ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል።
🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣
💻 ፕሮግራሚንግ፣
🧠 ማሽን ለርኒንግ፣
⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣
📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል።
እስከ ግንቦት 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በተከታዩ የጉግል ፎርም https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA በመጠቀም ይመዝገቡ።

Forwarded from SOA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የክረምት እቅዳችሁ ላይ AI ጨምሩበት!
👋🏽 ሰላም የ SOA ተማሪዎች! ለዘንድሮው የክረምት እረፍት የሚሆን ምርጥ እድል መጥቷል።
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ልዩ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል።
በቴክኖሎጂው ዘርፍ አሪፍ እውቀት ይዛችሁ ለመውጣት ይሄንን እድል ተጠቀሙበት!
በስልጠናው ምን ምን ትማራላችሁ?
🤖 የኤ.አይ መሠረታዊ ነገሮች (Fundamentals of AI)
💻 ኮዲንግ እና ፕሮግራሚንግ (Programming)
🧠 ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning)
⚙️ ሮቦቲክስ እና IoT (Robotics & IoT)
📊 ዳታ ሳይንስ (Data Science)
📅 ማወቅ ያለባችሁ፡
ለማን ነው? ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች
የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም
🔗 እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
ቦታ ሳይሞላባችሁ አሁኑኑ በተቋሙ ድረ-ገጽ ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ፦ 👉 https://aii.et/summercamp