በልደታ ክ/ከ ወረዳ 09 ት/ፅ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደው የ4ኛ ክፍል ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር ከ6 ት/ቤቶች መካከል የ SOA ተማሪ የሆነው ተማሪ ኤልማር አንዱአለም
1ኛ በመሆን አሸናፊ ሆኗል።
👍SOA የስኬት ትምህርት ቤት።👏👏
1ኛ በመሆን አሸናፊ ሆኗል።
👍SOA የስኬት ትምህርት ቤት።👏👏
በልደታ ክ/ከተማ የ3 ወር የት/ት ቤት የፅዳት ዘመቻን አስመልክቶ ዛሬ የስኩል ኦፍ አሜሪካና ጌጃ 2 ካምፓስ ካሉ ት/ቤቶች ሞዴል ተብሎ በመመረጡ ምክንያት የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አሰግድ እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት ከትምህርት ቤቱ መምህራንና እና ተማሪዎች ጋር የፅዳት ዘመቻ አከናውነዋል።