Forwarded from SOA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምስራች👏👏ለወላጆች:-
በ02/04/16 ዓ/ም በወረዳ 9 በተስፋ ኮኮብ ክላስተር ማእከል የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄዷል። ውድድሩ በክላስተሩ ስር ባሉ 8 የግልና የመንግስት የመጀመሪያና መካክለኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካክል የተካሄደ ሲሆን
በዚህም ት/ቤታችን ወክለው የተሳተፉ ተማሪዎች:-
1. ተማሪ ኤልማር አንዷለም ከ6ኛ ክፍል 1ኛ
2. እስራኤል በእውቀቱ ከ8ኛ ክፍል 2ኛ በመውጣት አሸናፊ በመሆን ለቀጣይ ውድድር ማለፍ ችለዋል።