እንኳን ደስ አላችሁ!!
ውድ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች
ዛሬ 03/13/2014 ዓ.ም ት/ቤታችን SOA በጌጃ 2 ካምፓስ በ2014 የት/ት ዘመን የስራ አፈፃፀም ሂደት እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 100% በማሳለፍ እንደዚሁም በ/ክ ከተማ ካሉ ት/ቤቶች መካከል ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የወረዳ 09 ት/ት/ፅ/ቤት የዋንጫ ሽልማት አበርክቶልናል። በመጨረሻም እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን መጪውን ዘመን የፍቅር እና የሰላም እንዲያደርግልን ተመኘን።