለዚህ ተግባር የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ማለትም የት/ቤቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ለፖሊስ 2  መምህራን ፣ ረዳት መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች እንዲሁም ከባልቻ ፣
ከፖሊስ 1 እና ከጌጃ ካምፓስ የተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።


SOA የስኬት ትምህርት ቤት
በቀን 05/08/2016 ዓ.ም በወረዳ ደረጃ በተደረገው የሳይንስና ፈጠራ አውደርዕይ
ት/ቤታችን ወክለው የተሳተፉ ተማሪዎች ማለትም በስነፅሁፍ : በቅርፃቅርፅ : በልዩ ተሰጥኦ እና በሳይንስ ፈጠራ በመወዳደር በተለያየ ዘርፍ ከ1-3 ያለውን ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል።