የምስራች👏👏ለወላጆች:-
በ02/04/16 ዓ/ም በወረዳ 9 በተስፋ ኮኮብ ክላስተር ማእከል የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄዷል። ውድድሩ በክላስተሩ ስር ባሉ 8 የግልና የመንግስት የመጀመሪያና መካክለኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካክል የተካሄደ ሲሆን
በዚህም ት/ቤታችን ወክለው የተሳተፉ ተማሪዎች:-
1. ተማሪ ኤልማር አንዷለም ከ6ኛ ክፍል 1ኛ
2. እስራኤል በእውቀቱ ከ8ኛ ክፍል 2ኛ በመውጣት አሸናፊ በመሆን ለቀጣይ ውድድር ማለፍ ችለዋል።

police 2 starts of the Quarter (1)(1) (1).pdf
1.5 MB
police 2 starts of the Quarter (1)(1).pdf
በትምህርት ላይ በተወሰዱ ዕርምጃዎች በጥናት እንጂ በኩረጃ አይታለፍም የሚል አመለካከት መፈጠሩ ተነገረ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia
https://www.ethiopianreporter.com/125940/
https://www.ethiopianreporter.com/125940/
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
በትምህርት ላይ በተወሰዱ ዕርምጃዎች በጥናት እንጂ በኩረጃ አይታለፍም የሚል አመለካከት መፈጠሩ ተነገረ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪና የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በተወሰዱ ዕርምጃዎች፣ በአገር ደረጃ በጥናት እንጂ በኩረጃ ፈተና አይታለፍም የሚል አመለካከት መፈጠሩን ተናገሩ፡፡
ማሳሰቢያ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:-
👉 ሰኞ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ የእናት ሙሉ ስም ፅፋችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን ምንም አይነት የፊደል ግድፈት እንዳይኖር አረጋግጣችሁ መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
👉 ለ6ኛ ክፍል በአማርኛ ሲሆን
👉 ለ8ኛ ክፍል ደግሞ በእንግሊዝኛ ይሆናል።
👉 ሰኞ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ የእናት ሙሉ ስም ፅፋችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን ምንም አይነት የፊደል ግድፈት እንዳይኖር አረጋግጣችሁ መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
👉 ለ6ኛ ክፍል በአማርኛ ሲሆን
👉 ለ8ኛ ክፍል ደግሞ በእንግሊዝኛ ይሆናል።