SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
SOA
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቋል ተማሪዎች መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ ምኞታችን ነው።
👉👉ማሳሰቢያ:-
ለ6ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ

የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ስለቀረ ከወላጅ ጋር ሰርተፍኬት ለመውሰድ ካልሆነ በስተቀር ወደ ተፈተኑበት ት/ቤት እንዳይሄዱ ስንል እናሳስባለን።
👌👌የምስራች ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች(አሳዳጊዎች)👏👏
በተመዘገበው ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የ2015 ዓ.ም ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ ሳሙኤል ካሳዬ ሲሆን ውጤቱም 99.85 ሆኖ ተመዝግቧል።
Top Ten Scores 2022/23
Above 90% Scores