👍በድጋሚ አስደሳች ዜና👏👏👏👏
ውድ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎችና አሳዳጊዎች
በሚኒስትሪ ውጤት የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ያለፉ ሲሆን 45 ተማሪዎች ከ95 በላይ እና ከ48 በላይ ተማሪዎች ከ90 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል ምንም እንኳን እጅግ ፉክክር የበዛበት ቢሆንም ተማሪ ፀደንያ ስለሺ 99.98 ነጥብ በማስመዝገብ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።

⭐⭐⭐በልደታ ክፍለ ከተማ ካሉ ት/ቤቶች መካከል ት/ቤታችን ከፍተኛ ነጥብ በማግኘት አንደኛ መሆን ችሏል።🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠
26/11/2015 ዓ.ም
------------ዛሬም እንኳን ደስ አለን!!!-----------
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
የ6ኛ ክፍል ፈተናን በተመለከተ በክ/ከተማ ደረጃ 3 ትምህርት ቤቶች ብቻ 100% ማሳለፍ ችለዋል ከነዚህም መካከል ት/ቤታችን ቀዳሚውን ድርሻ ይዟል፡፡
...............SOA የስኬት ት/ቤት

👉ማሳሰቢያ:-🙋🏠🏠
ለ2016 ዓ.ም 6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:-
ከዕሮብ ማለትም ነሀሴ 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ ዝግጅት (የማጠናከሪያ) ትምህርት ስለሚጀምር በሰዓቱ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
- የመግቢያ ሰዓት 1:45
- ትምህርቱ የሚጀመርበት ሰዓት 2:30
- ትምህርቱ የሚጠናቀቅበት ሰዓት 6:30
- ወጪው በትምህርት ቤቱ የሚሸፈን ይሆናል