SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
Forwarded from SOA
የምስራች👏👏ለወላጆች:-
በ02/04/16 ዓ/ም በወረዳ 9 በተስፋ ኮኮብ  ክላስተር ማእከል የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄዷል። ውድድሩ በክላስተሩ ስር ባሉ 8 የግልና የመንግስት የመጀመሪያና መካክለኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካክል የተካሄደ ሲሆን
በዚህም ት/ቤታችን ወክለው የተሳተፉ ተማሪዎች:-
1. ተማሪ ኤልማር አንዷለም ከ6ኛ ክፍል 1ኛ
2. እስራኤል በእውቀቱ ከ8ኛ ክፍል 2ኛ በመውጣት አሸናፊ በመሆን ለቀጣይ ውድድር ማለፍ ችለዋል።
Forwarded from Kiki Assefa
ማሳሰቢያ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:-
👉 ሰኞ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ የእናት ሙሉ ስም ፅፋችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን ምንም አይነት የፊደል ግድፈት እንዳይኖር አረጋግጣችሁ መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
👉 ለ6ኛ ክፍል በአማርኛ ሲሆን
👉 ለ8ኛ ክፍል ደግሞ በእንግሊዝኛ ይሆናል።
Forwarded from SOA
Forwarded from SOA COMMUNITY KG (Sycamore)
ማሳሰቢያ:- ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ከዚህ በታች በተቀመጠው ድህረ ገፅ መሰረት እየገባችሁ የተሞላው መረጃ ትክክል መሆኑን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።
aa6.ministry.et.......ለ6ኛ ክፍል
aa8.ministry.et.......ለ8ኛ ክፍል